ሁለተኛው የሰማይ ክፍል"ክርስቶስ የሚኖርባት ብቸኛ ሰማይ""ያለ እርሷ ክርስትናን ማሰብ ያለ ጠፈር የሆነች ምድርን እንደ መፈለግ ነው" / ክፍል ሦስት /

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
    ሰብስክራይብ / Subscribe - www.youtube.co...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    TH-cam ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- www.youtube.co...

ความคิดเห็น • 61

  • @anteshtemesgn3774
    @anteshtemesgn3774 ปีที่แล้ว +11

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን... ..❤ 'አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህን በህሊናችን ጨምር '' የእመቤታችን በረከት ይደርብን አሜን...

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i ปีที่แล้ว +5

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችንን እረዳት በረከቷ ይጠብቀን

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእናታችን ምልጃ ጸሎት ልመና ይድረስልን ይሁንልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ለአገራችን ለቤተ ክርስቲያናችን ሰላምን ፍቅርን ያድልልን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫በኡነት የሒወትን ቃል ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sofialove635
    @sofialove635 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን❤❤❤

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ruthruth4623
    @ruthruth4623 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen khy

  • @getetagel9349
    @getetagel9349 ปีที่แล้ว

    ❤ ❤❤❤ አሜን አሜን አሜን የመቤታችን በረከት እረዴኤትዋ አይለየን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ማመስገኛ ቃል አጣሁ ለመምህራችን ኑርልን

  • @ብርቱካንአውግቸው
    @ብርቱካንአውግቸው ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ 🍃🍃🍃🍃🍃🍃🌾🌾🌾🌾

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @LidiaZappia
    @LidiaZappia ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @hiwatkiros773
    @hiwatkiros773 ปีที่แล้ว

    amen amen amen

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን

  • @marrym8549
    @marrym8549 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን❤

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን የእመቤታችን ምልጃዋ ጥበቃዋ አይለየን አሜን 🙏

  • @eqziabharifkr4061
    @eqziabharifkr4061 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሠማልን

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 ปีที่แล้ว

    አሜንንን🙏🏽ዝማሬ መላእክትን፣ ቃለህይወትን ያስማልን!!! ዲያቆን ጥበበ:ማሞ እድሜ እና ጤና ይስጥልን!!!

  • @mostafamo203
    @mostafamo203 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የሒወት ቃልን ያሰማልን

  • @giona-wi8898
    @giona-wi8898 ปีที่แล้ว

    አሜን 🙏

  • @tewabechkassahun6597
    @tewabechkassahun6597 ปีที่แล้ว

    መልካም ትምህርት ተምሪ የማላውቀው የመቤቱ ታምረ ታሪከ ነው እንዲሁ የሚቀጥለው ጤና ሰላም ይስጥልን አሜን አሜን

  • @ዘርፌቸርንት2119
    @ዘርፌቸርንት2119 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @emuemu1805
    @emuemu1805 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen🤲

  • @tewabechkassahun6597
    @tewabechkassahun6597 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕየወት ያሰማልን።

  • @enigebreghergish8967
    @enigebreghergish8967 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @munaygebru8319
    @munaygebru8319 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Ureal22
    @Ureal22 ปีที่แล้ว

    ክብረት ይስጥልን ።

  • @etalemteka341
    @etalemteka341 ปีที่แล้ว

    ውዱ መምህራችን ካለህይወት ያስማለን እናመሰገናለን

  • @getuabebe3056
    @getuabebe3056 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ለሁላችን በእሱ እጅ ለተፈጠርን ለሁሉም ፍጥረታት በሙሉ ለእናትና ልጁ የዘመርካቸዉ እንዳለ ከቃላት በላይ በዕዉነት ከመዝሙር በላይ የሚገልጵ ነዉ እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን ክብር ምስጋና አይለየዉ በርታ እሱ ከእናቱ ጋር አይለይህ አሜን አሜን አሜን

  • @asterzewdie-pz9ud
    @asterzewdie-pz9ud ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @user-gh1vu1eq9f
    @user-gh1vu1eq9f ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ መድህን ልጄ ወልደ ኢዮብ

  • @josephwoldemichael4350
    @josephwoldemichael4350 ปีที่แล้ว

    Brother I wish God give you Long Live and Helth ❤️❤️❤️🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 ปีที่แล้ว

    Kale hywet yasemalen

  • @josephwoldemichael4350
    @josephwoldemichael4350 ปีที่แล้ว

    Brother I can’t say enough Thanks so much ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እመብርሃን እናቴ የስደት ስንቄ አትለይች🙏🙏🙏💚💛💓

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @josephwoldemichael4350
    @josephwoldemichael4350 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🚔🙏🙏🙏

  • @sifen5
    @sifen5 ปีที่แล้ว

    Çağda usrfh♥️♥️♥️

  • @almazgirma8628
    @almazgirma8628 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማል 🙏ከአያቴ ጋር እንል ነበር ብዙ ነገር ያሰታውሰኛል

  • @josephwoldemichael4350
    @josephwoldemichael4350 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️❤️

  • @Bethlehem598
    @Bethlehem598 ปีที่แล้ว

    እመቤታችን ማርያም የሚስጥር መቅጃ አች ነሽ ያላት አባት ማነው ከመልሱ ልማር ነው

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
    መምህር በድምፅ ብቻ ሳይሆን
    ወንድማችን ላይቭ ቢሆን
    የበለጠ ህዝብ የሚማር
    ይመስለኛል::

  • @zawdezawde2498
    @zawdezawde2498 ปีที่แล้ว

    Amwn

  • @ruthruth4623
    @ruthruth4623 ปีที่แล้ว

    Zmy

  • @meseretzeleke
    @meseretzeleke ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንየመቤታችንበርከትእርድቷይደርብንዘማሪመላይኪትያስማልንእዲሜናጤናይስጥልን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ ปีที่แล้ว +1

    ከመቼዉ ሰምታችሁት ቃለ ህይወት ያሰማልን አላችሁሳ?30ደቂቃ ነው ቃለ እግዚአብሔሩ
    ከተለቀቀ 38ሰከንድ ነው ወይ ሩጫ
    ለኮሜንት አትቸኩል ዲያቁኑም እንዲበረቱ ከሆነ እሰዮ ነው ግን ከተማርን በኋላ ቢሆንስ ጥያቄ ሊኖር ይችላል ሊላም ማስተዋሉ ያድለን ለማንኛዉም

    • @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
      @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ ปีที่แล้ว

      እውነት ብለሻል የእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ለማለት ቃሉን መስማት ግድ ይለናል ማስተዋልን ያድለን

  • @ababetedesse5594
    @ababetedesse5594 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @addisalametube2147
    @addisalametube2147 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 ปีที่แล้ว

    አሜን፫

  • @josephwoldemichael4350
    @josephwoldemichael4350 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @enigebreghergish8967
    @enigebreghergish8967 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😇😇😇😇😇😇😇😇🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲