ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እሼቴ በማይለዋወጥ መረዋ ድምፅ ያለ መሰልቸት ለ ዓመታት የምታቀረበዉ ዝግጅት እንዲሁም በጣም በተከሸነ መንገድ የምታቀረበዉ ሁሉ ድንቅ ነዉ በተለይ አንድን መፅሃፍ በደቂቃዎች ለመረዳት ምቹ በሆነ መንገድ የምታቀረቀዉ በጣም ያስደምማል እኔ የማይሰለቸኝ ዝግጅት ያንተ ብቻ ነዉ
❤❤እሸቴ❤❤ በፍቅር ይጠብቁህ ጠባቂዎች ! የሀገራችን መላእክ የሰው መላኢክት( መላኢካ)
አሼቴ ኣሰፋ በርታ
ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ ከፍተኛ ድንቅ ብቃት ያለው ጋዜጠኛ የሸገር ድምቀት ።አክባሪህ ነኝ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ እናመሰግናል ።
77
????
?
የቻይናውና የኢምሬት አንደኛ ነው
አመሰግናለሁ ።
U are precious God bless u and your entire family TESFA Mamo from Charlotte NC USA
Agalalasehe Ena Anagagarehe Bame Yamerale (Betaeme Sebeke Eue)❤️👍
😮
የቻይና ተመችቶኛል 🙏የእንግሊዝ ደሞ 🤔🤔🤔የሲንጋፑሩ መንግሥት ሙዝ ያላምጥ😂😂😂😂
Wow....it amazing !!!!
እሼ የኢትዮጵያን ያልተፃፈ ልክ ነው ብለን ምንኖረው ህግስ ምቀኝነት ዘረኝነት ጎጠኝነት እና በኮማንድ ፖስት የሚደነገገው የሰዓት እላፊ ህግ ሰው እየተጠማ አትክልትን የማጠጣት ህግ 😂😢
ጋዜጠኛ አሰፋ እሽቴ ማስተካከያ ብሰጥ ደሰ ይለኛል እኔ የምኖረው በሜሪላንድ ከተማ ውስጥ መዳፍ ማንበብ መጠንቆል አይከለከልም የተሳሳተ መረጃ ነው ያለህ ምክንያቱም ብዙ ቤቶች አሉ መዳፍ እናነባለን ብለ ማስታወቂያ የለጠፉ አሉ አንድ ሰው ባደባባይ የሚታይ ነገር ካደረገ ፍቃድ አለው ማለት ነው
ድንቅ ነው
❤
Eshete ebakh metshaf tergumln
የቻይና ህግ በኢትዮጵያም ሊተገበር ይገባል
ጭራሽ የቻይና ህግ የእግዚአብሔር ህግ ተሽሮ የሰው ልጅ በስለት በሚዘለዘልበት ሀገር ላይ ስለ ህግ ማውራት በራሱ በህግ ያስቀጣል እስከወዲያኛው ዓለምም ያስሸልባል ።
ይሄ ሁሉ ህግ ለኢትዮጵያም እንዲታወጅ ይደረግልን:: 😂😂😂😂😂😂😂😂
ሸገሮች እናመሰግናችኋለን። ነገር ግን በተደጋጋሚ ቅዳሜ ከሰአት የቀረበ ፕሮግራም እጅግ ዘግይታችሁ ነው ዩቲዩብ ላይ የምትጭኑት። ይህን ያህል ከብዷችሁ ነው ወይ?
Sela mangestu hailemariam seraln esha
ሚስቱን በወር አንድ ግዜ መግረፍ ትንሽ አልበዘም?
በጣም ውሸት መረጃ አስተላልፈሃል። በሜሪላንድ ጥንቆላ መዳፍ ማንበብ ክልክል አይደለም። ከኔ ቤት አጠገብ በመሃል ሁለት ቤት ብቻ ነው ያለው መዳፍ በ$5 የሚያነብ አለ። ብዙ ሃበሻ የሚኖርበት ሲልቨር ስፕሪንግ በየብሎኩ መዳፍ አንባቢ አለ። ፎቶ ሼር አድርግልኝ ካልክ በአምስት ደቂቃ ውስጥ እልክልሃለው
Wore sawoch iyetagabarut naw malet higawi naw,malet ayidelem turinafa
@@yonathan2895 ሰዎቹ የሚተገብሩት በድብቅ ሳይሆን በአደባባይ ማስታወቂያ ሰቅለው ነው። ስለዚህ ወሬ አይደለም ። እውነት ነው።
ሊኖር ይችላል ግን ህገወጥ ነው ።
Ethiopia 🇪🇹 wust gn hulum ayasketam yasazinal😢