አንድ ምእመን ወደ ሰሚነሽ ኪዳነምሕረት ገዳም ለሱባዔ ለመምጣት ሲያስብ ማሟላት የሚጠበቅበት ነገሮችና የገዳሙ ህግና ደንብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 87

  • @habtudires2529
    @habtudires2529 ปีที่แล้ว +14

    ኪዳነምህረት እናቴ ፍቃድሽ ይሁንልኝ ደጂሽን ለመርገጥ

  • @moonmoonlove8108
    @moonmoonlove8108 ปีที่แล้ว +6

    የእግዚአብሔር ሰላም አይለያችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች የእመቤታችን የቅዲሥት ዲንግል ማርያም ልጆች። እኔ ምኖረው አረባገር ነው የመኖሪያ ፈቃድ ግን ስራ መሥራት አልቻልኩም ማላቀው ሰው ቀና ብየ ያላየሁት ሰው ይጣላኛን ለምን ደሆነ አላቅም ቀን በቀን አለቅሳለሁ በዚህ የተነሳ ወለተ ሚካኤል ብላችሁ ፀሎት አዲርጉልኝ ክርስቲያን የሆናችሁ 💙

  • @wewee6122
    @wewee6122 11 หลายเดือนก่อน +5

    በእውነት ኪዳን ምህርት እናቴ አንችው እርጅኝ ደጅሺን ለመሮገጥ አብቅኝ

  • @Melishu-vm9lr
    @Melishu-vm9lr 7 หลายเดือนก่อน +3

    እመአምላክ ኪዳነምህረት እዉነትም ሰሚነሽ ሠለሁሉምነገር እግዚአብር ይመሥገ ሳይገባኝ ንደጅሽን እድረግጥ ሥለፈቀድሽልኝ ክብርና ምሥጋና ይግባሽ እናቴ

  • @ሳልኩህበልቤ
    @ሳልኩህበልቤ 4 หลายเดือนก่อน +4

    እናቴ ደጅሺን የረገጠ ሁሉ አያፍርም ምስክር ነኝ 😢😢😢😢😢ደግመሺ ለደጅሺ አብቂኝ❤❤❤❤

  • @bekaludagnachew2390
    @bekaludagnachew2390 9 หลายเดือนก่อน +6

    እናቴ ኪዳነምህረት ሆይ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @yemekeleyayeliji886
    @yemekeleyayeliji886 2 ปีที่แล้ว +15

    እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት እህት ወንድሞቼን ፈዉሺልኝ በደጅሽ ወደቀዉ የማጸኑሻልና

    • @fsedfsd-ch9fk
      @fsedfsd-ch9fk 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @AmanualGetachew-u5f
    @AmanualGetachew-u5f 3 หลายเดือนก่อน +2

    እናቴ ኪዳነ ምህረት ያሰብኩትን አሳኪልኝ ለደጅሽ ያብቃኝ እናቴ

  • @hanefanre9979
    @hanefanre9979 2 ปีที่แล้ว +6

    በአካል ስላየኋት በጣም እድለኛ ነኝ

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 ปีที่แล้ว +1

    ድንግል ሆይ እባክሽን የኔንም ፀሎት ስሚ እናቴ እመቤቴ ቤዛዊት አለም አሜን!!!!

  • @amAm-i6b
    @amAm-i6b 17 วันที่ผ่านมา

    እናቴ ቅድሥት ኪዳነምህረት ከብዙ ሥቃይ እና መከራ ህመም ፈዉሠሽኝ ይሄዉ ታሪኬንተቀይሮ ሥራ እየሠራሁነዉ በሠላም ተመልሸ ታምርሽን ለመመሥከር ያብቃኝ ሠሚነሽ ኪዳነምህረት ዉዷ እናቴ

  • @berhanemeskeldegu238
    @berhanemeskeldegu238 ปีที่แล้ว +2

    ከእኔ የበረታችሁ አባቶቼ እናቶቼ ወንሞቼ እሕቶቼ ለቦታው እንድበቃ እኔን ደካማውን "ብርሐነመስቀል"በፀሎት አስቡኝ🙏🙏🙏።

  • @SEthio-dx3gy
    @SEthio-dx3gy หลายเดือนก่อน

    ስላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን ወንዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bfrdu
    @Bfrdu 2 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ኪዳነ.ምህረትእናቴ አንችጠብቀሽለደጂሽ አብቂኝ

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke 2 ปีที่แล้ว +4

    የተዋህዶ ልጇች ኑ የሰሚነሽ ኪዳነምህረት በረከት ተካፋይ ሁኑ ሰሚነሽ መጥቶ ያፈረ የለም

  • @eyobphronema2747
    @eyobphronema2747 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድ ወሰን ጎበዝ ጠንካራ ሰዉ ነዉ በቆየሁበት ቀናት ከተወሰኑ ሰዎች የሰማሁትና በአይኔ ያየሁህ ሚመናንን በመሣደብ በማታት በመሥደብ አጉል ጥጋብ አለ

  • @SEthio-dx3gy
    @SEthio-dx3gy หลายเดือนก่อน

    እናቴ ስሚነሺ ኪዳነ ምህረት እናቴ አንች ጠብቂኝ እናቴ ዳግም ለደጂሺ አብቂኝ እናቴ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HappyDaffodils-er1ws
    @HappyDaffodils-er1ws 2 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ኪዳነምረት ሆይ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @Abi-p1n
    @Abi-p1n 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @seblewongel-zh1ql
    @seblewongel-zh1ql หลายเดือนก่อน

    Enate seminesh kidanemhret Ledejsh Abkign ❤️🙏🙏🙏❤️

  • @bitanyaasefa-h8m
    @bitanyaasefa-h8m 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ሰሚ የኔ እናት ደጂሽ ናፈቀኝ❤❤❤

  • @SaraygzaSara
    @SaraygzaSara 2 หลายเดือนก่อน

    ኪዳነ ምህረት እናቴ ፈቃድሽ ይሁንልኝ አሁን ቀድሜ ሰለቴን ልላክልሽ በኣካል ደሞ ለደጅሽ አብቂኝ። 🙏

  • @አማናዊትአማኑኤል
    @አማናዊትአማኑኤል ปีที่แล้ว +2

    እመቤቴ እኔንም ቤተሰቦቸንም አድነሽ ለደጅሽ አብቂን የልቤን መሻት ፈፅሚልኝ😢😢😢

  • @destadesta8840
    @destadesta8840 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 ปีที่แล้ว

    amen ❤🎉amen amenn

  • @BezawitDawit-r3e
    @BezawitDawit-r3e 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ ኪዳነምረት ለደጅሽ አብቂኝ🙏🙏🙏

  • @selamawitmekonnen8264
    @selamawitmekonnen8264 2 ปีที่แล้ว +1

    Kalehiwot Yasemalin wendimachin egziabher tsegawin yabzalih . Addis yeteseraw subae bet zg subae lemadreg yegedamu program meche meche new lezg subae yemiasfelgu timhrtochin bitgeltsulin

    • @senafeltube4035
      @senafeltube4035 2 ปีที่แล้ว

      Tinish keri sra slalen new. Endecheresn enasawkalen..

  • @mimiimim8287
    @mimiimim8287 2 หลายเดือนก่อน

    ለደጂሺ ያብቃኝ እናቴ

  • @etabuetabuu2222
    @etabuetabuu2222 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም የእመቤታችን የድንግል ማርያም የእስራትና የበኩራት ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ አሜን የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስሙ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የተመሠገነ ይሁን እያልኩ ;ስለገዳሚቱ ጠለቅ ያለ መረጃ ከወናዉ የገዳሙ አስተዳደር ከሆነው ከዲያቆን ሀይለማርያም አንደበት ብንረዳ በጠራቀረፃ እላለሁ አመሰግናለሁ

  • @ኤፍታህተከፈት-ኀ6ቈ
    @ኤፍታህተከፈት-ኀ6ቈ 2 หลายเดือนก่อน

    ሰምነሽ ክዳነ ምህረት እናቴ ለደጅሽ አብቅኝ

  • @TigistTigabu
    @TigistTigabu 2 หลายเดือนก่อน

    አንድ ብየ ሚስጥሬን ልንገርሽ ሰሚ ነሽ ማርያም ሰሚ ነሽ

  • @BsvxvdvUzhdhd
    @BsvxvdvUzhdhd 5 หลายเดือนก่อน

    እማምላክ እናቴ ኪዳነብረት እኔምን ለደጀሽ አብቃንኝ

  • @edanedan5896
    @edanedan5896 5 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ኪዳነምህረት ሆይ ለደጅሽ አብቂኝ በምልጃሽ እናቴ 😢😢😢

  • @derashutube
    @derashutube 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ተአምረኛዋ ሰሚነሽ እናቴ ጥሩ ደረጃ ላይ እደሚደርስ ባለ ሙሉ ተሥፍ ነኝ ከኪዳነምህረት ጋ አይዞችሁ ለቻናሉ ባነር ሎኬሽን የክፍያውን ሀገር አስተካክሉለት በተረፈ አሪፍ ነው በማንኛውም ነገር ከጎናቺሁ ነኝ እናቴ ኪዳነምህረት ትክበር ትመስገን

  • @letarikmulugeta3467
    @letarikmulugeta3467 5 หลายเดือนก่อน

    መንገድ ሠላም ነዉ

  • @አማራነኝ-ቐ7ቘ
    @አማራነኝ-ቐ7ቘ 10 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ኪዳነምህረት አዛኝቷ የኔን የልጅሽን ሂወት አስተካክይልኝ በሰላም ለሀገሬ አብቅተሽኝ እደጅሽ እንድመጣ አብቂኝ 😢😢😢

  • @yeab1273
    @yeab1273 7 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ኪዳነ ምህረት አንቺ ጠብቂኝ❤❤❤

  • @alemzewdanera481
    @alemzewdanera481 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለሁላችን የገዳሙን ጉዞ ትክክለኛ ስልክ ቁጥር እባካችሁ የገዳሙ የጉዞ

  • @TedyAsmelash
    @TedyAsmelash 6 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺው ፈውሽኝ ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት

  • @FantuAbate-c2e
    @FantuAbate-c2e 6 หลายเดือนก่อน

  • @MengeshaMoges-s2q
    @MengeshaMoges-s2q 22 วันที่ผ่านมา

    ሰሚነሽ ክዳነ ምህረት ለደጂሽ አብቂኝ

  • @KidistAwoke
    @KidistAwoke 3 วันที่ผ่านมา

    አድራሻውን የት ነው የምታቁ ንገሩኝ

  • @afiyabirhanu179
    @afiyabirhanu179 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነምህረት 😘😘😘

  • @Hana-iy5re
    @Hana-iy5re ปีที่แล้ว

    ሰላምነህ እንዴትነህ ሔሉ ደናነች በፀሎት አስቡኝ ቤተሰብ አሜን እኔም በጣም ናፍቃኝ አለች እናቴ በሰላም ትመልሰኝ በዚህ አመት ገብዶኛል ወድማችን

  • @AllQua-o1w
    @AllQua-o1w 3 หลายเดือนก่อน

    Yenenat ledeshi Abiqiny bizu yemawerash aleny

  • @messelegebremariam7877
    @messelegebremariam7877 7 หลายเดือนก่อน

    Adrashawu edatnew memtat yemichalewu eski yemtawuku ngerugn

  • @samrawitT-c8q
    @samrawitT-c8q 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት አገልግሎት ነው የምትሠጡት ግን ዝግ ሱባኤ የሚገባ ሠው አታበረታቱም ጭራሽ እኛም ገብተን አናቅም ስትሉን ፈርተን ተመለስ ቦታ በቄ ከለላችሁ አለመናገር ነው ይቅርታ የግል አስተያየት ነው

  • @Amarech-o1p
    @Amarech-o1p 8 หลายเดือนก่อน

    ሰሚነሽ ኪዳነምህረት እናቴ

  • @naolbaissa1465
    @naolbaissa1465 7 หลายเดือนก่อน

    Adera Kidena Mihret

  • @HananHanan-sc1ys
    @HananHanan-sc1ys 7 หลายเดือนก่อน

    ሰሚነሽ ኪድዬ ለደሽ አብቂኝ ከስደት መልሺኝ እናቴ ሰሜነሽ ኪዳነ ምህረት የልቤን ቆጠሮ ፍቺዉ ዘንድሮ አደራሽን እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ❤

  • @المعلمةرانيةالسلامة
    @المعلمةرانيةالسلامة 3 หลายเดือนก่อน

    የት ነዉ ያለችበት ቦታ

  • @tigistbirhanu-m1u
    @tigistbirhanu-m1u 2 หลายเดือนก่อน

    ስልክ አስቀምጡልን እስቲ

  • @TizitaTegegn
    @TizitaTegegn 2 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ምናለ እኔንም ደጅሽ ብጠሪኝ❤

  • @DestaDesalew
    @DestaDesalew 3 หลายเดือนก่อน

    ቦታውን ማወቅ እችላለን

  • @EndashawAyalw
    @EndashawAyalw 2 หลายเดือนก่อน

    እባክ የት አከባቢ ነው ንገረኝ

  • @LiliGetachew-ve3hz
    @LiliGetachew-ve3hz 5 หลายเดือนก่อน

    Subae le 4 ken mgbat yichalal?ahun tsomu kgba 5tgna ken honwal.

  • @FantuAbate-c2e
    @FantuAbate-c2e 6 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ኪዳነምህረት ለደጅሽ አቢቂኝ ስለቴን ሰምተሽ

  • @MeklitDegife-wp5zc
    @MeklitDegife-wp5zc 2 หลายเดือนก่อน

    አድራሻ የት ነው?

  • @shewayesintayehu3948
    @shewayesintayehu3948 4 หลายเดือนก่อน

    ሰሚነሺ ኪዳነምርት ለደጂሺአብቂኚኚ

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc 3 หลายเดือนก่อน

    መሄድ እፈልጋለሁ ግን ትራንስቧርት ይለኝም ስራ የለኝም አቅም ያላችሁ ላኩኝ

  • @fiyametatube2380
    @fiyametatube2380 8 หลายเดือนก่อน

    ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ ተንከረትቼ ሳልሞት

  • @Tirunesh-m8q
    @Tirunesh-m8q 11 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ለደጅሽ አብቂኝ

  • @EmebetmeleseEmuye
    @EmebetmeleseEmuye 3 หลายเดือนก่อน

    enate kidane mhret yelben meshat fetsmesh semtesh dejsh lemerget abkign

  • @meron7563
    @meron7563 2 ปีที่แล้ว

    Ayiiiiiii heje behone noro 🥺😭

    • @senafeltube4035
      @senafeltube4035 2 ปีที่แล้ว

      Hidar 3-4 ney entebkshalen ehtachin.

  • @metugatu7089
    @metugatu7089 2 ปีที่แล้ว +1

    አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ መንፈስ እንዴት ይወጣል? ወንዴይ መንፈስ ሲጮህ በጧፍ ክግቢይ እምታባርረው እምትመታው ወደው እዳልሆነ በራስህ ሰሚነሽ ትስጥህ እና እየው!!! እኔ ነኝ አለቃ አልክ አለቃ እግዚአብሔር ነው። እደስራህ

  • @mimiEngeda-ii9by
    @mimiEngeda-ii9by ปีที่แล้ว

    Yemar tsebel mecha new

  • @metugatu7089
    @metugatu7089 2 ปีที่แล้ว +1

    እደገና ፀበል ቦታው ብርድ እንዳለ ሆኖ ቆርቆሩ ግቢው ክላይ ቢሸፈን ምን አለበት ሴት ስትጠመቅ ወንዶች ክላይ ወደ ታች እያዩ ነውር አደለም ወይ?

    • @Hana-iy5re
      @Hana-iy5re ปีที่แล้ว

      ትክክል የኔም ሀሳብነው

  • @MoliBaquil
    @MoliBaquil 3 หลายเดือนก่อน

    ሰልክ የሚያዉቅ ካለ

  • @alaaabadi3407
    @alaaabadi3407 ปีที่แล้ว

    እኔ ቦታው ላይ ሰባት ቀን ተጠምቄያለሁ አሁኔ ግን ጥያቄ አለኝ ቄደር ያጠምቃሉ ቀኑስ ምን ቀን ነው ምንስ ያስፈልጋል መልስ ሰጡኝ የምታቁ ሰሚነሽ ገዳም

    • @dawittizazu3359
      @dawittizazu3359 7 หลายเดือนก่อน

      ስለዘገየን በጣም ይቅርታ፡ ቄደር መጠመቅ የሚቻለው በአዳር ጉዞ ለሚመጡ እሁድ ጠዋት 12 ፡00 ላይ ነው፡፡ አርብ በግል መጥተህ የምታድር ከሆነ ደግሞ ቅዳሜ ጠዋት 12 ሰዓት መጠመቅ ትችላለህ

  • @MeazaTesgaya-zm4ew
    @MeazaTesgaya-zm4ew 9 หลายเดือนก่อน

    eswa terdane

  • @KasahunTemesgen-f5g
    @KasahunTemesgen-f5g 10 หลายเดือนก่อน

    ሰንት ቀን ሰመኛት
    አንድ ቀን አየኋት

  • @tsadikanemariyam
    @tsadikanemariyam ปีที่แล้ว

    የባንክ ቁጥር

  • @liyutube6580
    @liyutube6580 7 หลายเดือนก่อน

    emebete ledejua tabikan

  • @Wise888
    @Wise888 2 ปีที่แล้ว

    Embet ledegish abkin

  • @Hanan-e3n
    @Hanan-e3n 10 วันที่ผ่านมา

    .እናቴለስለትሽአብቂኝ😂

  • @kalkidanlemesa2376
    @kalkidanlemesa2376 ปีที่แล้ว

    Yeseminesh kidanemret bank account snt new

  • @elshadayesubalew9613
    @elshadayesubalew9613 2 ปีที่แล้ว

    Bank kuter yelachewm gedamu felge nebr

  • @eyobphronema2747
    @eyobphronema2747 9 หลายเดือนก่อน

    ወንድወሰን ይስካክ ባህሪህ እናቶችን ምን እንዳደረክ ታዉቀዋለህ

  • @FantuAbate-c2e
    @FantuAbate-c2e 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ ኪዳነምህረት ለደጅሽ አቢቂኝ ስለቴን ሰምተሽ

  • @FantuAbate-c2e
    @FantuAbate-c2e 6 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ኪዳነምህረት ለደጅሽ አቢቂኝ ስለቴን ሰምተሽ