እግር ኳስና አምባገነኖች | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 23

  • @aliozilofficial
    @aliozilofficial 10 หลายเดือนก่อน +5

    Ephrem historical legend swedsh eko always ❤❤❤

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 10 หลายเดือนก่อน +3

    ትለያለክ ኤፋ ምርጥ ሰዉ ! በዚ አጋጣሚ የዉናስ ሓይለመስቀል የእስፓርት ጋዜጠኛ የት ጠፋ ድሮ ኢትዮጵያ ሬድዮና ቴሌቪጅን ይሰራ ነበር ስለሱ የሆነ ነገር በለኝ

  • @abenezerjr329
    @abenezerjr329 10 หลายเดือนก่อน +2

    አቀራረብክ አንደኛ ነዉ አንድ ሰዓት ብታወራ እራሱ አንድ ደቂቃ የሰማዉ አይመስለኝም🙌🙌🙌

  • @mosani6618
    @mosani6618 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሞኑን ደጋግሜ እየሰማው ስገረመብኝ የነበረው ፕሮግራም ❤

  • @Zewdulema
    @Zewdulema 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው አቀራረባችሁ የሚመቸኝ ኑሩልን

  • @alexnadew9847
    @alexnadew9847 10 หลายเดือนก่อน

    Ephraim please sila HADIYA Jaginawu bazabi 👑👑ye Ehtopia Nugusi bazabi 👑👑👑👑

  • @Baynayehutesfaye
    @Baynayehutesfaye 10 หลายเดือนก่อน

    thank you efiren i was always with you

  • @ryanseid3541
    @ryanseid3541 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኤፍሬም በናትህ ስለ ቪኒሰት ጁኔር የህይወት ታሪክ ስራልን በጉጉት እጠብቃለሁ እደምትሰራልን

  • @BolaBocaso
    @BolaBocaso 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @TeddyReact20503
    @TeddyReact20503 10 หลายเดือนก่อน

    Efirem pls🙏Rodri

  • @HailuReda-e
    @HailuReda-e 10 หลายเดือนก่อน

    Yhe dgame new kewerat befit tepesto alneber#

  • @AbrhamAsres-y9h
    @AbrhamAsres-y9h 10 หลายเดือนก่อน

    መሳጭ የቅላጼ ድምፅ??♥️♥️♥️♥️ⓁⓄⓋⒺ

  • @basaznewwon8278
    @basaznewwon8278 10 หลายเดือนก่อน

    አዲስ ነገርም ሥራ እንጂ

  • @abduselamsualih6715
    @abduselamsualih6715 10 หลายเดือนก่อน +1

    አፍህን ሞልተህ አምባገነን ስትል አታፍርም ሳዳምን ና ጋዳፊን ለናንተ አሜሪካ ናት የዲሞክራሲ የፍትህ አገር የኛ ሀገር ስፖርት ጋዜጠኞች ድምፃችሁን አሳምራችሁ በማያገባችሁ ጥልቅ ትላላችሁ ስፖርት ሁሉንም አንድ ያረጋል ትላላችሁ ሩስያን ከአለም ዋንጫ ለምን አገለሏት ዩክሬንን ለምን አሯን አበላሻት ብለው የነሱ ፍትህ እዚህ ድረስ ነው እናንተ እዚህ እነዚህ ብሽቅ አገሮችን ሞዴል አርጋችሁ ታወራላች እንተ ስለ 23 ተጨዋቾች ታወራለህ አለም በአሜሪካ አይደል ሰላም ያጣቺው ጋዳፊም ብትል ለሀገሩ ህዝብ ወርቅ አንጥፎ ነበር ሲያስተዳድራቸው ነበር አንተ እዚህ አምባገነን ትላለህ አያውቁም ብለህ ነው እንዴ የምትተረተሩብን እኛምኮ እናነባለን ይሄ አድማጭን መናቅ ነው

    • @Neziftaju123
      @Neziftaju123 10 หลายเดือนก่อน

      😮😮

    • @worldpeace6405
      @worldpeace6405 9 หลายเดือนก่อน

      እነዚህ ምትላቸው ሰዎች ለሀገር አሪፍ ሊሆኑ ይችላሉ ነገር ግን የሰው ልጅ መሆናቸውን አትዘንጋ ያጠፋሉ

  • @Deneke-d1c
    @Deneke-d1c 10 หลายเดือนก่อน

    እሲት ለ ሎዛ አበራ አንድ ኘሮግራም ሲራ

  • @yikealoWelday
    @yikealoWelday หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @mohammedhussen6207
    @mohammedhussen6207 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤