ለምለም ቀወጠቺዉ በነፂ እንሾሽላ ቀን 🫶❤️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2.7K

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 3 วันที่ผ่านมา +585

    ሴት ልጅ ክብሯን ጠብቃ እንደዚህ ስትዳራ ክብር ነው መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 3 วันที่ผ่านมา +3

      ምን ማለት ነው?

    • @Bety2026
      @Bety2026 3 วันที่ผ่านมา +3

      አንች ዘዋሪ😂😂😂

    • @kamilaYasuf
      @kamilaYasuf 3 วันที่ผ่านมา +7

      አረ በጣም ክብር ይሄ ከሆነ የአላህ ሱመያወች ምን ሊባሉ👑🎓🎓🎓

    • @Samri3344
      @Samri3344 3 วันที่ผ่านมา +1

      Wey awoo betam!!! mender lay Tagebin alesh malet kerto yehn mabrtatat alebgin.

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 3 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ❤❤❤እራሷንም አክብራ ቤተሰቧንም አስከብራ

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 3 วันที่ผ่านมา +913

    ያዝ በለዉ❤🎉

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp 3 วันที่ผ่านมา +184

    በጣም ጨዋ የተርጋጋች ልጂ ናት ባልየው ታድለሀል ትዳርሽ ይባርክ ነፅየ🎉🎉

    • @Amdo.m
      @Amdo.m 3 วันที่ผ่านมา +1

      እዉነት ነው ምርጥ ልጅ ነት ይገባታል

  • @gvu3799
    @gvu3799 3 วันที่ผ่านมา +31

    ፂ ማልቀሱን እረስተሻል ላስታውስሽ 😂😂😂😂😂😂 የኔ እህት መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ የሳራና የአብርሃም ያርገው❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሰምረ
      @ሰምረ วันที่ผ่านมา

      😂😂😅

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 3 วันที่ผ่านมา +48

    ዝ አቦ ጉራጌ ያ እንግዲ👏👏👏በጣም ነው ምታምሩ እንኳን ለዚ ክብር አበቃሽ ነፅዬ

  • @ToybaSeid-lo3jk
    @ToybaSeid-lo3jk 3 วันที่ผ่านมา +128

    ከምርቃኑ. ሁሉ. የተመቸኝ. መንግሥታችን. ልቦና. ይሥጠው. ደህና. መንግሥት. ይሥጠን😂😂😂የኔ ናት. አንጀቴን. አራሽው❤

    • @fatumayimer-t9z
      @fatumayimer-t9z 3 วันที่ผ่านมา +4

      ሳህ ወላ❤❤😂😂😂

    • @kfjrjejr5508
      @kfjrjejr5508 3 วันที่ผ่านมา +4

      እኔም😂😂😂

    • @SofyaMouhammad
      @SofyaMouhammad 3 วันที่ผ่านมา +5

      አወ ወላሂ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @sadasada6586
      @sadasada6586 3 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤

    • @BezzabegashawyeMariameljiii
      @BezzabegashawyeMariameljiii 2 วันที่ผ่านมา +2

      Amen amen amen 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @Etutube22
    @Etutube22 3 วันที่ผ่านมา +166

    ሴት ልጅ ክብሯን ጠብቃ ስታገባ ደስ ይላን💖ነፂዬ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ🎉❤

  • @HabibaAhmed-t4k
    @HabibaAhmed-t4k 3 วันที่ผ่านมา +42

    የሀይሚየ እናት የታየችዉ❤ ወይኔ ደስ ሲሉ አልተረፉም ዘለሉ እኮ😂😂😂

    • @BskHd-lp3hq
      @BskHd-lp3hq 3 วันที่ผ่านมา

      እኔ አይይይ ደህና ሰው

    • @Hayat-k7i
      @Hayat-k7i วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c 3 วันที่ผ่านมา +524

    ለመጀመሪያ ጊዜ የጉራጌ ሠርግ ያየ እደኔ😂😂😂😂

    • @RteGyy
      @RteGyy 3 วันที่ผ่านมา

      እኔ😅😅😅

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 3 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ በጣም ደስ ይላል ባህላቸው❤❤❤

    • @MakahAhmed-f8o
      @MakahAhmed-f8o 3 วันที่ผ่านมา

      እኔ😂❤

    • @LUBABAAbi
      @LUBABAAbi 3 วันที่ผ่านมา

      እኔ❤

    • @hikematube7242
      @hikematube7242 3 วันที่ผ่านมา +1

      የሶሊናን ቢድወ አይቻለ😂😂

  • @TecnoSpark10-n7t
    @TecnoSpark10-n7t 3 วันที่ผ่านมา +53

    ሴት ልጅ በክብር ስታገባ ማነው እደኔ ደስ የሚለው የስደት እህቶች አይዞን ቻሉት❤❤❤

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 3 วันที่ผ่านมา +152

    ወይኔ ነፂ የኔ ትውት❤እንኳን ለዚህ አበቃሽ❤የመዳም ቅመሞች ለዚህ ክብር ያብቃን🙏ጉራጌ ባልሆን--😢

    • @mayakoomayakookiyya-zr1lk
      @mayakoomayakookiyya-zr1lk 3 วันที่ผ่านมา +1

      Ye haymi enat ayteshal ahun tergagsh😂

    • @Dubaiabudab
      @Dubaiabudab 3 วันที่ผ่านมา +1

      wolahi enemi dasi alaynii😂❤​@@mayakoomayakookiyya-zr1lk

    • @EkirrameE
      @EkirrameE 3 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንንን

    • @Bety2026
      @Bety2026 3 วันที่ผ่านมา

      አሜን ያብቃን ከመዳም ቤት አዉጥቶ😂❤

    • @MinetBerhe
      @MinetBerhe 3 วันที่ผ่านมา

      አሜን❤

  • @feke2tube
    @feke2tube 3 วันที่ผ่านมา +152

    ማነው ቀን ሙሉ ሲጠብቅ የዋለ መቸ ተለቀቀ ሰርችም ሲያረግ😂😂😂 ላይክ አሳዩኝ የነፃ አድናቂዎች❤❤❤❤❤

    • @FateHussein-g3v
      @FateHussein-g3v 3 วันที่ผ่านมา

      Ene wlh asire yutub iyegabw yenasun sergi nabr setbik

    • @HanaDoha-t6w
      @HanaDoha-t6w 3 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

    • @AlamitoEthiopia
      @AlamitoEthiopia 3 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @rihana-kl6og
      @rihana-kl6og 2 วันที่ผ่านมา

      ስራ የላቹም??

    • @feke2tube
      @feke2tube 2 วันที่ผ่านมา

      @@rihana-kl6og 😃😃😃😜😜😂😂

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 3 วันที่ผ่านมา +77

    እልልልልልልልልልል🎉🎉🎉እንካን ለዚ ክብር አበቃሽ ዬኔ ዉድ❤❤❤❤

  • @s-ir1kz
    @s-ir1kz 3 วันที่ผ่านมา +58

    እኔ የተመቼኝ መንግስታችነም ልብ ይስጠው ስትል ለካ እኛብቻ አዴለንም የተሰቃየንውን😢😢😢😢😢

    • @Sofia-iq9gl
      @Sofia-iq9gl 3 วันที่ผ่านมา +13

      ኢትዮጵያ ሆኖ ያልተሠቃየ የለም መሬቱ እስቲቀጠቀጥ ድረስ 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Noora-i7w
      @Noora-i7w 3 วันที่ผ่านมา +2

      ተድያ አንዱ ስጎደ አንዱ ይደሠታል የላው ማነው ሆሆሆ አፍንጫ ስመታ አይን የለቅሣል ስባል አልሠማሽዴ እኔ ደሞ የስልጤ ተዎላጅ ነኝ

    • @sauditaif7667
      @sauditaif7667 2 วันที่ผ่านมา +1

      ጭዋ ሰው የሌላው ህመም ያመዋል እኮ

    • @ኢክራም-r7wtub
      @ኢክራም-r7wtub 2 วันที่ผ่านมา

      በጣም😢

    • @مباركالعبدولي
      @مباركالعبدولي 2 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂😂የተመታሺልጂአለመሳቅአቻልም

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ 3 วันที่ผ่านมา +9

    ለመጀመሪያ ጊዜ የጉራጌ ሰርግ ሳይ የምር ደስ ይላል ነፂ እኳን ደስ ያለሽ❤❤❤❤❤

  • @43789bb
    @43789bb 3 วันที่ผ่านมา +53

    አቤት ኢትዬዽያ ውበቷ ስንት እሚያምር ባህል አላት ከብሄር ብሄረሰቦች ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Lemi__21yutb
      @Lemi__21yutb 3 วันที่ผ่านมา +2

      የትግራይ ይበልጣል ባህሉ እንዴት ደስ ይላል መሰለሽ🎉🎉

    • @rozatube8871
      @rozatube8871 3 วันที่ผ่านมา +3

      ነበር ምን ዋጋለው በዘር ሊያጫርሰነው

    • @43789bb
      @43789bb 3 วันที่ผ่านมา +6

      @@Lemi__21yutb የማንም አይበልጥም አያንስም ሁሉም ብሄር ብሄረሰብ ባህል ምርትጥ ነው አንቺ ትግሬ አይደለሽም እንዲ የገባቹ ሰው አታጣሉ ጸሎት ያስፈልግሻል

    • @Rutaye
      @Rutaye 3 วันที่ผ่านมา

      የማንም ከማንም አይበልጥም😂አያንስም ሲስቱ😂​@@Lemi__21yutb

    • @SHA-gk8op
      @SHA-gk8op 3 วันที่ผ่านมา +4

      ​@@Lemi__21yutbየማንም ከማንም አይበልጥም ሁሉም የራሱ የሆነ ደስ የሚል ነገር አለው

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 3 วันที่ผ่านมา +37

    ነፅዬ የኔ ደርባባ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ መልካም ትዳር ይሁንልሽ የኔ ሴት ❤❤❤❤❤

  • @ነኢማ-ዪቱብ
    @ነኢማ-ዪቱብ 3 วันที่ผ่านมา +50

    ሴት ልጅ ክብራን ጠብቃ እደዚህ ሥትዳር ደስ ይላል በቤተሠብ ታጅባ በጓደኞቿ ተከባ ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ❤

    • @AzimeraKahaSi
      @AzimeraKahaSi 3 วันที่ผ่านมา

      ብትክክል🎉🎉🎉

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 3 วันที่ผ่านมา +7

    ሴት ልጅ በክብር በቤተሰብ ታካብራ ያገባች ትዳሯም ይበረክትለተል የኔ ቆንጆ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ 😍😍😍😍🫶🏽🫶🏽🫶🏽

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 3 วันที่ผ่านมา +9

    እንኳን ደስ አለሽ ፈጣሪ ወልዶ ለመሳም ያብቃቹ 🙏🙏🙏

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 3 วันที่ผ่านมา +34

    እልልልል😂😂😂ነፂዬ እኳን ለዚሕ ክብር አበቃሽ እሕቴ😂❤❤እልልልል ጉራጌነት ይለምልም😂💪💪💪🤣🤣💃💃💃💃

    • @khalilcell8560
      @khalilcell8560 3 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅😅

  • @NunubintAdem-wu7od
    @NunubintAdem-wu7od 3 วันที่ผ่านมา +30

    ሴት ልጅ ክብሯ ይሄ ነው ነጺ መልካም ትዳር ይሁንልሽ 🌺💘

  • @SamiraSamir-to2vb
    @SamiraSamir-to2vb 3 วันที่ผ่านมา +59

    ጉራጌዎች ስወዳቹ እኮ ባህላቹ አንደኛ ነው❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Rahmet-gm4bj
      @Rahmet-gm4bj 3 วันที่ผ่านมา +1

      እ አደኛ አላለችም 😂

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@SamiraSamir-to2vb የሚያወሩትን በጉራጊኛ ትርጉሙን ባላቀውም ደስ የሚል ባህል ነው እወዳችሁአለሁ የአማራዊቷ እሕታችሁ ነኝ

    • @ግዜለኩሉጩና
      @ግዜለኩሉጩና 2 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤

    • @Rahmet-gm4bj
      @Rahmet-gm4bj 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@aynalemdereje8713 ሹ አማራዊቷ በቃ በዘረኝነት ተውጣችኋል 🤣

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 3 วันที่ผ่านมา +13

    ወይኔ እንዴት ደስ እንደሚሉ ነፃነትየ እንኳን ደስ አለሽ እህታለም ዋው የሴት ደርባባ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @danaaklilu-l6p
    @danaaklilu-l6p 3 วันที่ผ่านมา +3

    ነፂየ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ እንኳን ደስ አለሽ ❤መልካም ጋብቻ🎉🎉🎉🎉

  • @Serkወሎ
    @Serkወሎ 3 วันที่ผ่านมา +34

    ጉራጌወች በጣምነዉ የምወዳችሁ ታምራላችሁ ነፂ እሕቴ ያአብርሐም የሳራ ያርግልሽ ትዳርሽ የተባረከ ይሁን ማዘርዬ አሜን መንግስታችን ልብ ይሰጠዉ❤❤❤❤

  • @nardi8713
    @nardi8713 3 วันที่ผ่านมา +246

    ይመቻችሁ ጉራጌወች የኢትዮጲያ ድምቀቶች❤❤❤❤❤❤😂😂አሜን ማዘርዬ መንግስታችን ልብ ይስጠው🙏

  • @አመሠግንህዘንድምክነያቴብ
    @አመሠግንህዘንድምክነያቴብ 3 วันที่ผ่านมา +47

    ነፂዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ እንኳን ደስ አለሽ❤ የጭፈራዉ ነገር ዝም ነዉ😂😂😂😂😂

    • @user-mf5mo7
      @user-mf5mo7 3 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

    • @سبحانالله-ز4ظ6ج
      @سبحانالله-ز4ظ6ج 3 วันที่ผ่านมา

      ዝም ነዉ🙈

    • @allall8995
      @allall8995 2 วันที่ผ่านมา

      ወይኔ ወገባቸዉም ቂጣቸዉም እጃቸዉም አልተሰፈም ወይኔ በኛ ሀገር እንደዚህ አይደለም ሲያስቁ የምር የተባረከ ትዳር ያድስግልሽ ነፂ ሸጋ

    • @بدرومحمد-ت2د
      @بدرومحمد-ت2د 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @aaaa1766
    @aaaa1766 3 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን ደሰአለሸ ነፂ የኔሴት ጨዋ እንኳን ለዚህ ክብር አብቃሸ😍😘👍👍👍

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 3 วันที่ผ่านมา +3

    እኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ የኛ ጨዋና ደርባባ ሴት በጣም ደስ ይላል ባእላቹ እኔ የኖርኩት ከጉራጌ ለዛውም መርካቶ አብነት ሰፈሬ ፍቅርናቸው እነሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 วันที่ผ่านมา +42

    ቅማሞቼ ለኛምለዚ ቀን የብቃን በወግ መራግ ለማውጣት 😂😂ጉሉ አሚን
    ናፂዬ የኔማር ውለጂ ክባጂ ፍፀሜሽ የማራ የሰማራ ይሁንልሽ 🙏💗💗💗

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 3 วันที่ผ่านมา +1

      አሚን😢🎉😂😂

    • @khalilcell8560
      @khalilcell8560 3 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜንንንንንን❤❤❤

  • @አላህወኪል-ወ2ፐ
    @አላህወኪል-ወ2ፐ 3 วันที่ผ่านมา +15

    በነጀመሪያ ነፂየ እንኳንን ደስ አለሽ በመቀጠል መላው ቤተሰቦችሽን እንኳን ደስ አለልሽ በተለይ እናት አባት እያለው መዳርን የሚያክል ነገር የለም ጉራጌዎች ትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yetmwork-b9l
    @Yetmwork-b9l 3 วันที่ผ่านมา +27

    ዋው ባህላችሁ ሲምር የጉራጌወች መልኳም ጋብቻ ነጺ

  • @ساليتاحمد
    @ساليتاحمد 3 วันที่ผ่านมา +9

    ጉራጌ,ባሎን,ይቆጨኝ,ነበር,❤❤😊😊😊

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 3 วันที่ผ่านมา +6

    እልልልልልልልል❤❤❤❤ነጺ ደስ ብሎናል ደስ ይበልሽ አሜን አሜን አሜን ኬርይሁን ብለናል የኛ፡ቆጆ እህት

  • @ግሬስ-ሠ5ለ
    @ግሬስ-ሠ5ለ 3 วันที่ผ่านมา +244

    ለመጀመርያ ግዜ የጉራጌ ሰርግ ማየቴ😂😂😂❤❤❤መልካም ጋብቻ

    • @fatisaeed7727
      @fatisaeed7727 3 วันที่ผ่านมา +2

      እኔ ብዙ አለ ክፍልግሽ ❤❤

    • @Kingfamily-123
      @Kingfamily-123 3 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም በጣም ይለያያል ግን በያካባቢዉ የምር😮

    • @najatali3746
      @najatali3746 3 วันที่ผ่านมา

      አኔ

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 3 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም ❤ለመጀመሪያግዜ

    • @MdKgjfjg
      @MdKgjfjg 3 วันที่ผ่านมา

      እኔም

  • @ገነት-ረ2ለ
    @ገነት-ረ2ለ 3 วันที่ผ่านมา +9

    የሴት ልጅ ወግ ማርጓ እንደዝህ ነው እሰይ የኔ ነፅየ መልካም ጋብቻ ያርግልሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 3 วันที่ผ่านมา +15

    እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ ክብር አባቃሽ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ የኔ መልካም የኔ ደርበባ ነፅዬ ❤❤❤❤🎉🎉

  • @sghhdhdhdh
    @sghhdhdhdh 2 วันที่ผ่านมา +1

    ነፅዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሸ ግን ለምን አልጣረሸንም 😘😘 መልካም ትዳር ይሁንልሸ 🎉🎉🎉🎉🎉በጣም አምሮበቹሀል 👌👌👌❤❤❤❤❤

  • @zeharahassen7810
    @zeharahassen7810 3 วันที่ผ่านมา +3

    ነፂዬ እኳን ደስ አለሽ የጉራጌ ባህላቸው እደት ደስይላል ❤❤❤

  • @ZuzuAhmed8085
    @ZuzuAhmed8085 3 วันที่ผ่านมา +33

    ዋው ደስ ሲል ስጠብቅ ነበር ነፂዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 3 วันที่ผ่านมา +26

    ለሙ እንኳን ለአንድ እህቷ ለምተወዳት ለምትሳሳላትና የሌላውም የሰው ደስታ የሚያስደስታት ናትና እንኳን ደስ ያላቹ ነፂ ውለዱ ክበዱ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ❤❤የለሙንም ያሳየን ቀጣይ ኤፊ😊❤❤❤❤

    • @mulu5
      @mulu5 3 วันที่ผ่านมา +2

      በትክክል

  • @TMO-c6d
    @TMO-c6d 3 วันที่ผ่านมา +26

    ዋውውውው😮😮😮😮አግኑት የቅራ ግርዞ አግርዞ👍👍👍በኬር ንበሮ❤❤❤የመዳም ክመሞች እኛም ለዚ ማረግ ያብቃን ሴቶቹ ዋው 👌👌👌አቦ ይመቻቹ የተመረጡ ናቸው

  • @HcTx-n7n
    @HcTx-n7n 3 วันที่ผ่านมา +13

    ለመጀመሪያ ግዜ የጉራጌ ሰርግ አየሁኝ
    ነፂየ መልካም ጋብቻ ደስ ሲል ❤❤❤

  • @bitislam593
    @bitislam593 3 วันที่ผ่านมา +3

    አቦ ጉራጌ ይመቻቹ ጀግኖቹ ነፂዬ እንኳን ደሰ አለሸ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maqdasmaqdas4941
    @maqdasmaqdas4941 3 วันที่ผ่านมา +5

    ሴት ልጅ ክብሯን ጠብቃ እንደዚህ ሥትዳር ነዉ ደስ ይላል በቤተሠብ ታጂባ በጓደኞቿ ተከባ ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ❤❤❤❤😊

  • @MistaYasin
    @MistaYasin 3 วันที่ผ่านมา +91

    እስቲ ጉራጌዎች በባህላችን ለማናፍ ር🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @ameleworkhaile3974
      @ameleworkhaile3974 3 วันที่ผ่านมา +2

      Yetembe

    • @احمدمفافي
      @احمدمفافي 3 วันที่ผ่านมา +2

      በላለዴ ይምጣ ❤❤❤

    • @najatbolo7755
      @najatbolo7755 3 วันที่ผ่านมา +2

      @@MistaYasin ወላሂ የምኮራበት ባህላችን

    • @najatbolo7755
      @najatbolo7755 3 วันที่ผ่านมา +2

      @@MistaYasin ወላሂ የምኮራበት ባህላችን

    • @ፍሬይቱብ
      @ፍሬይቱብ 3 วันที่ผ่านมา +2

      ሰዉበበሀሉማ አያፍርም❤❤❤

  • @عبدالله-س2ل1ض
    @عبدالله-س2ل1ض 3 วันที่ผ่านมา +57

    አማራ ነኝ ግን ጉራጌን ከልቤ ነው እምወዳችሁ ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንልሽ ነፂ ❤❤❤

    • @AmenaA-xsቡታጀራ
      @AmenaA-xsቡታጀራ 3 วันที่ผ่านมา +2

      ፈጣሪ ይውድሽ እኛም እንወዳቹአለን❤❤❤

    • @zewditu1735
      @zewditu1735 3 วันที่ผ่านมา

      መልካም ሰው ነሽ ተባረኪ

    • @kelemaberha8877
      @kelemaberha8877 3 วันที่ผ่านมา +1

      እኛም ዉድድድድድ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 3 วันที่ผ่านมา

      አወ እሚወደዱናቸው

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 2 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም ኦርጅናል ቆምጨ አማራ ነኝ ግን ደቡቦች በተለይ ጉራጌዎች በጣም እወዳችሁአለሁ

  • @HGgg-z3g
    @HGgg-z3g 3 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ❤❤❤❤❤

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 3 วันที่ผ่านมา +7

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ነፂ
    አባት እናት ዘመድ አዝማድ ደስ ይላቸዋል ልጂ ሲዳርላቸው ❤❤ ታምራላችሁ ድምቅ ብላችሁ ሞቅ ደመቅ አድርጋችሁት ዋው ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይብዛልን የማዘር ምርቃ ደስ ሲሉ አሜን አሜን አሜን

  • @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
    @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ 3 วันที่ผ่านมา +64

    ታላቅ እህት እናት ናት ቆማ ወገቦ አሰራ እህቶን ዳረቻት❤❤ ጀግና የተንቢ ትለያለሽ❤❤❤

    • @AmerakasemeDlwn
      @AmerakasemeDlwn 3 วันที่ผ่านมา +3

      እስወስ ለምን አተገበም

    • @Eskushatube
      @Eskushatube 3 วันที่ผ่านมา +4

      በጣም ጌታን ተመቸችኝ❤❤❤ለምሊ አንደኛ

    • @NiemaMohammed-o1e
      @NiemaMohammed-o1e 2 วันที่ผ่านมา

      አግብታ ወልዳችኮ ​@@AmerakasemeDlwn

    • @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
      @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ 2 วันที่ผ่านมา +1

      አገባች ባሎ አሜራካ ነወ ወላሂ አለተደገሰም በቤተሰብ በትንሽ ብሮግራም ❤​@@AmerakasemeDlwn

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠኧረ አላገባችም ተናግራለች እኮ

  • @abebinaSeyfu
    @abebinaSeyfu 3 วันที่ผ่านมา +49

    ጉራጌነት ድምቀት የዲ መልካማ ዝዝዝዝዝ💃💃💃💃❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 3 วันที่ผ่านมา +4

    ወውው ነጼ እንኳን ለዚህ አበቃች ያማረ ትዳር ያድርግልሽ❤👌👌👍ውለዱ ክበዱ

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 3 วันที่ผ่านมา +1

    ነፂ እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ትዳር ❤❤❤

  • @MessiKonjo-e3f
    @MessiKonjo-e3f วันที่ผ่านมา

    የኔ ውቦች ስታምሩ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 3 วันที่ผ่านมา +4

    ነፂዬ የእኔ ልዩ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ ቤተሰብን የሚያከብር እድሜ ዘመኑን ይከበራል❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 3 วันที่ผ่านมา +11

    ዋውውውው ይመቻችሁ እንዴት ነው የምታምሩት ባህላችን ኢትዮጵያዊ ነታችን ነጺ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ❤❤❤

  • @ሜርይቱብYouTube
    @ሜርይቱብYouTube 3 วันที่ผ่านมา +9

    ዋይ ታዳንአይ እዚ ተጋሩዋ እንሀኽንዶ 😂😂
    መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ ነፅየ❤

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 3 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ማር እንኳን ለዚህ አበቃሽ ለሙዬ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 3 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂ ሰጠብቅ ነበር ኡፍፍፍፍፍፍፍ ነፂ የኔ ደርባባባባ ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እኮን ደና መጣቹልኝኝኝ

  • @HiwotSimon
    @HiwotSimon 3 วันที่ผ่านมา +16

    ሴት እንዲ ቤሰተብ ስታስከብር ደስ ይላል ነፂ መልካም የትዳር ዘመን❤❤❤❤

  • @hannatube7994
    @hannatube7994 3 วันที่ผ่านมา +2

    እኳን ደሳለሽ የተባረከ እና የተቀደሰ ትዳር ይሁንልሽ 🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕ውለጅበት ክበጅበት ካማረ ፍቅር ጋራ ተመኘሁልሽ ነፂዬ💕💕💕💕💕

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 3 วันที่ผ่านมา +31

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ነጺዬ❤

  • @ZenaYadani
    @ZenaYadani 3 วันที่ผ่านมา +2

    አልልልልልልል ናፁዬ ማልካም ጋብቻ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዉይ ደስ ሲሉ ነፅዬ መልካም ትዳር ይሁንልሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ፋድሻፋሚሊ
    @ፋድሻፋሚሊ 3 วันที่ผ่านมา +4

    ሁሉም በባህሉ ደስ ይላል እንኳን ለዚ ክብር ኣበቃሽ ትዳር ኣብራህም ሳራ ያድርግላችሁ❤

  • @habebahabeba7877
    @habebahabeba7877 3 วันที่ผ่านมา +2

    ነፀየ የኔመልካምሴትእኳንደሰአለሸ❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍በጣምደሰይላል መታደልነዉ በናትባባትተመረቁመወጣት❤❤❤❤❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 3 วันที่ผ่านมา +19

    የጉራጌ ጭፈራ እሪያዳ ነውኮ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SofyaMouhammad
    @SofyaMouhammad 3 วันที่ผ่านมา +1

    ማነው እዴኔ ዴጋግሞ ያየው ነፂ መልካም ጋብቻ ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed 3 วันที่ผ่านมา +1

    ነፂዬ የኔ ውድ እኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ
    ትዳራችሁ ያብርሀም የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ መብሩክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 3 วันที่ผ่านมา +7

    ነፂዬ መልካም የህይወት ዘመን ይሁንልሽ የኔ ሙሉ ሤት❤❤❤❤

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx 3 วันที่ผ่านมา +3

    ነፂዬ እንኳን ለዚህ ቀን ፈጣሪ አደረሰሽ❤ባሕላዊ ዝግጅታችሁ በጣም ያምራል፡ ተባረኪ🥰🥰🥰🥰👏👏

  • @BirtukanGetu-w8n
    @BirtukanGetu-w8n 3 วันที่ผ่านมา +5

    ባህላቹን በጣም ያምራል❤❤❤እኔም ባሌ ጉራጌ ቢሆንም ስደት ላይ ስለተገናኘን ኢትዮ ስንሄድ ❤❤❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 3 วันที่ผ่านมา +1

    እናታቸው ደስታዋ ፊቷላይ ይነበባል እሰይ ነፂየ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ለሙዬ እብዷ❤❤❤

  • @astu-p3s
    @astu-p3s 3 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ ሲል ባህላችን ዋው መልካም ጋቢቻ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 3 วันที่ผ่านมา +8

    መልካም ሴት ነጺዪ ትዳርሺን እግዚአብሔር ይባርክልሺ እንደት ነው የምታምሩት ጉራጌወችን ስወዳቸው ማርያምን

  • @eexx4513
    @eexx4513 3 วันที่ผ่านมา +12

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ ውዷ እህታችን የኛ ደርባባ❤

  • @stc6291
    @stc6291 3 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን የአብረሐም እና የሣራያድርግላችሁ ነፂዬ እኳን ለዝህ ክብር አበቃሽ የተረጋጋች መርጥልጅ ነሽ🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 3 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልል ነፂ የኔ መልካም ጨዋ እንኳን ለዚ ክብር አበቃሽ መልካም ጋብቻ (ርሑስ ጋማ ) ዋዉ በጣም የሚያምር የጉራጌ ባህል በልጅ ይባርክሽ ማሬ ለሙ እንኳን ደስ አላቹ ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏

  • @AjebushMohammed
    @AjebushMohammed 3 วันที่ผ่านมา +1

    ነፂዬ እንኳን ለዝ ክብር አበቃሽ መልከም ገብቻ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 3 วันที่ผ่านมา +6

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ የኔ ውድ እህት ነፆዬ እንኳን ደስ አለሽሽሽሽሽ የቡታጀራ ወለላ የኔ ቀብራራ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አቦ ጉራጌ LOVE ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gedu8644
    @gedu8644 3 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደስ አልሽ ነፂዬ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ🎉❤

  • @seadebinteslam6568
    @seadebinteslam6568 3 วันที่ผ่านมา +31

    በሀግራቺን ባህል መዳር መታደል ነው እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሺ ነፂየ የኛ ደርባባ

  • @raaaameee5304
    @raaaameee5304 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤በጣም ታምራላቹ ማሻአሏህ ያመረ የሠመረ ትዳር ያድርግላቹ ❤❤❤

  • @ሰርካለምሰርካለም-አ3ሸ
    @ሰርካለምሰርካለም-አ3ሸ 3 วันที่ผ่านมา +1

    ነፂዬ የኔዉብ መልካም ጋብቻ መልካም ሁሉላች ይሁን የሳራ እና ያብረሀም ጋብቻ እርግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TenayeDemeke
    @TenayeDemeke 3 วันที่ผ่านมา +2

    መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ ነፅዬ ስወድሽ ❤❤😘😘

  • @tigistmelese8423
    @tigistmelese8423 3 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤❤ውኳን ደስ አለሽ ነፂ የአብርሀምና የሳራ ያርግላቺሁ የኔ ደርባባ❤❤❤❤

  • @jaitunazaiton3616
    @jaitunazaiton3616 3 วันที่ผ่านมา +6

    ነጺ አበሳ❤❤❤❤❤❤❤።💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😘😘😘💝💞💞💐👏👏

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዋዉ ደስ ሲል ነፂየ መልካም ትዳር ይሁንልሽ❤

  • @debreworkafeworki6778
    @debreworkafeworki6778 3 วันที่ผ่านมา +1

    Love it. Happy and blessed marriage, my dear ❤❤❤❤❤ so lovely to see this, and thanks for sharing

  • @HayatAssen-k7u
    @HayatAssen-k7u 3 วันที่ผ่านมา +14

    የተባረከ ትዳር የምትደሰችበት ወልደሺ የምታፈሪበት ትዳር ያድርግልሺ ነፂዬ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 3 วันที่ผ่านมา +4

    ሽሾላ ያግድልች ጎይ ያቦ አዬ ቤለ ነፁዲ የወሬናገረድ ኽኽ የወሬናገረድ እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @YdgsgsDheየ
    @YdgsgsDheየ 3 วันที่ผ่านมา +5

    የትርጉም ያለህ ግን ምድነዉ የሚሉት ነፂየ የኔ ጨረቃ መልካም ጋብቻ🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

    • @احمدمفافي
      @احمدمفافي 3 วันที่ผ่านมา

      እሱን ዘርዝሬ አልችልም ብቻ ምርቃት ነው 🤲🤲🤲🤲

    • @ShakiraShakira-f6f
      @ShakiraShakira-f6f 2 วันที่ผ่านมา

      alemolame mola new yemeluti

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሴት. ልጂ ክብሯን. ጠብቃ. እንደዚህ ስትዳሪ. ነው ነፂ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 3 วันที่ผ่านมา +1

    ነፂዬ እንኳን ለዚ አበቃሺ እንኳን ደስአለሺ አይለያችሁ 🙏🙏😘😘😘💝

  • @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
    @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ 3 วันที่ผ่านมา +6

    ነፂዬ ያማረ የሰመር ትዳር ያረግልሽ የሀዋና የአደም ስር ያረግልሽ ወለጂ ክበጂ❤❤በ ጉራጌ ባህል ሰለተሞሸርሽ ደስ አለኝ ባህላችን ልዩ ነው❤❤

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 3 วันที่ผ่านมา +6

    እንኳን ለዚህ ቀን ልዩ የገቢቻሽን ቀን በሰላም አደረሰሽ የኔ ውድ ነፆዬ እልልልልልልልልልል ፊጣሪ ትዳሪሽን ይባርክልሽ ❤❤❤❤❤

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 วันที่ผ่านมา +5

    አሜን አሜን አሜን ❤❤🎉🎉

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 3 วันที่ผ่านมา +1

    ነፂ የኔቆንጆ የተረጋጋሽ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ ለቤተሰብሽ ክብር አሳይተሻል አንቺም ተባረኪ ነፂየኔቆንጆየተረጋጋሽመልካምጋብቻይሁንልሽለቤተሰብሽክብርአሳይሻልአተባረኪነፂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abdu-rd1of
    @Abdu-rd1of 3 วันที่ผ่านมา +1

    የአብርሐምና የሣራ ትዳር ያርግልሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉