🛑 የሰሞኑ ሁካታ ! ዘመዴ ተቆጥቷል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 56

  • @اوديباي
    @اوديباي 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ማርያምን እንወዳታለን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ለአባታችን ለአባገብረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @ወለተማርያምቲጀ
    @ወለተማርያምቲጀ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማርያም ማርያም ማርያም ዝማሬ መላክእት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏

  • @ወለተማርያምቲጀ
    @ወለተማርያምቲጀ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሜን አባታችን እኳን አብሮ አደረሰን የመብርሀን በረከቷ እሬዴቷ ይድረሰን

  • @ZenebechSoto
    @ZenebechSoto 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሜን ለመናፍቃን እንዳይዋጥላቸው የጎሮሮራቸው ትንታ ለሆነች ለእኛ ለምናምናትና ለምንወዳት የጎሮሮችን ጣዕም ጣፋጭ ለሆነች ለእናታችን ለፅዮን ማርያም እንኳን አደረሳቹ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን እኛ ስለቀመስናት ጣዕሟን እናውቃለን ያልቀመሷት ደግሞ አንድ ቀን እንደሚቀምሱት ተነግሯል የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዱልሻል እናታችን ፅዮን ይሏታል ሉቃ 1፥49

  • @Ruhama-b1i
    @Ruhama-b1i 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏

  • @banchmulie
    @banchmulie 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን!

  • @ZenebechSoto
    @ZenebechSoto 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወደ ሀገራችን ታቦተ ፅዮን የገባችበት ቀን ነው

  • @ወለተማርያምቲጀ
    @ወለተማርያምቲጀ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜን ፂወንን ክቦባት

  • @emebetethiopia1877
    @emebetethiopia1877 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @MogesYimam
    @MogesYimam 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር እውነትን የምትረዱበት ማስተዋሉን ያሳድርባችሁ

  • @SewuntAdanacho-jx1yd
    @SewuntAdanacho-jx1yd 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @temelketAyalew
    @temelketAyalew 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አብሮ አደረሠን

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ለመቤታችን ድንግል ማርያም ዓመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ!!! እግዚአብሔር ይስጥልኝ! አገልግሎታችሁን አምላክ ይቀበለው::

  • @Konko-m3q
    @Konko-m3q 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen amen amen

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኩዋን አብሮአደረሰን ❤❤❤

  • @emebetethiopia1877
    @emebetethiopia1877 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜን እንዃን አብሮ አደረሰን

  • @burteshibabaw9668
    @burteshibabaw9668 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰነ

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Enkuwan abro aderesen

  • @TirsitkassieAdeme
    @TirsitkassieAdeme 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @heanosheanos
    @heanosheanos 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን።እንኳን አብሮ አደረሰን ።

  • @ወለተማርያምቲጀ
    @ወለተማርያምቲጀ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም ላተይሁን ወድሜ አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳንአብሮአደረሰን❤❤❤

  • @henokasnake4530
    @henokasnake4530 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @dgmesay4050
    @dgmesay4050 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማርያም ማርያም ማርያም

  • @Alu-j3k
    @Alu-j3k 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሜን አሜን እንኳን አብሮ እድርሰን

  • @Alu-j3k
    @Alu-j3k 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንውድሽ አለን እመብርሀን

  • @NonAsas-m5k
    @NonAsas-m5k 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን አብሮ እድሪስን 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን አብሮ አደርሰንአሜን 🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞

  • @NatanNebiyu-d1f
    @NatanNebiyu-d1f 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አራቱ ምኩራበ ስርየት ተሰርቶ መስዋዕት ሲሰዋባቸውን የነበሩትን ስፍራዎች አባ ገብረኪዳን በዚህ ቪዲዮ ጠቅሰዉልናል።
    1. አክሱም ፂዮን ማርያም
    2. ተድባበ ማርያም
    3. መርጡለ ማርያም እና
    4. ጣና ቂርቆስን አንስተዋል
    እግዚአብሔር ፈቅዶ ለደጃቸው ያብቃን!! እኔ በሃጢያት ውስጥ ያለሁ አለማዊ ሰው ነኝ:: ነገር ግን እነዚህን ቅዱስ ስፍራዎች ውስጥ ተገኝቼ ከእግዚአብሔር ምህረትና በረከት እቀበላለሁ የሚል ፅኑ ተሰፉ አለኝ።

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በድህና መጣልኝ ወንድሜ እንኩዋን አብረው አደረሰን ትዝታው አራ አርፈህ እዛው ተቀመጥ ብት መጣ ባት መጣ አይጎልም ልቦና ፈጣሪ ይስጠዉ 😢😢😢ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዉድ ድንቅ አባታችን አባገብረ ኪዳን ❤️❤️❤️❤️

    • @meazaasfaw941
      @meazaasfaw941 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen Amen 🙏 Amen

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    4መልሻለሁ😅❤❤

  • @Alu-j3k
    @Alu-j3k 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአምላክ እናት ለኔም እናቴ ናትን

  • @Eyaasu
    @Eyaasu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባ ገብረ ኪዳንን በገመድ አስሮ በርሜል ጊዮርጊስ ላስጠመቀልኝ : ወሮታውን እከፍለዋለሁ

    • @dgmesay4050
      @dgmesay4050 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰይጣን እየሱስን ወደ ትልቅ ተራራ ወሰደው እና አንተ ያልከውን ጠየቀው ...!

  • @ZenebechSoto
    @ZenebechSoto 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መዝ ዳ በባለፀጋ ቤት ከመኖር በቤቱ መጣልን እመርጣለው እንዳለው ትዝታው ያልገባው ነገር ቢኖር እዛው ባለበት ከንቱ ዝና ውስጥ ከመኖር የቀድሞ ክህነት ባይኖርም በአባቱ ቤት ባሪያ ሆኖ መኖር እንደሚሻለው አላወቅም ልጅ ልሆን አይገባኝም እንደ ባሪያ ልኖር ብሎ እንደመጣ ልጅ መሆን ይጠበቅበታል አንቆት የያዘው የዝና ጉዳይ ነው ሰው ያድርገን

  • @ZenebechSoto
    @ZenebechSoto 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

  • @hazyldada1918
    @hazyldada1918 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘመዴን ይጣልባችሁ

  • @GGBOYtube
    @GGBOYtube 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትዝታው ለምን ገደል አትገባም

  • @hazyldada1918
    @hazyldada1918 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልጁ አሁን ወንድ ነው ሴት ነው መንቀፍ ካለብን ፀጉሩን አንጀርግጓ የ ማንን ነው የሚነቅፈው ሚሉሽን በሰማሽ ገባያ ባልወጣሽ ማለት እነናንተን ነው ወይ ጉድ

  • @MogesYimam
    @MogesYimam 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስምህን መጥራት አይገባም ግን አለት የሆነውን ልብህ አውነትን የካደውን በገንዘብ የታወረውን አእምሮህን በቃሉ መዶሻነት ቀጥቅጦ ወደ ቤቱ እንድትመለስ ይርዳህ ምን ይባላል ሁልጊዜ ማላዘን እንደ ውሻ ታሳዝናላህ ይሁዳ

  • @heleneshete6919
    @heleneshete6919 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለገዳሙ ለመርዳት ስልክ ቁጥር ያስፈልጋል እንዴት ላግኝ

    • @nsiebho
      @nsiebho  5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የገዳሙ ባንክ አካውንት
      ሳዶቅ አንባ ማሪያም አንድነት ገዳም
      ንግድ ባንክ
      1000508679778
      ህብረት ባንክ
      2060114702108010
      ....
      የገዳሙ አባቶች ስልክ .....
      0956568176....አባ ታዲዎስ
      0953628983.... አባ ክንፈ ገብርኤል አበምኔት
      0965979908...አባ ወ/ሩፋኤል

  • @junefirst500
    @junefirst500 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    3/4፡ ደጀ፡ ሰላም፡ ሚዲያ፡ ባዶ፡ ነው፡ እኔ፡ ነኝ፡ የተሳሳትኩት?

  • @junefirst500
    @junefirst500 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሽቀላ፡ ነው! ማርያም፡ ማለት፡ ገንዘብ፡ያመጣል፤ ማሕበራዊ፡ ኑሮ፡ ያዳብራል! ቅ፡ ማርያምን፡ ሐዋርያቶም፡ በልጇም፡ በአዲስ፡ ኪዳን፡ ምንም፡ አልጻፉልንም!

  • @junefirst500
    @junefirst500 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የምንወዶት፡ አባታችን፤ ኢየሱስ፡ ለደ/መዛሙርቱ፡ ሂዱ፡ እያጠመቃችሁ፡ ቃል፡ ስበኩ! መንፈስ፡ ቅዱስ፡ ይረዳችኋል! ታቦት፡ ቀርቷል፡ ወደ፡ ዕብ፡ 9፡ ተጽፏል! ኢትዮጵያ፡ የአይሁድ፡ ታቦት፡ ጠባቂ!!!

    • @MogesYimam
      @MogesYimam 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንተ እኮ ይሁዳ ሁልጊዜማ የጅል ዜማ ይዘህ እንደ ውሻ ስታላዝን የምትኖር በቅድስናው ስፍራ ጥፋትን ፈፅመህ አላምንም አልመለስም ንሰሃ አልቀበልም ብለህ ለሄድህ ተጉዝተህ የምትኖር ብትሔድም የማትጎዳ ብትኖርም የማትጠቅም ስለሆንክ ምንም ነህ ግን በመስቀል ላይ ዋጋ ተከፍሎልሃልና ማስተዋል ያሳድርብህ

  • @junefirst500
    @junefirst500 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክርስቶስ፡ ጨርቃም፡ ብለህ፡ አትሳደብ፡ ብሏል! አሳፋሪ፡ ንግግር፡ ከእናንተ፡ አርቁ፡ ይላል! ክክክክክክክክ፡ አሁን፡ ዘመዴ፡ ስለ፡ ክርስትና፡ ይንገረን!!!

  • @ተመስገንአምላኬ-ነ4ጘ
    @ተመስገንአምላኬ-ነ4ጘ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን

  • @Konko-m3q
    @Konko-m3q 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @abayneshhabte1357
    @abayneshhabte1357 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ZenebechSoto
    @ZenebechSoto 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

  • @ZenebechSoto
    @ZenebechSoto 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1