ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውውውው ትክክለኛ ባህል ፣እውነተኛ ፣ሃቅ ድብቅ የለሌበት ዛሬም መሰል አለ ፣የሴት ልጅ በደል፣ ባህላችን ፣ ጉድ መቼም ፣ትልቅ ትምህርት እንጂ ይህ ፣በእውነት እንዚህ ውጣቶች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ፣ትክክለኛ አስተማሪዎች ፣ተባረኩ
😂😢😮😅😊😂😢😮😅😊
እንኳን ደህና መጣችሁልን የኔ ምርጦች እውነት ልዪ ናችሁ የገጠሩ አረንጓዴ ውበት በራሱ ምን ያክልን መንፈስን እንደሚያድስ በርቱልን ሰላምና ፍቅር አንድነት ለሀገራችን የተዋህዶ ልጆች ለእመቤታችን እርገተ በአል እንኳን አደረሳችሁ በያላችሁበት መልካም በአል
Emuye betam new yamesegenkut
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
💗💚💛❤💗በጣም ጎበዝ ነሽ እናትየዎ ስወድሽ ቦታው ይናፋቃል 💗💚💛❤
እኔኮ ቀጭኗ ልጅ እምታሰኝ እክ እክ እክ ስትል ክክክክክ በርቱ ትችላላችሁ
ለመላው የተዋህዶ ልጆች እኳን ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የእርገት በአል በሰላም አደረሳችሁ. ሰላም ፍቅር. ለሀገራችን ለህዝባችን. በርቱ. እቁ ናችሁ. ከናተ ብዙ እጠብዳለን
man
Maryam alaregechim . Get your facts straight.
amen
vidMate
እንኳንአብሮ አደረሰንየተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤
አረ እባካችሁ አገር ሰላም ብዬ በተቀመጥኩበት ትዝታዬን አትቀስቅሱት መስኩ ከብቶቹ ጥጆቹ አረ ምኑ ቅጡ የገጠሩ ሽታ ኡፍፍፍፍ
እኔም 😂😂😂😂😂😂
እኔም ፍየል እጠብቅነበር😮😅😅😅😅
እኔም ሰባት አመት ጠብቄያለሁ
❤
❤❤❤❤@@kgdsrjtrw
ኧረ ወይኔ እሄ ድራማ እንዴት ደስ እንደሚለኝ 😀😀😀😀
የካሜራ ጥራት ብቻ ። በጣም ታምራላችሁ ቀጥሉበት። አሪፍ ስራ ነው በርቱ።
ሁለቱ ሴቶች ያሉበት ምንም ቢሆን 😁😁😁😂መረቆችዬ❤
የሳቅምጮችየ ቀጣይማሮች💗💗💗😜😜😜😜
እናንተ ባትኖሩ በዚህ ዘመን በምን እንስቅ ነበር በርቱ
ኧረ ይደገም ይህ ድራማ በጣም ያምራል ወይኔ ስወዳችሁ እኮ የሳቅ ምንጮች
🎉
በጣም ደስ የሚሉኝ ኮመድያን ወንዶቹም ሁለቱም ሴቶች ደስ ይላሉ ተከከልኛ ባሀሉን ያሣዩ ናችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
በጣም ጎበዞች ናችሁ ደስ ይላል ልጅቷ ደሞ ስታምር እኔ ራሱ ብጠልፍት ደስ ይለኝ ነበር 😍😍😍❤❤❤
በል ጠላፊው እንዳይሰማህ በዱላ ተርትሮህ ሁለት እንዳያረግህ
@@wondesentulubedada9801 ክክክ
❤❤❤❤
እኔን ለማን ጥለህ ውደ😢😢😢
እናም ድስየላል ቀጥሉበት ከዚ የበለጥ እጠብቃልን❤❤❤❤
ክክክክክክ እንደው ስወዳችሁ ክክክክክክ ትክክለኛ የጎጃምን ሰው የምትመስሉት
አማራ ሴቶችኮ አይነኩም ጀግና ናቸዉ💪💪💪💪💪💝💝❤❤❤💝በርቱልን
አወአማራጀግነነው
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤mmm
Yeni jegnoch nurulgn
አንባልም ልክ ነህ
በጣም ነው ምትመችኝ በተለይማ አንቺ መሳሪያ የያዝሽቱ ትክክለኛ የምስራቅ ጎጃምን የገጠር ቋንቋ ተላብሰሻል በጣም ነው ምትችይበት በርቱ
አው ባለ መሳርያዋ ገዳይ ነች ጥግ ድረስ ነው ችሎታዋ ወይ ጥበብ
በጣም ጥበብ የጠራቻት ሴት ነች;በጣም ነው የምትመቸኝ !!!
@@helenbaba2870 ደምሩኝ
0:47
@@tanbzethio107 ettcv4dhv hmmnd5
አይ አበጀሽ አስተዋይነትሽ ግን😂 ለሱ ብዬ እስር ቤት አልኖርም ያልሽው ትልቅ ነገር ነው። ይችን ሰዓት ሰው ማለፍ እያቃው ነው ህይወቱን የሚያበላሸው❤❤❤
This show is so funny. Everything is on point! Good job to all and we love it. 💚💛❤️
Fh b fall it'll koo
ሁሌም የምታቀርቡት ስራ እጅግ ልዩ ነው!! ምርጦች!!
Y
Hi
በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
ወይኔ በሳቅ ሞትሁኝ እኔ የሚገርመኝ አነጋገሩን ስችሉበት በጣም ደስ ይላል በርቱልን
ወይኔ ትዝታ እኔሆሌም ያስቸግሩኝነበሬ ትምረት ሰማሬ ከዛም ትምሬትን አቋረጥኩት😭 ❤
ዠግና እናት! የገጠር እናቶች እኮ ጀግኖች ናቸው እኮ!
እንኳን ደህና መጣቹሁ በርቱ ጎበዞች ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
በጣም ጎበዝ ሴት ነሺ እሺ ዋው ደስ ስትሉ 🥰🥰🥰🥰😍😍😍😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ጎበዝ ናችሁ ስትችሉበት አንጋገሩን በጣም ነው የምወዳችሁ!! በርቱ ግን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን?
ፈ✿ፍጨ
አ'
ግሩም ተዋናዮች ናችሁ። ትልቅ በጣም ትልቅ ቦታ በቅርቡ እንደምትደርሱ ጥርጥር የለኝም።
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
የኔጀግና ስወድሽ
አረበሳቅ😃😃😃እችን ጀግና ሴት ስወዳት
እኔም ስወደት😘😘😘
😂😂😂😂😂
She is so amazing woman!
የኔማር ስታምሩ ያኑራችሁ🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ባለመሳሬዋ ግን አንደኛ ናት በታም ነው እምታዝናናኝ
የብርቁ እናት በጣም ቁጭ ነው በቃ ችሎታ ደስ ስትል
በፍቅር ነው የምከታተላችሁ በርቱልኝ ውድድድ
This lady is fantastic 😅😂😂😂😂😂❤
Hii
ቀጭኗ የሴቷ እናት በጣም ነው የምታስቀው 😃😁
በጣምክክ
እጀራ እናቴን ቁጭ
1:33
ይህን ቁመህ ጠብቀኝ መሳሪያ አትለቁትም መቸም ፣😀😀
እዉነተኛ የሀገራችን ባህል በርቱልኚ
የኔ ውዶች ስትችሁ እኮ ወጉ እኮ ነው የሴት ልጅ መታገት ክክክክክ
ቀጣይ ካለው ይለቀቅ ስወዳችሁ የገጠሩ ውበት በስማም
ልቤን በሳቅ አቆሰላችሁች የሳቄ ምንጮች😃😃😃😃
ዋው ዋው በጣም ቆንጆ ነው አዝናኝ አስተማሪ ነው ግን ለምንድነው የተዋናይ ስም ማትፅፉልን???
8ኤ7ኦ870ኤኡከ9ከ9ኮ😅8ኮ01ሱራያ
አረ ደቂቃ🥺🥺🙏 ይጨመርልን ጎን 🥺🥺😔😔😔 አይቸ ሳልጠጎብ አይኔ እንደፈጠጠ እልቅ🥺😘😘😘🥰
እኅ ይውሰድህ አላለችም 😂😂😂ደስ ስትሉ ቀጣዬን በተስፍ እንጠብቃለን
ሰላም ናችሁ መጣችሁ ስወዳችሁ ዛሬ።ደሞ ጠለፋ ነው እደ ሀሀሀ
እኳን ደሕና መጣችሁልኝ ደሞቸ የሳቄ ምንጮች የዛሬው ደግሞ በጣም ነው ደስ የሚለው 🥰🥰 😅😅 ማርያምን ሞቸ ነው የምወዳችሁ 💚💛❤
የኔ ምርጦች እኳን ደና መጣችሁልን ስወዳቹኮ ትክክለኛ ውበት የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነውኮ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣አረጠለፋ ቀርቷል 🤣🤣🤣🤣😭😭🤣🤣🤣🤣🤣😜😜😜😜😜😜
የሳቃችን ምንጮች ናችሁ በርቱልን እንወዳችኃለን።
እጥር ምጥን ያለ ትክክለኛ የአማራ ባህል
እዉነት በጣም መስራት ትችላላቹህ ደቂቃዉን ጨመር አድርጋቹህ የማይቋረጥ ስነስርሀት ያለዉ ድራማ ስሩ
በጣም ሚያምርና ሚሥብ አሥተማሪ ነገር ነው❤❤
አን ችስወንድ በሆንሽ ጥሩ ነበር ይመች ሽ አቦ👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
እናንተ ማለት የእውነት የምርጦች ምርጥ ናችሁ 100/% ;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;፤
❤❤❤❤ ይመችህ
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆችመጣችሁ ወየው የዛሬው ጠናያለነው ክክክክክ
በጣምእምትመቸኝ የሳቄምንጭናት❤❤❤❤
በጣም አሪፍ ናው እኔም እዲህ ጠልፎ የሚከባከበኝ ባገኝ
በጣም ታዝናኑኝ አላሁ የሣቄምጮች
እርግኝ እርግኝ እንዴት ያለጉድ ኔው Funny 😁 😂
ረየዛሬው ይለያል በሳቅ ልሞትነው❤❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት❤❤❤
ክክክክክክክክ ይሄኑሮው እንደ ጌሾበመርርስአት ዘናአድርጋችሁኝ
እረ በሳቅ ሞትኩ ደዘደዝ ቅቦ ምድናቸው
እማዬ ቀጭኗ ሴት ስትችልበት እኮ እንደ እሷ ሆኖ መስራት ግን እንዴት ይችላል፣ እኔ በኢትዮጵያ የፊልም ሙያ ውስጥ አስመሎ እንጂ ሆኖ የሚሰራ እንደ እናንተ አላየውም። የእኔ ባለ ወጎች፣ የእኔ ባለ ሃገሮች ፣የእኛ ባህል ጠባቂዎች ኑርልን ዘመዶቻችን ግን ደቂቃውን በጣን አስረዘማችሁት እኮ አሯ😀
በጣም ጎበዝ በርቱምርጥ ተዋናይ ይወጣቹዋልበተለይ መሳሪያ የያዝሽው
ከድራማው ጋር የዝናቡ ድምፅ ደስ ሲል እናተማ አደኛ ናቹ ጎበዞች
በጣም ደስ ይለኛል ሳያችው ዋው በርቱ ።
ክክክክክክ በጣም ነው የሳኩት ትውነት ትችላላችሁ የኔ አክስቴ እህዲል ሊጠልፍት ሲል አሸንፍ ጨርቁን ይዛበት ወደ ቤታ መጣች ከዛ የማነው ስትባል የከሌ ነው ብላ ነገረቻቸው ከዛ መልሽለት ስትባል ብሞት አልመልስም ብላ በመከራ ነው የተመለሰለት 😂😂😂 ያ የጠለፋት ሰውየ ባያት ቁጥር ተሸማቁ ነው የኖረው ከድህ ያለ ውርደት ይጠብቃችሁ ክክክክክ😂😂😂😂
ሁላችሁም በጣም አሪፍ ችሎታ ነዉ ያላችሁ በርቱ
ሊጠልፉኝ የመጡትን ሰወች አስታወሳችሁኝ 😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክ
ተጠልፍሻል እደ ክክክክ
@@mekaneslame6910 ክክክክክ
@@mekaneslame6910 ሊጠልፉኝ መጥተዉ አሞኘኋቸዉ ክክክ ተማሪ ነበርኩ ክላስአለኝ ከሰአት በኋላ እዝህቦታላይ እመጣለሁ ብያቸዉ ትምህርቴን ተምሬ መንገድ ቀይሬ ዉልቅአልኩ ሲጠብቁ ዉለዉ ተመለሡ በማግስቱም መጡ እኔቀረሁ ከትምህርት 😂😂😂😂😂😂😂
ባለጠመንጃ ጀግና ❤😍👍
የድሮ ጠለፋኮ ውሀ ልቀዳ ወይ እንጨት ለቀማ ወይ ገባያ ስቴዲ ነውጂ ከቤቷ ደጅ አይጠለፍም 😂😂 ይመቻችሁ አቦ ትችላላችሁ
ክክክ እኮ እኔንም ከገባየ ሊጠልፉኝ ነበር
እኔ የሠፈሬን ልጅ ከደጃፏ ነዉ ጠልፈዉ ያገባት የምር ማለት ነዉ
ከቤት ትውጣ እንጂ ትጠለፍለች እኔ በአይኔ ያየሁት ጓደኛችን አግብታ እስዋን ለማየት ሄደን ስመለስ አብራን የነበረች ልጂ ጠለፏት ትምህርት ቤት የሚሄዱ ተማሪዎች ይጠለፉ ነበር
እማዋ ጅግና ሴት ስወድሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አደኛናቹህ። ተሎ ተሎ ልቀቁልን❤❤❤
የሳቄ ምጮች እርምን ላድርጋችሁ 🤣🤣🤣❤❤❤❤❤
ቆፍጣናዉ ጎጄ❤❤❤❤❤❤❤❤የነዛዘር
ሀገር ቤቱ ደስ ሲል እፍፍፍፍፍፍ 💜💜💜💜💜ናፍቀኝ
እሷ እህታችን የምታደርገው የምታወራው ሁሉ ሲያምርባት
ረ በጣም ደስ ይላል ፣እናቷሟ ጅግና ናት
We need more video pls it's so interesting specially the lady with yellow ሻሽ omg
ጥበብ ጠርታኛለች ማለት የምትችሉት እናንተ ብቻ ናችሁ:: ትችሉበታላችሁ በርቱ
እናመሠግናለን
እረ ኡኡኡኡ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ ወንዶች ጫማችሁን አስተካክሉ የምን ሲኒከር ነው
እደው ይቺን ሴትዮ ስወዳት ድራማ የምት ሰራሁላ አይመሥለኝም ደግሞ ስትስቅ ታስቀኝ አለች የኔ ናት
😆ሀሜቱ የሌለ ነው መጨረሻው
ደዘደዝ የቅቦ ዘረ አላለችም😂😂😂😂
😂😂😂😂
😁😁😁😁
Hulum neger fikr yashenfal bemilew👍👍👍bertuln 🙏🙏🙏
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው😂😂😂😂😂😂💗💗💗💗💗🌹🌹🌹🌹🌹
ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ለዘላለምትኑ ለሪፍነው በረቱ🥰🇪🇹🥰ውድ የኢስላም ልጆች ለታላቁ ለረመዳን ወረ ንኳን በሰላም በጤና አደረሳችሁ🕌
ሲያስቁኝ ክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
እንዳለሌ አህያ ኧረ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
በጣም ጎቦዘች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቶሎቶሎልቀቁልኝ❤❤❤❤❤
ሴትዮዋ ዋው❤😂
የሳቂምጪ😹😂
እወይ ቦታው ሠወቹ ከብቶቹ ኡፍ እንደት እንደሚያምር እረኝነቴን አሥታወሣችሁኝ 😢
ክክክ ወይኔ የስድብ አይነት የኔ ምርጦች
በርቱ ደስትላላችሁ ግን ዘፍኖ የደግም Yese No
ደስ ይላል ❤❤❤❤
Betam gobez tewanayoch nachew.Mirt tiwena
ጀግና አቦይመችሽ❤❤❤❤
አቦይመቻችሁ ውድድድድድ የገጠር ልጅ ስለሆንኩ ደስተኛን ኝ
Enes bty sdet aynu ytfa tzta yalebet
@@Mebri-c5w የኔ ውድ
ውውውው ትክክለኛ ባህል ፣እውነተኛ ፣ሃቅ ድብቅ የለሌበት ዛሬም መሰል አለ ፣የሴት ልጅ በደል፣ ባህላችን ፣ ጉድ መቼም ፣ትልቅ ትምህርት እንጂ ይህ ፣በእውነት እንዚህ ውጣቶች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ፣ትክክለኛ አስተማሪዎች ፣ተባረኩ
😂😢😮😅😊😂😢😮😅😊
እንኳን ደህና መጣችሁልን የኔ ምርጦች እውነት ልዪ ናችሁ የገጠሩ አረንጓዴ ውበት በራሱ ምን ያክልን መንፈስን እንደሚያድስ በርቱልን ሰላምና ፍቅር አንድነት ለሀገራችን የተዋህዶ ልጆች ለእመቤታችን እርገተ በአል እንኳን አደረሳችሁ በያላችሁበት መልካም በአል
Emuye betam new yamesegenkut
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
💗💚💛❤💗በጣም ጎበዝ ነሽ እናትየዎ ስወድሽ ቦታው ይናፋቃል 💗💚💛❤
እኔኮ ቀጭኗ ልጅ እምታሰኝ እክ እክ እክ ስትል ክክክክክ በርቱ ትችላላችሁ
ለመላው የተዋህዶ ልጆች እኳን ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የእርገት በአል በሰላም አደረሳችሁ. ሰላም ፍቅር. ለሀገራችን ለህዝባችን. በርቱ. እቁ ናችሁ. ከናተ ብዙ እጠብዳለን
man
Maryam alaregechim . Get your facts straight.
amen
vidMate
እንኳንአብሮ አደረሰንየተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤
አረ እባካችሁ አገር ሰላም ብዬ በተቀመጥኩበት ትዝታዬን አትቀስቅሱት መስኩ ከብቶቹ ጥጆቹ አረ ምኑ ቅጡ የገጠሩ ሽታ ኡፍፍፍፍ
እኔም 😂😂😂😂😂😂
እኔም ፍየል እጠብቅነበር😮😅😅😅😅
እኔም ሰባት አመት ጠብቄያለሁ
❤
❤❤❤❤@@kgdsrjtrw
ኧረ ወይኔ እሄ ድራማ እንዴት ደስ እንደሚለኝ 😀😀😀😀
የካሜራ ጥራት ብቻ ። በጣም ታምራላችሁ ቀጥሉበት። አሪፍ ስራ ነው በርቱ።
ሁለቱ ሴቶች ያሉበት ምንም ቢሆን 😁😁😁😂
መረቆችዬ❤
የሳቅምጮችየ ቀጣይማሮች💗💗💗😜😜😜😜
እናንተ ባትኖሩ በዚህ ዘመን በምን እንስቅ ነበር በርቱ
ኧረ ይደገም ይህ ድራማ በጣም ያምራል ወይኔ ስወዳችሁ እኮ የሳቅ ምንጮች
🎉
በጣም ደስ የሚሉኝ ኮመድያን ወንዶቹም ሁለቱም ሴቶች ደስ ይላሉ ተከከልኛ ባሀሉን ያሣዩ ናችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
በጣም ጎበዞች ናችሁ ደስ ይላል ልጅቷ ደሞ ስታምር እኔ ራሱ ብጠልፍት ደስ ይለኝ ነበር 😍😍😍❤❤❤
በል ጠላፊው እንዳይሰማህ በዱላ ተርትሮህ ሁለት እንዳያረግህ
@@wondesentulubedada9801 ክክክ
❤❤❤❤
እኔን ለማን ጥለህ ውደ😢😢😢
እናም ድስየላል ቀጥሉበት ከዚ የበለጥ እጠብቃልን❤❤❤❤
ክክክክክክ እንደው ስወዳችሁ ክክክክክክ ትክክለኛ የጎጃምን ሰው የምትመስሉት
አማራ ሴቶችኮ አይነኩም ጀግና ናቸዉ💪💪💪💪💪💝💝❤❤❤💝በርቱልን
አወአማራጀግነነው
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤mmm
Yeni jegnoch nurulgn
አንባልም ልክ ነህ
በጣም ነው ምትመችኝ በተለይማ አንቺ መሳሪያ የያዝሽቱ ትክክለኛ የምስራቅ ጎጃምን የገጠር ቋንቋ ተላብሰሻል በጣም ነው ምትችይበት በርቱ
አው ባለ መሳርያዋ ገዳይ ነች ጥግ ድረስ ነው ችሎታዋ ወይ ጥበብ
በጣም ጥበብ የጠራቻት ሴት ነች;በጣም ነው የምትመቸኝ !!!
@@helenbaba2870 ደምሩኝ
0:47
@@tanbzethio107 ettcv4dhv hmmnd5
አይ አበጀሽ አስተዋይነትሽ ግን😂 ለሱ ብዬ እስር ቤት አልኖርም ያልሽው ትልቅ ነገር ነው። ይችን ሰዓት ሰው ማለፍ እያቃው ነው ህይወቱን የሚያበላሸው❤❤❤
This show is so funny. Everything is on point! Good job to all and we love it. 💚💛❤️
Fh b fall it'll koo
ሁሌም የምታቀርቡት ስራ እጅግ ልዩ ነው!! ምርጦች!!
Y
Hi
በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
ወይኔ በሳቅ ሞትሁኝ እኔ የሚገርመኝ አነጋገሩን ስችሉበት በጣም ደስ ይላል በርቱልን
ወይኔ ትዝታ እኔሆሌም ያስቸግሩኝነበሬ ትምረት ሰማሬ ከዛም ትምሬትን አቋረጥኩት😭 ❤
ዠግና እናት! የገጠር እናቶች እኮ ጀግኖች ናቸው እኮ!
እንኳን ደህና መጣቹሁ በርቱ ጎበዞች ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
በጣም ጎበዝ ሴት ነሺ እሺ ዋው ደስ ስትሉ 🥰🥰🥰🥰😍😍😍😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ጎበዝ ናችሁ ስትችሉበት አንጋገሩን በጣም ነው የምወዳችሁ!! በርቱ ግን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን?
ፈ✿ፍጨ
አ'
ግሩም ተዋናዮች ናችሁ። ትልቅ በጣም ትልቅ ቦታ በቅርቡ እንደምትደርሱ ጥርጥር የለኝም።
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
የኔጀግና ስወድሽ
አረበሳቅ😃😃😃እችን ጀግና ሴት ስወዳት
እኔም ስወደት😘😘😘
😂😂😂😂😂
She is so amazing woman!
የኔማር ስታምሩ ያኑራችሁ🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ባለመሳሬዋ ግን አንደኛ ናት በታም ነው እምታዝናናኝ
የብርቁ እናት በጣም ቁጭ ነው በቃ ችሎታ ደስ ስትል
በፍቅር ነው የምከታተላችሁ በርቱልኝ ውድድድ
This lady is fantastic 😅😂😂😂😂😂❤
Hii
ቀጭኗ የሴቷ እናት በጣም ነው የምታስቀው 😃😁
በጣምክክ
እጀራ እናቴን ቁጭ
1:33
ይህን ቁመህ ጠብቀኝ መሳሪያ አትለቁትም መቸም ፣😀😀
እዉነተኛ የሀገራችን ባህል በርቱልኚ
የኔ ውዶች ስትችሁ እኮ ወጉ እኮ ነው የሴት ልጅ መታገት ክክክክክ
ቀጣይ ካለው ይለቀቅ ስወዳችሁ
የገጠሩ ውበት በስማም
ልቤን በሳቅ አቆሰላችሁች የሳቄ ምንጮች😃😃😃😃
ዋው ዋው በጣም ቆንጆ ነው አዝናኝ አስተማሪ ነው ግን ለምንድነው የተዋናይ ስም ማትፅፉልን???
8ኤ7ኦ870ኤኡከ9ከ9ኮ
😅8ኮ01ሱራያ
አረ ደቂቃ🥺🥺🙏 ይጨመርልን ጎን 🥺🥺😔😔😔 አይቸ ሳልጠጎብ አይኔ እንደፈጠጠ እልቅ🥺😘😘😘🥰
እኅ ይውሰድህ አላለችም 😂😂😂ደስ ስትሉ ቀጣዬን በተስፍ እንጠብቃለን
ሰላም ናችሁ መጣችሁ ስወዳችሁ ዛሬ።ደሞ ጠለፋ ነው እደ ሀሀሀ
እኳን ደሕና መጣችሁልኝ ደሞቸ የሳቄ ምንጮች የዛሬው ደግሞ በጣም ነው ደስ የሚለው 🥰🥰 😅😅 ማርያምን ሞቸ ነው የምወዳችሁ 💚💛❤
የኔ ምርጦች እኳን ደና መጣችሁልን ስወዳቹኮ ትክክለኛ ውበት የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነውኮ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣አረጠለፋ ቀርቷል 🤣🤣🤣🤣😭😭🤣🤣🤣🤣🤣😜😜😜😜😜😜
የሳቃችን ምንጮች ናችሁ በርቱልን እንወዳችኃለን።
እጥር ምጥን ያለ ትክክለኛ የአማራ ባህል
እዉነት በጣም መስራት ትችላላቹህ ደቂቃዉን ጨመር አድርጋቹህ የማይቋረጥ ስነስርሀት ያለዉ ድራማ ስሩ
በጣም ሚያምርና ሚሥብ አሥተማሪ ነገር ነው❤❤
አን ችስወንድ በሆንሽ ጥሩ ነበር ይመች ሽ አቦ👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
እናንተ ማለት የእውነት የምርጦች ምርጥ ናችሁ 100/% ;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;፤
❤❤❤❤ ይመችህ
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
መጣችሁ ወየው የዛሬው ጠናያለነው ክክክክክ
በጣምእምትመቸኝ የሳቄምንጭናት❤❤❤❤
በጣም አሪፍ ናው እኔም እዲህ ጠልፎ የሚከባከበኝ ባገኝ
በጣም ታዝናኑኝ አላሁ የሣቄምጮች
እርግኝ እርግኝ እንዴት ያለጉድ ኔው Funny 😁 😂
ረየዛሬው ይለያል በሳቅ ልሞትነው❤❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት❤❤❤
ክክክክክክክክ ይሄኑሮው እንደ ጌሾበመርርስአት ዘናአድርጋችሁኝ
እረ በሳቅ ሞትኩ ደዘደዝ ቅቦ ምድናቸው
እማዬ ቀጭኗ ሴት ስትችልበት እኮ እንደ እሷ ሆኖ መስራት ግን እንዴት ይችላል፣ እኔ በኢትዮጵያ የፊልም ሙያ ውስጥ አስመሎ እንጂ ሆኖ የሚሰራ እንደ እናንተ አላየውም። የእኔ ባለ ወጎች፣ የእኔ ባለ ሃገሮች ፣የእኛ ባህል ጠባቂዎች ኑርልን ዘመዶቻችን ግን ደቂቃውን በጣን አስረዘማችሁት እኮ አሯ😀
በጣም ጎበዝ በርቱ
ምርጥ ተዋናይ ይወጣቹዋል
በተለይ መሳሪያ የያዝሽው
ከድራማው ጋር የዝናቡ ድምፅ ደስ ሲል እናተማ አደኛ ናቹ ጎበዞች
በጣም ደስ ይለኛል ሳያችው ዋው በርቱ ።
ክክክክክክ በጣም ነው የሳኩት ትውነት ትችላላችሁ የኔ አክስቴ እህዲል ሊጠልፍት ሲል አሸንፍ ጨርቁን ይዛበት ወደ ቤታ መጣች ከዛ የማነው ስትባል የከሌ ነው ብላ ነገረቻቸው ከዛ መልሽለት ስትባል ብሞት አልመልስም ብላ በመከራ ነው የተመለሰለት 😂😂😂 ያ የጠለፋት ሰውየ ባያት ቁጥር ተሸማቁ ነው የኖረው ከድህ ያለ ውርደት ይጠብቃችሁ ክክክክክ😂😂😂😂
ሁላችሁም በጣም አሪፍ ችሎታ ነዉ ያላችሁ በርቱ
ሊጠልፉኝ የመጡትን ሰወች አስታወሳችሁኝ 😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክ
ተጠልፍሻል እደ ክክክክ
@@mekaneslame6910 ክክክክክ
@@mekaneslame6910 ሊጠልፉኝ መጥተዉ አሞኘኋቸዉ ክክክ ተማሪ ነበርኩ ክላስአለኝ ከሰአት በኋላ እዝህቦታላይ እመጣለሁ ብያቸዉ ትምህርቴን ተምሬ መንገድ ቀይሬ ዉልቅአልኩ ሲጠብቁ ዉለዉ ተመለሡ በማግስቱም መጡ እኔቀረሁ ከትምህርት 😂😂😂😂😂😂😂
ባለጠመንጃ ጀግና ❤😍👍
የድሮ ጠለፋኮ ውሀ ልቀዳ ወይ እንጨት ለቀማ ወይ ገባያ ስቴዲ ነውጂ ከቤቷ ደጅ አይጠለፍም 😂😂 ይመቻችሁ አቦ ትችላላችሁ
ክክክ እኮ እኔንም ከገባየ ሊጠልፉኝ ነበር
እኔ የሠፈሬን ልጅ ከደጃፏ ነዉ ጠልፈዉ ያገባት የምር ማለት ነዉ
ከቤት ትውጣ እንጂ ትጠለፍለች እኔ በአይኔ ያየሁት ጓደኛችን አግብታ እስዋን ለማየት ሄደን ስመለስ አብራን የነበረች ልጂ ጠለፏት ትምህርት ቤት የሚሄዱ ተማሪዎች ይጠለፉ ነበር
እማዋ ጅግና ሴት ስወድሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አደኛናቹህ። ተሎ ተሎ ልቀቁልን❤❤❤
የሳቄ ምጮች እርምን ላድርጋችሁ 🤣🤣🤣❤❤❤❤❤
ቆፍጣናዉ ጎጄ❤❤❤❤❤❤❤❤የነዛዘር
ሀገር ቤቱ ደስ ሲል እፍፍፍፍፍፍ 💜💜💜💜💜ናፍቀኝ
እሷ እህታችን የምታደርገው የምታወራው ሁሉ ሲያምርባት
ረ በጣም ደስ ይላል ፣እናቷሟ ጅግና ናት
We need more video pls it's so interesting specially the lady with yellow ሻሽ omg
ጥበብ ጠርታኛለች ማለት የምትችሉት እናንተ ብቻ ናችሁ:: ትችሉበታላችሁ በርቱ
እናመሠግናለን
እረ ኡኡኡኡ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ ወንዶች ጫማችሁን አስተካክሉ የምን ሲኒከር ነው
እደው ይቺን ሴትዮ ስወዳት ድራማ የምት ሰራሁላ አይመሥለኝም ደግሞ ስትስቅ ታስቀኝ አለች የኔ ናት
😆ሀሜቱ የሌለ ነው መጨረሻው
ደዘደዝ የቅቦ ዘረ አላለችም😂😂😂😂
😂😂😂😂
😁😁😁😁
Hulum neger fikr yashenfal bemilew👍👍👍
bertuln 🙏🙏🙏