..ጎንደር ወገራ ዳባት ደባርቅ ድረስ ያለው ውጊያ.!"ህወሓት እና ኤርትራን ላስታርቅ ነው"ግብፅ !17 September 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 110

  • @FirdyawkalFirde
    @FirdyawkalFirde 2 หลายเดือนก่อน +15

    ድል ለሰፊው የአማራ ህዝብ ❤❤❤💪💪💪

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 2 หลายเดือนก่อน +13

    I am in Gondar, and What you said is correct Bele
    Keep it up

  • @ChalachewZe
    @ChalachewZe 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞን አማራ ድሉ የእኛ ነው

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas1023 2 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለአማራ ፍኖ

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 2 หลายเดือนก่อน +6

    በለጠ እንደምን አለህ ❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያን ሀገራችንን እግዚአብሄር ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እግዛቤሔርፍቅርነዉ
    @እግዛቤሔርፍቅርነዉ 2 หลายเดือนก่อน +7

    በለጠ ዛሬ በስአት መጥተሀል እናመሠግናለን❤❤❤ድል ለፋኖ

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለጉጃም ለጉንደር ለወሎ ለሸዋ አማሓራ በአንድነት ወደፊት❤❤

  • @Shrbirub
    @Shrbirub 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለጀግናው ፍኖ

  • @enanu7590
    @enanu7590 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም በሌ ዛሬ ጥሩ ሰአት መጥተሀል እናመሰግናለን ድል ለፋኖኖ

  • @mekonenyimer5859
    @mekonenyimer5859 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሠላም በሌ ድልለፋኖ

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፋኖዎች እግዚአብሔር ከእናንተጋር ይሁን!❤

  • @belaynehhulunayehu
    @belaynehhulunayehu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @beletemota-h8p
    @beletemota-h8p 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🖐💚

  • @tezeradejen8581
    @tezeradejen8581 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪🙏

  • @muhammedhassen6133
    @muhammedhassen6133 2 หลายเดือนก่อน +3

    በሌ በርታ አንዳንድ ቀን አትጥፋ ሰአትም አክበር በተርፋ ሁሉም ሰው አንተን ይከታተላል መርጃህም ትክክለኛ ነው ጠንክር

  • @ashenafigebregiorgis7635
    @ashenafigebregiorgis7635 2 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ፡ ለጋዜጠኛ፡ ወግደረስ፡ ጤናው!!!

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስትዘገይ ይጨቃል አተነህ ትክክለኝ መርጃ የምታሰማን🙏🙏በርታ

  • @adbe5876
    @adbe5876 2 หลายเดือนก่อน +2

    ግፋ ፋኖዬ ❤️❤️❤️

  • @mulualemabera8083
    @mulualemabera8083 2 หลายเดือนก่อน +3

    በርታልን❤❤

  • @fdrre-hx2hr
    @fdrre-hx2hr 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ በሌ

  • @misganawdegu-zp7cn
    @misganawdegu-zp7cn 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን በርታ ወድማችን

  • @AmezenechAssefa-uz5gb
    @AmezenechAssefa-uz5gb 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለጀግኖቹ ፋኖቻችንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @امافنان-ض7ش
    @امافنان-ض7ش 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፋኖ አንድከሆነ ያሸንፋል!!!

  • @HOPE_LIFE1
    @HOPE_LIFE1 2 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤️💪🏿

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 2 หลายเดือนก่อน

    ሰዓት አክብር።

  • @AkeMelaku
    @AkeMelaku 2 หลายเดือนก่อน +1

    በሌ በርታልን

  • @eyassumesfin692
    @eyassumesfin692 2 หลายเดือนก่อน +6

    በለጠ ከሌሎች ለየት የሚያደርገው ነገር ሳይጨምር ሳይቀንስ ኢንፎርሜሽን መስጠቱ ነው። የሚናገረው በሙሉ እዉነት ነው። በቦታው ሆኘ እየታዘብኩ ስለሆነ ነው።

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ኢትዮ ኒውስ እንኳን ደህና መጣሽ ድል ለፋኖ

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኧረፋኖ ..ፋኖ የገብርየ ልጆች ድል ከእናንተር..በአጠቃላይ ከሞት አፋፍ ላይ የደረሠው የኦ.ሕዴ ድ ወራሪ በድሮን እዳይበቀለን ጥንቃቄ..

  • @kassa4882
    @kassa4882 2 หลายเดือนก่อน

    💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs 2 หลายเดือนก่อน

    Bertalin bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NegusNegus-r6l
    @NegusNegus-r6l 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ከሌለ በቀየው የሚሸነፍ አዬኖርም። አይ አማራ ብልፅግና አስፈጀው ሰውን😢😢😢

  • @ቅድስትወዳጆ
    @ቅድስትወዳጆ 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ በሌ🎉

  • @Amanuel_Official
    @Amanuel_Official 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለፋኖ ሞት ለአድማ ብተና

  • @YalewChanie
    @YalewChanie 2 หลายเดือนก่อน +3

    ደቡብ ጎንደር አለምሳጋ ዝርፊያ እገታ ሰውን አስመርሮታል እባክህ ሽፋን ስጠው።

  • @yaredayele3634
    @yaredayele3634 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @HabtamuSechu16-rn6cn
    @HabtamuSechu16-rn6cn 2 หลายเดือนก่อน

    Well come ❤❤

  • @dastakonjo722
    @dastakonjo722 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ሀገሬ ሰላሞን ይመልስልሽ

  • @avir1559
    @avir1559 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖወችወዳድአዲመጡስሩባካችሁህዝቡተሰቃየ

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ተጋገዙ ደፈጣሉ አደናቅፉ ምቱ።

  • @sunnightfantye8899
    @sunnightfantye8899 2 หลายเดือนก่อน

    በሌ በርታ

  • @teshomesileshi
    @teshomesileshi 2 หลายเดือนก่อน

    Welcome

  • @ScSc-fd3ph
    @ScSc-fd3ph 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ብቻ ኑርልን እውነትን ብቻ ሁሎንም እኩል የምታይ ታጋይ ነህ

  • @TibebuDemeke-e1e
    @TibebuDemeke-e1e 2 หลายเดือนก่อน

    Welcome bele

  • @MekuriaMengistu
    @MekuriaMengistu 2 หลายเดือนก่อน

    Berta

  • @alemayehumoges7688
    @alemayehumoges7688 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሌሎቹ ምን እያረጉ ነው

  • @stebanelakie2929
    @stebanelakie2929 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይ በለጠ የፋኖ ሟቾች ባንተ ዘገባ ሁልጊዜ ከሁለት አይበልጡም ።

    • @hailemariamkebede4068
      @hailemariamkebede4068 2 หลายเดือนก่อน +2

      ግንባር ሂድና ቆጥረህ አረጋግጠህ ንገረን

  • @dawitgebreyohans5302
    @dawitgebreyohans5302 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖዬ በል በለው የባንዳ ጥርቅም

  • @destawudu156
    @destawudu156 2 หลายเดือนก่อน

    አሑን ከከተማ እየወጣ ነው በርግጥ የከባድ መሣሪያ ውጊያ እየቀጠለ ነው

  • @ምክንያትሚድያ
    @ምክንያትሚድያ 2 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛ በለጠ እባክህ ጥያቄወችን መልስልኝ በጣም እየተበሳጨሁ ነው ፋኖ ከተማን ከተቆጣጠረ በኇላ ለምን እንደሚለቅ ጠይቀህ በመረጃህ አካተህ ብታቀርብልን መረጃህን ሙሉ ያደርጋል ፋኖ ተቆጣጥሮ ሲለቅ ብዙ ንፁሃን እያለቁ ነው ይህ ተደጋጋሚ ስህተት መቸ ነው የሚስተካከለው በወያኔ ጦርነት ጊዜ አንድን ከተማ ከተቆጣጠሩ በኇላ ለቀውአይሄዱም ነበር የፋኖ ተደጋጋሚ ስህተት ይህ ብቻ ይመስለኛል እባክህ ምክንያታቸውን አሳውቀን

  • @yenesewmekete9979
    @yenesewmekete9979 2 หลายเดือนก่อน

    በሌ በጉጉት ነው የምንጠብቅህ

  • @sileshigebramariyam9589
    @sileshigebramariyam9589 2 หลายเดือนก่อน

    Ato belete eyadrk,yalew sra betam ymidenk new,berta ,fano tplf,emidergewn,madenagra,benkro,limelketw,ygbal,fano keretra,gar relationship matenker albet,bzh lay merja,kalh,please

  • @TibebuDemeke-e1e
    @TibebuDemeke-e1e 2 หลายเดือนก่อน

    I am z first

  • @teferiwoldehawariat7370
    @teferiwoldehawariat7370 2 หลายเดือนก่อน

    በለጠ የዜና ፕሮግራም ቢኖርህ?

  • @tadessemelese4123
    @tadessemelese4123 2 หลายเดือนก่อน

    i am z2nd

  • @NegusNegus-r6l
    @NegusNegus-r6l 2 หลายเดือนก่อน

    የንፁሃን እልቂት ካልቆመ ትግሉ ምንጥቅም አለው!?😢

  • @አንዲትኢትዮጵያ
    @አንዲትኢትዮጵያ 2 หลายเดือนก่อน

    I'm 1st.....

  • @ሀይሌልየው
    @ሀይሌልየው 2 หลายเดือนก่อน +1

    አማራ አማራ አማራ

  • @surafealbogale
    @surafealbogale 2 หลายเดือนก่อน

    ያልካቸዉ መኪኖች ጎንደር አዘዞ ደርሰዋል

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 2 หลายเดือนก่อน

    አድማ በተን ሚኒሻ ገና ታልቃለህ ለሰው በላው ኦሮሙማው ብልፅግና ነው እያገለገልክ ያለህው ለሞቱት ነብስ ይማር😢😢😢😢

  • @TibebuDemeke-e1e
    @TibebuDemeke-e1e 2 หลายเดือนก่อน

    0:46

  • @MollaAweke
    @MollaAweke 2 หลายเดือนก่อน

    ,በሌ በላ የአማራዉ ፋኖ

  • @YsmawYsmaw
    @YsmawYsmaw 2 หลายเดือนก่อน

    ሺዋዳቦ አንድቤት ከመቶ ከደርምሳል ብዙውቤትፈርሳል

  • @Ethiopia_1613
    @Ethiopia_1613 2 หลายเดือนก่อน

    FNAO FANO FANO FNAO FANO FANO FNAO FANO FANO FNAO FANO FANO

  • @Ethiopia_1613
    @Ethiopia_1613 2 หลายเดือนก่อน

    FNAO FANO FANO FNAO FANO FANO FNAO FANO FANO FNAO FANO FANO FNAO FANO FANO FNAO FANO FANO FNAO FANO FANO FNAO FANO FANO

  • @dagimmitiku8014
    @dagimmitiku8014 2 หลายเดือนก่อน +1

    ነገ የት እንዳሉ ትነግረናለህ !!😂😂 ለቀዉ ወጡ

  • @dagimmitiku8014
    @dagimmitiku8014 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌ 2 ነዉ ሚሞቱት😂😂😂

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 2 หลายเดือนก่อน

    ወደፊትም በአገዛዙ ስር የሚቆዩ የአድማ ብተናና ሚሊሺያዎች በራሱ በአገዛዙ ይወገዳሉ፤ይህም ለፋኖ ትልቅ እረፍት ነው፤ፋኖ ያሸንፋል!!!!ዳኒኤል ክብሪትን ማንቁርቷን ሳንይዝ የሚቆም ትግል የለም!!!😂😂😂😂

  • @امافنان-ض7ش
    @امافنان-ض7ش 2 หลายเดือนก่อน

    ትግሬ ሰሞኑንን ወልቃይት ወልቃይት እያሉ ነዉ የወልቃይት ወጣት በተጠቀቅ ይቁሙ

  • @bamlakutasew2800
    @bamlakutasew2800 2 หลายเดือนก่อน

    Bele zare zegeyeheben eko

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 2 หลายเดือนก่อน +2

    አድማ ብትና ገና ብዙ መከራህን ታያታለህ

  • @dagimmitiku8014
    @dagimmitiku8014 2 หลายเดือนก่อน

    አሁንስ ደባርቅ ማን ነው ያለው?

  • @fidelbaba9121
    @fidelbaba9121 2 หลายเดือนก่อน

    በሰላም በሌ ሰሞኑን እኮ ጠፍተሃል

  • @tmel7772
    @tmel7772 2 หลายเดือนก่อน +2

    የመንግስት ሀይል ከባህርዳር ተጨማሪ ሀይል ወደ ጎንደር ሲንቀሳቀስ የጕጃም ፋኖ ለምን ዝም ይላል ????
    ዘመነን እየጠረጠርኩት ነው!!!!

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 2 หลายเดือนก่อน

    ፈላጣ ድንጋይ ነው የሚባል. መላጣ አይደለም ።

  • @BucheKiya-cp5hp
    @BucheKiya-cp5hp 2 หลายเดือนก่อน

    አሁንም ደባርቅን ለቀቁ፣???ውሀ ቅዳ ውሃ መልስ የሆነ ነገር ነው የገጠመን።

  • @MulugetaLibse
    @MulugetaLibse 2 หลายเดือนก่อน

    በሌ ምነገጠመኸ በሰለትኸ አትገባም

  • @tadessegoshime8714
    @tadessegoshime8714 2 หลายเดือนก่อน +1

    BELLE BERTA

  • @daniletesema7198
    @daniletesema7198 2 หลายเดือนก่อน

    ፋኖ መጀመሪ ማጥፋት ያለበት አድማ ብተና ሚሊሻን ነው ከምድረ ገጽ ማጥፋት

  • @konjosara5547
    @konjosara5547 2 หลายเดือนก่อน

    ​LAND IS FOR GOD poeple can shar and live together without ethnicity
    look big country india more than 200 ethniciti live together
    RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
    land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
    amara and tigray are brother
    living together shearing love
    the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
    oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land
    thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
    aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
    he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
    aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir
    during meles government very good economy 1 dollar 20 birr
    everything sheaper 1birr u can take bus or buy bread

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 2 หลายเดือนก่อน +2

    ደባርቅ የገባው ፋኖ ሬሳቸው በየቦታው ነበር ምስኪኖች ምንም ሳይተርፉ ጨፈጨፏቸው አንድም የተረፈ የለም ::

  • @BewuketEyilachew-nz4yd
    @BewuketEyilachew-nz4yd 2 หลายเดือนก่อน

    ሁልጊዜ አስተያየት ስጡኝ ትላለህ ቤተሰቦችህም ስለ ትግሉ ውጣ ውረዶች አስተያየት ይሰጣሉ አንተግን ከግል ኢጎ ወጣችሁ አንድ ሁኑ ከሚል ያለሰለሰ ምክር ውጭ ጠንከር ያለ መፍትሄ ስታስቀምጥ አይቸ አላውቅም እኔ ግን እላለሁ እዚ ቦታ ውጊያ ነበረ ይህን ያዘ ይህን ለቀቀ ትግሉን የትም አያደርሰውም ሰው አንተን አክብሮ ነው አስተያየት የሚሰጥህ ምክንያቱም በስሜት ከሚደግፋ የሚዲያ አርበኞችና የፖለቲካ ድርቅ ከመታቸው ሰዎች አንተ ትሻላለህ በሚል ነው ስለዚህ ችግሩ ገንግኖ ወደ ጋግሪን ሳይቀየር መፍትሄ ማፈላለጉ ላይ በደብ ብሰራ ጥሩ ነው

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 2 หลายเดือนก่อน

    የአማራን ህዝብ ትግል ከመቀላቀል ይልቅ ከቤትህ አየተጎተትክ የውሻ ሞት የምትሞት ዘር አጥፊውና ወንጀለኛው አብይ አህመድአላማው የአማራን ዘር መጥፋት በመሆኑ በህይወት ለመቆየት እንኳ ከቤትህ ፋኖ ያለበት ነፃ መሬት በመሆኑ ዛሬ ወንድሞችህን ተቀላቀል🙄

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 2 หลายเดือนก่อน

    ትግራይ ላይ አሁንም በትዕቢትና እብሪት የተወጠረ ያልፈነዳ ፊኛ እንዳለ እገምታለሁ!!😂😂😂😂😂

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 2 หลายเดือนก่อน

    ባንዳ ሁኖ ዘፉ ዘፉ የሚለው አድማበታኝ.
    ምናምን ቅራቅቦ. ይልቁን
    በቁሙ ከመሞት ሊታቀብ ይገባል ሙሺቶል ከህዝብ አይን የሚጠፉ የለም. ምክንያትም አያድንህም እደውሻ ከመሞትም. ይሁን. ከወራሪው ኦሮሞ በላ እያገራገርክ ለስአትም ቢሆን አተነህ. ነገ ቤተሰብህም አፉሮ ስለሚያቅህ. ብታቆምና. ከቻልክ የያስከውን. መሳሪያ ወደወራራው አረብርበው. ።
    ካልቻልክ ግን እጂህን ስጥ. ።
    እጂ በህዝብ በራስህ ወገን ላይ. የመትረጊስ ናዳ ህዝብ መጨፉጨፉ በፎቅ ሆነህ. የትም አያደርስህም. በደም እደቃየል እየቃዥህም. በትውልድህ ህም አፉሮብህ. ሶስት ግዜ አትሙት ።
    ድል ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ ፋኖ መሩ
    ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።

  • @Amanuel_Official
    @Amanuel_Official 2 หลายเดือนก่อน

    ሀቀኛ ሰው ነህ። ፕሮግራምህን በጉጉት ነው የምጠብቀው።

  • @Dwr158
    @Dwr158 2 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ግማታሞች እንደሆናችሁ የሚገርመው። ከተማውን ከተቆጣጠሩ የንጽሐንን ከግድያ መከላከል የማይችሉ ሌባና ዘራፊ ሀይል ይህንን ከተማ ተቆጣጠረ ሁለት ቀን ሳይሞላው ወጣ አይሰለቻችሁም። ጥንብ የጠነባህ ስለሆንክ ምንም አይኮነስርህም።

  • @جمالمحمد-ت9ع
    @جمالمحمد-ت9ع 2 หลายเดือนก่อน +2

    በለው በለው እያላችሁ ወጣቱን አስጨርሱ አንተን ሰምተው የሚጨፉሩት ያዛዝናሉ መከላከያ ከጉድጓድ አውቶ ወደ ከተማ እየሳበ ተገቢውን ጨዋታ እየተጫወቱ ነው

    • @GovernmenMagnitude
      @GovernmenMagnitude 2 หลายเดือนก่อน

      ታገልክም አልታገልክ ፋሺስት ባህሬው መግደል መለያው ነው.

    • @جمالمحمد-ت9ع
      @جمالمحمد-ت9ع 2 หลายเดือนก่อน

      @@GovernmenMagnitude ሰላሙ መንገድ አይሻልም ሰው ከሚያልቅ

    • @ጉናቲዩብ
      @ጉናቲዩብ 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@جمالمحمد-ت9عየውሸት ሰላም አንፈልግም ❗️

    • @جمالمحمد-ت9ع
      @جمالمحمد-ت9ع 2 หลายเดือนก่อน

      @@ጉናቲዩብ አንተ ውጭ ተቀምጠህ የደሀውን ልጂ እንዲሞት መግፋት ይሻላል ያለ ጠዋሪ ማስቀረት

    • @HouseEnkash-ht8zw
      @HouseEnkash-ht8zw 2 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ reframing ነች አንተ ሸቃላይ ጋኔን ካድሬ ! ከዘንባባ የተረፈ ቀናኢነት ለሰውልጅ ተርፏችሁ ነው?

  • @belaynehhulunayehu
    @belaynehhulunayehu 2 หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @מנאלה
    @מנאלה 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @tezeradejen8581
    @tezeradejen8581 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @muluenuew1924
    @muluenuew1924 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤