Although she is a psychologist, she has her weaknesses. She fell in love but isn't receiving the love she desires, making her life increasingly difficult. This should remind the young generation to focus on their purpose rather than getting caught up in early relationships. Love meant for marriage can be found later in life, rather than through social media, which is corrupting people's values.
❤ለዴዚ እንደ ዴቭ የልብ ጓደኛ የለም ይረዳታል ያደምጣታል ያከብራታል። ዴቭ❤
ግን ይወዳታልደ ሌላጋ ሢጫወት እኮ ፈታ አይልም እሧጋር ግን በጣም ነዉ ፈታ ሚለዉ🎉🎉
ዴዚ ና ዴቭ ምርጥ ልጆች ናቼው❤❤
ዴዝ እና ዴቭ❤❤❤❤
ደቪ ምርጥ ስው ❤❤❤❤❤
የምን አሌክስ ነው ዴዚ እና ዴቭ አጣምራቸው እስኪ
በትክክል. ድምፁ እንስጥ አሌክስ ጀኒን አፍቅሩአል
@SaraShewa-dl3zv አዋ እውነት ቢጣመሩ በጣም ነው ሚግባቡት ደሞም ይረዳታል እሷም ከዴቭ ጋር ስትሆን የምንም መርበትበት የለም ይደማመጣሉ
@@ZulfaA-z9g በቃ እሺ ምን እናድርግ እኔ እርሴ ከመጀመሪው ምነው Dved በወነ ይግባባሉ አሌክስ በቃ አይወናትም ለይቶለታል ሰው ከእንግዴ ወዴ ባይጠያቀው ጥሩ ነው በቃ መተው
@@SaraShewa-dl3zv ኧረ ሲጀመር ሲጠየቅ ሚመልሰው ሌላ ነው ብቻ እኔ እንጃ ዴዝዬን ጨዋ ፈጣሪ መጨረሻዋን ያሳምርላት
እኔ ከዚ በፊት ማንንም አድንቄም አላውቅም በቲክቶክም ቢሆን በይቱብ ግን ዴዝያን ጨዋ ልጅ ስለሆነች ብቻ ነው በጣም ትመቸኛለች ስረአት ያላት በቃ ሁሉም አሞልቶ የሰጣት💕💕💕👌👌👌👌👌👌
Beautiful friendship ❤❤❤ I love this two for real
ዴዚ አሌክስ ባለጊ ነው አትቅረቤው። ዴብ ጥሩ ስው።
❤well done
ምንታቂያለሽና
አሌክሥ ተብየውመልክ ብቻ ሀራው በለልል ጭራሺሙድ እያየዘበት እኮነው ለመፈመሥ
ምን
She is a psychology student - she knows who’s the best friend or boyfriend . Guys she is pretty and intelligent girl ❤
Although she is a psychologist, she has her weaknesses. She fell in love but isn't receiving the love she desires, making her life increasingly difficult. This should remind the young generation to focus on their purpose rather than getting caught up in early relationships. Love meant for marriage can be found later in life, rather than through social media, which is corrupting people's values.
@ absolutely I agree with you!
አደለም ዴቭ ስለምትወድክ ነው🎉🎉🎉🎉🎉
እውነት ከዴቪ ጋር ስኮን ዘና ቅብጥ ብላ ነው የምታወራው
የኔ ልእልት ያለች መስሎት እደት ደስ እዳለው
እውነተኛ ጓደኛ ነው
D&D🥰🥰
ዴቫ የምር ይወዳታል እንዴት እንደምያምር ደሞ ቁኑዕ ሰብ ❤
ዴዚ ግን ኣይከምቀደማን ዘላ ። ምሰ ኣሌክሰ ፍቅርዶ ክትብል ሰላማ ክትሰእን እያ ። ናብ ቀልባ ተትምለሰ ይሐሻ ነይሩ ።
የልቤ ጓደኛ ደቭ ነው❤❤❤
ይወዳታል ብትስድበውም አይቀየማትም ዴቭ ምርጥ ስው እስዋ እኮ የህጻን ጨዋታ እኮ ነው ምትጫወተው ስወዳት
😢አሌክስ የስራህን ይስጥህ ጃኒ በረሮ ትንኝ😅😅😅😅ሳቅዋን ነጠቃት የዉሸት ሳቅ ነዉ ሳቅዋ ራሱ ኦ ዴዚዬ ❤ ዴቭ
ደዚግን ደብይሻላታል አደል ጋይሥ ትግሥቱ ሣላደንቀው አላልፍም❤
ደዚእናደቭዉድድድ
እስኪ ሁለቱ ይጣመሩ ይግባባሉ ደሞ
Dev. End. Dezi. ❤❤❤❤❤❤❤
ማማራቸ💝
ከልብ የሚወድሽ ደቀ ነዉ ግን አልተረዳሽዉም
De is fragile, please Dave be in her sides, she is innocent, beautiful and smart girl.
ምርጦቺናቺሁ
ትሆድካለች
Devi dezii qoojo naahati koo kaa alexs atee tiishalalek ❤
Devi♥️deeyii👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤
ጨዋነዉ
Please Dave❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 Daisy🎉🎉🎉❤❤❤ she 💘 to you okay 🎉🎉🎉❤❤❤❤
Dave is a good of your friend, he respected you Disney
Deevi aleexi shaafadhaa noo seetoochin yhiiweedhal deeziin leesuu atoohonom
የኔ ንግስት😂😂😂
Deev mareemihin thiiwaadhaleechi teeredhathi
የኔልእልት😊
የትናት አየ ዴዚ😂❤
ክለብ መሰለችኝ😂❤️
@@emu-tube-19 ውሻታም የት አይሺ
ክክክውይ ሰወዳቸው
sewdachu eko
Dave, if you like Dasy, ask her
❤❤❤🎉
She loves you Dave
Alex's slalu new enji dev new emtwedew
እናቷ,ነች
No more Amorawo. He is playing with you.
Sorry Dazi again break your heart
Dave gene terw saw nahe sewadehe
Kkkkkkk Dave
😅😅😅😅😅😅😅
No
አሌክስ ጥሩ ጎደኛ❤❤❤
😂😂😂
ዴዚ❤ አሌክስ❤❤
No
Alex really bad
😂😂😂😂😂😂