ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምንገድ ዳር ስለነበረ ነው ካሳ ተሰቶት የፈረሰው እኛንም ይዞን ሞተ የናቴን ቡና መጠጫ አፈረሷት
ያሳዝናል
ሁለመናው በተዋጠለበት ግዜ ያስዝናል
እና ሌላ ኮንቲነር አይሰጡዋቸውም
@@zaynabaa4034 ሌላ ቧታ ይሰጣቸዋል እኮ ደሴን እዳድስ ለመስራት ስለፈለጉነው
@@Aዩስራሰኢድየገራዶዋ ከሰጧቸው እማ ጥሩ ሆነ በመርሳ አልሰጡነም
ሰው አንድ ቤት ለመስራት ብዙ አመት ይፈጅበታል ለማፍረስ ግን ሰአታት በቂ ነው ይገርማል ሱብሀንአላህ ☝️🤔 በተረፈ ወሎ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤️ ደሴ ❤️ ረምሊ 😍🙋♀️
በጣም ወላሂ
ሀቅ
መስራት እንጂ ማፍረስ አያቅትም በሰአታት ፍርስርሱን አወጡት በተሻላ ነገር አላህ ይተካችሁ
🥺🥺ወላሂ ብዙ ትዝታ ነበረኝ ወይ ጅምሩክየእርግጠኛ ነኝ ደሴወች ብዙወቹ ቅር እንደሚላቼው በመፍረሱ ምክንያቱም ብዙ ትዝታ አለው የባህል ልብስ እራሱ ዋና መሼጫው እዛ ነበር አይይ
እኔም😢😢😢😢😢
ወላህ ይህን ካፌስወደው አይ እዳልበላንብሽ እዳልጠጣንብሽ👍
እነ አህመድ ጥሩዎቹ ቤተሰብ የተሻለውን ያድርግላችሁ
በሰላምና ልማት ከሆነ ይሁን ለበጎ ነው ምን ተፈጥሮ ነው ብየ ደነገጥኩ ለናትም አላህ በተሻለ ነገር ይተካቸው የኔ ውድ
ረምሊ ኔትወርክ ካፌ ብዙ ትዝታወች ነበሩ❤️❤️❤️ኢሻአላህ ደግሞ አሰፖልት መንገዳችን ደግሞ በሰላም ተጠናቆ የምንጠቀመብት ያድርገን
ሻይ ቡና እምንልባት ነበር ከጎደኞቸ ጋር አይ ትዝታ
ምንሁኖንወ
ከደሴ ትዝታ ቢኖረኝ ሜግሬሺን ሄጀ ሮብ ቀን ገበያ አለች የሆነች ልጅ ወስዳን ዟዙሬያለሁ ከዛ በመቀጠል ሜግሬሽን አሻራ እንቢ ብሎኝ እያለቀስኩ 3ግዜ ከደሴ ሀይቅ ተመለስኩ😂 በ4ተኛዉ ሰራልኝ
ወይ ለምን ያፈርሱታል ወየስ እደሌላ ሀገር ቤት አግልግሎቱን ጨርሶ ይፈረስ ተብሎ ነወ አልገባኘም
መንገድ ዳር ሰለሆነ መንግሰት ካሳ ከፋሎቸዉ ነዉ እንጅ ዝብሎ አይደለም
@@hayathayu2936 kasa yetekefelachew mn yakel endehone ena yt bota endetsetachew letasrejin techiyaleshi?????
@@amirmahmud-qi9gx ምነዉ አሚር በሰላም ነዉ አጠያየቅህ የሰላም አይመሰልም😅 መጀመሪያ ቪድዮ ሳታዩ ኮመት ባሰጡ ደሰ ይላል ለማንኛዉም ለጥያቄህ መልሰ ማንኛዉም ቦታ ነባርና ህጋዊ ሆኖ የተሰራ ቤት/ህፃ ዝብሎ አይፈርሰም የከተማ አሰተዳደሩ መገድ ዳር ላይ ነዉ መፍረሰ አለበት ብሎ ከወሰነ ካሳ ከፍሎ እንጅ ዝብሎ አያፈርሰም ከኔ በተጨማሪ ለጥያቄህ አጥጋቢ መልሰ እድታገኝ ቪድዩዉን ጨርሰህ እየዉ 30ሚሊወን ካሳ ተሰቶታል ተብላል እያለች ነዉ 👌 ok thanks
@@hayathayu2936 mengest mnm aynet kasam hone telewachi bota alsetem birr kasa ensetalen yalut 4 milon akebabi new esunm ye zara 4 amet yetegemt gemet mnm beki kasa aydelm yeham honm gen yehanenm alkefelum telewach bota afresu ena yestachuale tebelo ferese enji altesetem , eregtegna belhonachubet negr lay beki kasa tesetual aybalem
@@amirmahmud-qi9gx እኔ መች በቂ ካሳ ተሰቷል አልኩኝ ብሮየ ለማንኛዉም ያም ሆነ ይህ ለሁሉም ነገር ቀድሩን ሚናሏህ ሁሉም ያላህ ዉሳኔ ነዉ
ለመስራት ብዙ አመት ይፈጃል ለመፍረስ ግን አንድ ሰዓት እንኳን አይፈጂም ሱበሃንአላህ
ትክክል
ማንኛውም ነገር ነመገባት እኮ ግዜ ይፈጃን ለመፍረስ ግን ሳአትም አይቆይ
ማነውእደኔ ያገሩሰውየናፈቀው አይኔ የተከራተተው እሰውላይነው እናአላህየተሻለውንይተካን አገራችንን ሰላምያርግልንያረብ
ለምን ያልተዋጣለት ቦታ ላይ ይሰራሉ ማለት ትንንሸ ሱቅ ችግር የለዉም ፎቅ ግን እርግጠኛ ያልሆነ ቦታ አይሰራም
Sheketa sheket sgezaenkon jedessia sheketa sheket wuchi alneberem yeteshalewn yistachihu hulachihum
ያሳዝናል ስንት መከራቸዉን አይተዉ ሠርተዉ ያላሳብ እነሱ ያፈርሳሉ አናታቸዉ ይፍረስና
በጣም የሚገርመኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ቤት ሲፈርስ ቆሞ ያያል ሰው ሲደባደብ ቆሞ ያያል ሌባ ሲሰርቅ ቆሞ በጣም ይገርማል ለስራ እንደዚህ ቢሆኑ የት በተደረሰ ነበር
ያንንየመሰለካፌ።አፈለሱ።መቸሊገነባነው።በዝህኑሮውዱነት።
ወላሂ ዴሴያችን ናፍቆኛል ሀገሬ😥ግን ለምን ሌላ አማራጭ አልነበርም ሀገሬ ከፍ ትበልልኝ ወሎ በልማት ተበድሏል
አድድቤትለመስራትብዙአመታትንይፈጃል፣ለማፍርስግን፣ቀላልነው፣ሱብሀንአላህ፣እምየደሴ፣ሠላምሽን፣አላህ፣ያብዛው፣አገሬ
ወይኔኑትወርክካፋ።አይየክፉቀኔ።ብዙአመትሰርቸባታለሁ።አይካሊዱመጥናናቱንይስጣቸው
ወይኔ ትዝታ ከባሉካዬ ጋር ቁጭ ብለን የሆድ የሆዳችንን እንድሁም ስለ ሂወታችን የምናወራው ከቤታችን በይበልጥ ኔቶርክ ካፌ ቁጭ ብለን ነበር 😢😢
ማሻአላና አሁን አብራችሁአደላችሁም አብሽርእህት
@@mariamfanta5656 አሁን ስዴት ነኝ ኢንሻ አላህ በቅርቡ እሄዳለሁ
መስራት እጂ ማፍርስ ምን ይቸግራል አይ የኛ መግስት
Minugar neber?
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የሥራየ መጀመሪይ ውይ አዱኔያ ሁሉም ፈራሽነው
እረ ለምንዲነዉ እሚያፈረሡት አይ መከራቺን
ሠዉ ሁላ በቂጡ ነዉ የሚያስበዉ ቱ ጨካኝ ናቸዉ ምን መንገድ ቢዘጋ ጨክኜ አላፈርስም ስንት ዋጋ ተከፍሎበህ ኧረዳ
ለምን ነው እሚፈርሠው
ማፍረስኮ ቀላልነዉ ደሴኮ አድስ የተሰራ የለም ሁሉም የድሮ ነዉ ደሴ እደአጀማመሩአ የት በደረሰች ነበር
ቆይለምድነወየፈረሰወ ሊድሱትነወ??????
ስውደፍርነው ህገወጥቤት በግብ ሲራ
እራምላ ስለህገወጥ ቤት ምንም አዲስ ነገር የለም ወይ 🥺ውይአፍርሰው ቁርጣችንን አላወቅን ውይካርታ ሰተው ልባችን ባረፍ
አላህ ለህይርያዲርገው የበለጠውን ይረዝቃቸው
ምንአይነትጊዜላይደረስን
ለምንድን ነው የሚፈርሰው?
ለምን እደሚያፈርሱት ባይገባኚም አገራችን አላህ ሰላም ያርግልን ሌላው ትርፍነው
ለምንድነዉ የፈረሠዉ
አይ ካሳ ከተሰጡ ጥሩ በዚበኑሮ ውድነት ግን ያረጀነው
አንደኛ ነኝ ዛሬ እንኳን ሰላም መጣሽ ራምላ
አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሠላምነሺ ማር በሠላምነው የፈረሠው
ምንገድ ዳር ስለሆነ ብለው
@@remlalemma እሺ እህቴዋ ደሞ ጦረነት መጣ ብየ ሀገር ደነገጥኩ
ሱብሀን አላህ መገንባት ይከብዳል ማፍረስ ግን ቀላል ነው ።
ሳይ በዴቂቃ
Agere bzu tzta alengi network kafe
ግን የሆነ የታቀደ ነገር ጊዜውን ጠብቆ አይቀርም ማለት ነው ለምገድ ስፋት ይጀርሳል ከተባለ ቆይቶ ነበር ብዙ ትዝታወች አሉን ኖትወርክ ካፌ
ታይታኒክ ይፈርስ ይሆን እንዴ ይህ ከፈርስ
የዛሬ አስር አመት አስታውሳለሁ ለመንገድ ስፋት ይፈርሳል ከተባለ ወይኔ ትዝታችንን አፈረሱብን😁😂😂
@@saedaseid3548 እሱን አላቅም የኔ ውድ ግን ይሄ ይፈርሳል ተብሎ ነበር ለመገድ ስፋት ከተማችን ትደግልን ሰላም ለምየ ደሴ
ጉድነው ምግስት ምን ሊረገውነው
መልሰውለመስራትነውውይያምርነበር
ወነት ነዉ
አህሰን ምገድ ዳር ያሉ ቤቶች መፍረስ አለባቸው
እኔህገወጥ ኮ/ቻ ገዛሁ ዱአ አድርጉልኝ ህጋዊ ብፈልግም አቅሜ አልቻለም
ለምን እየፈርስ የሀርብ ሀገሯ ሴት እያለቀስች አታዩም ውድ ቢሆኖም ህጋው ሀሪፍ ነው
ለምን ያፈርሱታል
ወይኔ ደሴ እማ እ ደው የገበሬ አገር መሥላለች ክክክክክክ አድ እኳ የከተማ ሠው የለም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
የከተማ ሰው ያማረበት በገበሬው መሰለኝ አገሩን ያሳደገ ገበሬጅ ማነው ክብር ለገበሬ
እደት ፎቅ መገባትነውጂ ማፍረስ ጉድ የኛአገርነገር
እረኡኡኡኡለምድነውራምላየሚያፈርሡት
አሰላምአለይኩምወራህመቱላህወበረካተሁሰላምነሽረምላበሰላምነውየሚያፊርሱት
እንደት ነው የፈረሰው ሰው ነው ያፈረሰው ሌሽ
ኡሁን አፍርሰው ቁጭ ሉሜለት ነው መቼም አይሠሩት ጠብቁ
ሱብሀንአላህ የአላህስራሲሆን ሰከንድ አልቆየም የሰውስራግን አይየኛነገር
በ አላህ ለምን ነው የምያፈርሱት
ለምንድነው ሚያፈረሡት😥
ለምድነዉ የሚፈርሠዉ?
ለምን አፈረሱት 😢
ለምንድን ነው የሚፈርሱት ረምሊ
ለምድን ነው የሚያፈርሱት
ሲገርሙ የለማተሚያፈርሱ ያለማዉን አይሰሩም ሲያናዱ
ለምንንንን 😢😢😢😢😢
ምንገድ ዳር ስለሆነ
ለምድነው የሚፈርስው
ውይ ኔትወርክክክክክ አፈረሡት ማፍረስእንጅመስራትአያውቁም
Betam yasaznal
ለሰርቶ አደርም ስራ ተገኘ ማለት ነው
Yallahi wolahi betam asdngtgi hgrchn man taftre bey remla
ምክኒያት
ለምድነዉ የፈረሰዉ
ለምንድነው የሚፈርሰው ራምሊየ አይ ደሴ ሸቀጣ ሸቀጥ የሚገርም ሱቅ ነበር በዘመኑ ብረት ህንፃው ቢሰራ ኑሮ ባንድ ምት ይፈርስ ነበር አረ ግን ለምንድን ነው የሚያፈርሱት?
ለመንገድ ሰራ ነው
ዉይ ራምሊ ከካፌዉ ሁሉ ቅልል የሚለኝ ኒቶርክ ካፌ ነበር
አልሀምዱሊላህ እንኳንም የሰላም ሆነ መፍረሱ እሰው ላይ ሳይፈርስ
ለመንገድ ሰራ ነው የፈረሰው ማማየ
@@ወሎደሴየፍቅርሀገር የምን መንገድ ሁቢ
ለምን ፈረሰ ረምምሊ
ለምንያፊርሱታል
ለምድነው የሚፈርሰው ረምሊ አላህ ከጁታው ያዎጣውን ጉድኮነው አይሀገሬ
መንግስት ግን እውነት ጨዋታ ነው የያዘው በዛሬ በኑሮ ውድነት ማፍረስ ሲሰሩ አላየውም ነበር ወይ ሀስቡነሏህ ወኒእመሉ ወኪል
ለምድነው የሚፈርሰው
ላሀውል አላህ ይርሀመው
ለምን 😯
የምር መፍረሱ ጥሩ ሁኖ ሳለ እኔ ግን ከፍቶኛልብዙ ትዝታወች አሉት ነበር ብቻ ኸይር አራዳ ግን መፍረስ መፍረስ አለውለካ ማፍረስ ቀላል ነው ይገርማል
😢😢😢😢😢😢
ያለምክንያትማ አይፈርስም ለኸይሩ ነው
አህለን ለምድነው ኢሚፈርሰው
ግን ለምንድነው .አሚፋሪስው
የማይቀለድ ቀልድ አትቀልጅ ቱርክ ወዶላቸው መሰለሽ እዴጥሩነገር ቱርክ አላለችም አላህ ይጠብቀን ከዙህበላ።
ወዶላቸው ነው አልኩ እንዴ
😢😢😢😢😢አይ ዱኒያ ወላሂ አይ ኒቶርክ አላህ የተሻለ ይስጣቸው ያረብ
ወይኔ ኒቶርክ ካፌ መዝናኛየነበረች ያሳዝናል
Sewyew yukrien Alalem kkkk🤣🤣🤣🤣
ለምን ወላሂ ሲወድቅ እደቱርክ ነው ብየ ወገቤ ተቆርጠ ሀገሬ አላህ ይጠብቅሽ ያርብ😥
እእእ ለምን
አቤትጡራቸውለምንያፈርሱታልእደሳኡዲመግስትማፍረስጀመሩ
እፍ ማፍረሰ እንድህ ቀላል ነዉ እኔ በመስራህ በገቤ ተቆርጧል
ለምነዉ እሚያፈረሡት🥺🥺🥺🥺
ድሴን አልውዳትም ኮቦልቻ ጊን በጣም እውዳታለሁ
ወይኔ ኔትወረክ ካፊ ብዙ ትዝታወች ነበሩኝ ብዙ ጊዜ ሻይ ቡና የምጋበዝባት ነበረች ክክክ
ኔቶረክ አይይይ ትዝታየ
ደሴዎች እህት ወንድሞቸ የሚሸጥ ቤት እንዳለ አሣውቁኝ ህገወጥም ቢሄን ችግር የለውም 6 አመቴ በስደት አሁን ደከመኝ ያረብ
0914609597 አደራ ህገወጥ እንዳትገዥ
@@remlalemma ምን ላድርግ የኔ ውድ ህጋውይ በአሁኑ ሠአት ከባድ ሆነብኝ ቢንስ እስከ አንድ ሚሊየን ቦታ ባገኝ እንኳ ጥሩ ነበር ካገኘሽ ፈልጊልኝ እህቴ
@@SEADA-c8j ለቦታ ብቻ አድ ሚሊየን ያ. ረብ.
ህገውጥ ትያለሽ እንደ ሞኝ ነሽ እንደ ህገወጥ ቤት እየፈረሰ ህገውጥ ቦታ ከምትዢ ደሴ ገጠር አስፓልት ደር ህጋዊ ቦታ ብትገዢ ይሻላል እህት
ደሴ ኩታ በር ህገወጥ ቤቶች ፈርሰዋል አሁን በቅርብ እኔ ተማሪ እያለሁ 1998 ላይ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ሰፍር ምርጥ ምርጥ ቤቶች ፈርሰዋል ህገወጥ ተብለው በዶዘር አፍርሰውባቸወዋል በአይኔ አይቻለሁ ህገወጥ የሚባል ነገር እደት እደምጣላ ሆሆሆ ተከራይቶ መኖር ይሻለል ህገወጥ ቦታ ከመግዛት እህቶች
ረምላየ. በዚህ በተወደደ ኖሮ ቤት ይፈረሳል ኡኡኡ በዛላይ ህንፃ
እንዲህ አፍርሰው ከሚሰሩ ምንአለ ካላቸው ለሚስኪኖች ሚሰጡ እንደት ኢቶ ባደገችነበር እያፈርሱ እያደር ከማደህየት
ምንድነው ኬዙ ? ወይስ የሌላ ብሄር ተወላጅ ንብረት ነው ? በ ኦሮሚያ የሰለቸን ነገር አማራ ክልልም ተዛመተ ኩፍኝ ይመስል ሆ
ምንገድ ዳር ስለሆነ ነው
😭😭😭😭😭😭
ለምንንንንንን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ምንገድ ዳር ስለነበረ ነው ካሳ ተሰቶት የፈረሰው እኛንም ይዞን ሞተ የናቴን ቡና መጠጫ አፈረሷት
ያሳዝናል
ሁለመናው በተዋጠለበት ግዜ ያስዝናል
እና ሌላ ኮንቲነር አይሰጡዋቸውም
@@zaynabaa4034 ሌላ ቧታ ይሰጣቸዋል እኮ ደሴን እዳድስ ለመስራት ስለፈለጉነው
@@Aዩስራሰኢድየገራዶዋ ከሰጧቸው እማ ጥሩ ሆነ በመርሳ አልሰጡነም
ሰው አንድ ቤት ለመስራት ብዙ አመት ይፈጅበታል ለማፍረስ ግን ሰአታት በቂ ነው ይገርማል ሱብሀንአላህ ☝️🤔 በተረፈ ወሎ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤️ ደሴ ❤️ ረምሊ 😍🙋♀️
በጣም ወላሂ
ሀቅ
መስራት እንጂ ማፍረስ አያቅትም በሰአታት ፍርስርሱን አወጡት በተሻላ ነገር አላህ ይተካችሁ
🥺🥺ወላሂ ብዙ ትዝታ ነበረኝ ወይ ጅምሩክየ
እርግጠኛ ነኝ ደሴወች ብዙወቹ ቅር እንደሚላቼው በመፍረሱ ምክንያቱም ብዙ ትዝታ አለው የባህል ልብስ እራሱ ዋና መሼጫው እዛ ነበር አይይ
እኔም😢😢😢😢😢
ወላህ ይህን ካፌስወደው አይ እዳልበላንብሽ እዳልጠጣንብሽ👍
እነ አህመድ ጥሩዎቹ ቤተሰብ የተሻለውን ያድርግላችሁ
በሰላምና ልማት ከሆነ ይሁን ለበጎ ነው ምን ተፈጥሮ ነው ብየ ደነገጥኩ ለናትም አላህ በተሻለ ነገር ይተካቸው የኔ ውድ
ረምሊ ኔትወርክ ካፌ ብዙ ትዝታወች ነበሩ❤️❤️❤️ኢሻአላህ ደግሞ አሰፖልት መንገዳችን ደግሞ በሰላም ተጠናቆ የምንጠቀመብት ያድርገን
ሻይ ቡና እምንልባት ነበር ከጎደኞቸ ጋር አይ ትዝታ
ምንሁኖንወ
ከደሴ ትዝታ ቢኖረኝ ሜግሬሺን ሄጀ ሮብ ቀን ገበያ አለች የሆነች ልጅ ወስዳን ዟዙሬያለሁ ከዛ በመቀጠል ሜግሬሽን አሻራ እንቢ ብሎኝ እያለቀስኩ 3ግዜ ከደሴ ሀይቅ ተመለስኩ😂 በ4ተኛዉ ሰራልኝ
ወይ ለምን ያፈርሱታል ወየስ እደሌላ ሀገር ቤት አግልግሎቱን ጨርሶ ይፈረስ ተብሎ ነወ አልገባኘም
መንገድ ዳር ሰለሆነ መንግሰት ካሳ ከፋሎቸዉ ነዉ እንጅ ዝብሎ አይደለም
@@hayathayu2936 kasa yetekefelachew mn yakel endehone ena yt bota endetsetachew letasrejin techiyaleshi?????
@@amirmahmud-qi9gx ምነዉ አሚር በሰላም ነዉ አጠያየቅህ የሰላም አይመሰልም😅 መጀመሪያ
ቪድዮ ሳታዩ ኮመት ባሰጡ ደሰ ይላል ለማንኛዉም ለጥያቄህ መልሰ ማንኛዉም ቦታ ነባርና ህጋዊ ሆኖ የተሰራ ቤት/ህፃ ዝብሎ አይፈርሰም የከተማ አሰተዳደሩ መገድ ዳር ላይ ነዉ መፍረሰ አለበት ብሎ ከወሰነ ካሳ ከፍሎ እንጅ ዝብሎ አያፈርሰም ከኔ በተጨማሪ ለጥያቄህ አጥጋቢ መልሰ እድታገኝ ቪድዩዉን ጨርሰህ እየዉ 30ሚሊወን ካሳ ተሰቶታል ተብላል እያለች ነዉ 👌 ok thanks
@@hayathayu2936 mengest mnm aynet kasam hone telewachi bota alsetem birr kasa ensetalen yalut 4 milon akebabi new esunm ye zara 4 amet yetegemt gemet mnm beki kasa aydelm yeham honm gen yehanenm alkefelum telewach bota afresu ena yestachuale tebelo ferese enji altesetem , eregtegna belhonachubet negr lay beki kasa tesetual aybalem
@@amirmahmud-qi9gx እኔ መች በቂ ካሳ ተሰቷል አልኩኝ ብሮየ ለማንኛዉም ያም ሆነ ይህ ለሁሉም ነገር ቀድሩን ሚናሏህ ሁሉም ያላህ ዉሳኔ ነዉ
ለመስራት ብዙ አመት ይፈጃል ለመፍረስ ግን አንድ ሰዓት እንኳን አይፈጂም ሱበሃንአላህ
ትክክል
ማንኛውም ነገር ነመገባት እኮ ግዜ ይፈጃን ለመፍረስ ግን ሳአትም አይቆይ
ማነውእደኔ ያገሩሰውየናፈቀው አይኔ የተከራተተው እሰውላይነው እናአላህየተሻለውንይተካን አገራችንን ሰላምያርግልንያረብ
ለምን ያልተዋጣለት ቦታ ላይ ይሰራሉ ማለት ትንንሸ ሱቅ ችግር የለዉም ፎቅ ግን እርግጠኛ ያልሆነ ቦታ አይሰራም
Sheketa sheket sgezaenkon jedessia sheketa sheket wuchi alneberem yeteshalewn yistachihu hulachihum
ያሳዝናል ስንት መከራቸዉን አይተዉ ሠርተዉ ያላሳብ እነሱ ያፈርሳሉ አናታቸዉ ይፍረስና
በጣም የሚገርመኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ቤት ሲፈርስ ቆሞ ያያል ሰው ሲደባደብ ቆሞ ያያል ሌባ ሲሰርቅ ቆሞ በጣም ይገርማል ለስራ እንደዚህ ቢሆኑ የት በተደረሰ ነበር
ያንንየመሰለካፌ።አፈለሱ።መቸሊገነባነው።በዝህኑሮውዱነት።
ወላሂ ዴሴያችን ናፍቆኛል ሀገሬ😥
ግን ለምን ሌላ አማራጭ አልነበርም
ሀገሬ ከፍ ትበልልኝ ወሎ በልማት ተበድሏል
አድድቤትለመስራትብዙአመታትንይፈጃል፣ለማፍርስግን፣ቀላልነው፣ሱብሀንአላህ፣እምየደሴ፣ሠላምሽን፣አላህ፣ያብዛው፣አገሬ
ወይኔኑትወርክካፋ።አይየክፉቀኔ።ብዙአመትሰርቸባታለሁ።አይካሊዱመጥናናቱንይስጣቸው
ወይኔ ትዝታ ከባሉካዬ ጋር ቁጭ ብለን የሆድ የሆዳችንን እንድሁም ስለ ሂወታችን የምናወራው ከቤታችን በይበልጥ ኔቶርክ ካፌ ቁጭ ብለን ነበር 😢😢
ማሻአላና አሁን አብራችሁአደላችሁም አብሽርእህት
@@mariamfanta5656 አሁን ስዴት ነኝ ኢንሻ አላህ በቅርቡ እሄዳለሁ
መስራት እጂ ማፍርስ ምን ይቸግራል አይ የኛ መግስት
Minugar neber?
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የሥራየ መጀመሪይ ውይ አዱኔያ ሁሉም ፈራሽነው
እረ ለምንዲነዉ እሚያፈረሡት አይ መከራቺን
ሠዉ ሁላ በቂጡ ነዉ የሚያስበዉ ቱ ጨካኝ ናቸዉ ምን መንገድ ቢዘጋ ጨክኜ አላፈርስም ስንት ዋጋ ተከፍሎበህ ኧረዳ
ለምን ነው እሚፈርሠው
ማፍረስኮ ቀላልነዉ ደሴኮ አድስ የተሰራ የለም ሁሉም የድሮ ነዉ ደሴ እደአጀማመሩአ የት በደረሰች ነበር
ቆይለምድነወየፈረሰወ ሊድሱትነወ??????
ስውደፍርነው ህገወጥቤት በግብ ሲራ
እራምላ ስለህገወጥ ቤት ምንም አዲስ ነገር የለም ወይ 🥺ውይአፍርሰው ቁርጣችንን አላወቅን ውይካርታ ሰተው ልባችን ባረፍ
አላህ ለህይርያዲርገው የበለጠውን ይረዝቃቸው
ምንአይነትጊዜላይደረስን
ለምንድን ነው የሚፈርሰው?
ለምን እደሚያፈርሱት ባይገባኚም አገራችን አላህ ሰላም ያርግልን ሌላው ትርፍነው
ለምንድነዉ የፈረሠዉ
አይ ካሳ ከተሰጡ ጥሩ በዚበኑሮ ውድነት ግን ያረጀነው
አንደኛ ነኝ ዛሬ እንኳን ሰላም መጣሽ ራምላ
አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሠላምነሺ ማር በሠላምነው የፈረሠው
ምንገድ ዳር ስለሆነ ብለው
@@remlalemma እሺ እህቴዋ ደሞ ጦረነት መጣ ብየ ሀገር ደነገጥኩ
ሱብሀን አላህ መገንባት ይከብዳል ማፍረስ ግን ቀላል ነው ።
ሳይ በዴቂቃ
Agere bzu tzta alengi network kafe
ግን የሆነ የታቀደ ነገር ጊዜውን ጠብቆ አይቀርም ማለት ነው ለምገድ ስፋት ይጀርሳል ከተባለ ቆይቶ ነበር ብዙ ትዝታወች አሉን ኖትወርክ ካፌ
ታይታኒክ ይፈርስ ይሆን እንዴ ይህ ከፈርስ
የዛሬ አስር አመት አስታውሳለሁ ለመንገድ ስፋት ይፈርሳል ከተባለ ወይኔ ትዝታችንን አፈረሱብን😁😂😂
@@saedaseid3548 እሱን አላቅም የኔ ውድ ግን ይሄ ይፈርሳል ተብሎ ነበር ለመገድ ስፋት ከተማችን ትደግልን ሰላም ለምየ ደሴ
ጉድነው ምግስት ምን ሊረገውነው
መልሰውለመስራትነውውይያምርነበር
ወነት ነዉ
አህሰን ምገድ ዳር ያሉ ቤቶች መፍረስ አለባቸው
እኔህገወጥ ኮ/ቻ ገዛሁ ዱአ አድርጉልኝ ህጋዊ ብፈልግም አቅሜ አልቻለም
ለምን እየፈርስ የሀርብ ሀገሯ ሴት እያለቀስች አታዩም ውድ ቢሆኖም ህጋው ሀሪፍ ነው
ለምን ያፈርሱታል
ወይኔ ደሴ እማ እ ደው የገበሬ አገር መሥላለች ክክክክክክ አድ እኳ የከተማ ሠው የለም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
የከተማ ሰው ያማረበት በገበሬው መሰለኝ አገሩን ያሳደገ ገበሬጅ ማነው ክብር ለገበሬ
እደት ፎቅ መገባትነውጂ ማፍረስ ጉድ የኛአገርነገር
እረኡኡኡኡለምድነውራምላየሚያፈርሡት
አሰላምአለይኩምወራህመቱላህወበረካተሁሰላምነሽረምላበሰላምነውየሚያፊርሱት
እንደት ነው የፈረሰው ሰው ነው ያፈረሰው ሌሽ
ኡሁን አፍርሰው ቁጭ ሉሜለት ነው መቼም አይሠሩት ጠብቁ
ሱብሀንአላህ የአላህስራሲሆን ሰከንድ አልቆየም የሰውስራግን አይየኛነገር
በ አላህ ለምን ነው የምያፈርሱት
ለምንድነው ሚያፈረሡት😥
ለምድነዉ የሚፈርሠዉ?
ለምን አፈረሱት 😢
ለምንድን ነው የሚፈርሱት ረምሊ
ለምድን ነው የሚያፈርሱት
ሲገርሙ የለማተሚያፈርሱ ያለማዉን አይሰሩም ሲያናዱ
ለምንንንን 😢😢😢😢😢
ምንገድ ዳር ስለሆነ
ለምድነው የሚፈርስው
ውይ ኔትወርክክክክክ አፈረሡት ማፍረስእንጅመስራትአያውቁም
Betam yasaznal
ለሰርቶ አደርም ስራ ተገኘ ማለት ነው
Yallahi wolahi betam asdngtgi hgrchn man taftre bey remla
ምክኒያት
ለምድነዉ የፈረሰዉ
ለምንድነው የሚፈርሰው ራምሊየ አይ ደሴ ሸቀጣ ሸቀጥ የሚገርም ሱቅ ነበር በዘመኑ ብረት ህንፃው ቢሰራ ኑሮ ባንድ ምት ይፈርስ ነበር አረ ግን ለምንድን ነው የሚያፈርሱት?
ለመንገድ ሰራ ነው
ዉይ ራምሊ ከካፌዉ ሁሉ ቅልል የሚለኝ ኒቶርክ ካፌ ነበር
አልሀምዱሊላህ እንኳንም የሰላም ሆነ መፍረሱ እሰው ላይ ሳይፈርስ
ለመንገድ ሰራ ነው የፈረሰው ማማየ
@@ወሎደሴየፍቅርሀገር የምን መንገድ ሁቢ
ለምን ፈረሰ ረምምሊ
ለምንያፊርሱታል
ለምድነው የሚፈርሰው ረምሊ አላህ ከጁታው ያዎጣውን ጉድኮነው አይሀገሬ
መንግስት ግን እውነት ጨዋታ ነው የያዘው በዛሬ በኑሮ ውድነት ማፍረስ ሲሰሩ አላየውም ነበር ወይ ሀስቡነሏህ ወኒእመሉ ወኪል
ለምድነው የሚፈርሰው
ላሀውል አላህ ይርሀመው
ለምን 😯
የምር መፍረሱ ጥሩ ሁኖ ሳለ እኔ ግን ከፍቶኛልብዙ ትዝታወች አሉት ነበር ብቻ ኸይር አራዳ ግን መፍረስ መፍረስ አለው
ለካ ማፍረስ ቀላል ነው ይገርማል
😢😢😢😢😢😢
ያለምክንያትማ አይፈርስም ለኸይሩ ነው
አህለን ለምድነው ኢሚፈርሰው
ግን ለምንድነው .አሚፋሪስው
የማይቀለድ ቀልድ አትቀልጅ ቱርክ ወዶላቸው መሰለሽ እዴጥሩነገር ቱርክ አላለችም አላህ ይጠብቀን ከዙህበላ።
ወዶላቸው ነው አልኩ እንዴ
😢😢😢😢😢አይ ዱኒያ ወላሂ አይ ኒቶርክ አላህ የተሻለ ይስጣቸው ያረብ
ወይኔ ኒቶርክ ካፌ መዝናኛየነበረች ያሳዝናል
Sewyew yukrien Alalem kkkk🤣🤣🤣🤣
ለምን ወላሂ ሲወድቅ እደቱርክ ነው ብየ ወገቤ ተቆርጠ ሀገሬ አላህ ይጠብቅሽ ያርብ😥
እእእ ለምን
አቤትጡራቸውለምንያፈርሱታል
እደሳኡዲመግስትማፍረስጀመሩ