ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቸርስ 🥂 ከሚድያ ተሰትረን ላለነው
ሀራም ነዉ ቸርሥ😅😅
አልህምዱሊላህ
🎉🎉🎉
ችርስ
❤❤❤
ተዉ ስትባሉ አትሰሙም እዩኝ እዩኝ ደብቁኝ ደብቁኝ ያመጣል ተሰተሩ በልክ ሁኑ ሰትባሉ የቀኑባችሁ ወይም የሌላ ነገር ይመሰላችሁዋል ለማንኛውም እህታችን ኢክራም አሏህ ጨርሶ ያሸርሸ ያንች የሰዉ አይን ይመሰለኛል እንደዚህ ያረገሸ ቁረአን ሩቃ ተጠቀሚ አይዞሸ😢
ወላሂ ብዙ ዓመት ሆነኝ ሳውቃት ግን ሲመክሯት የቀኑባት እየመሰላት ትሳደብ ነበር በጣም አሽላልታነበር ባድ ግዜ ዱቄት አረጋት አላህ ምን ይሳነዋል አሁንም ወዴቀድሞዋ እዳትመለስብዬ ፈራሁ 😏አይ ዱንያ ጤዛ መሆኗን እንረሳለን አዳድ ግዜ
በጣም እኔማ አለሁ አለሁ የሚሉትን ጥጋበኛ ወይ ይመልሳቸዉ ለሰዉ መማሪያ ወይ ያጥፋቸዉ
ኢንደማማር እህቶቼ
ቁርአን አስቀሪ በአላህ ፍቃድ
ደሚሪኝ ወዴ
እጅግ በዝቶ ነበር የጭፈራ ሀያት ሆኖ ሃያትሽ አልሃምዱሊላ አሁንም እንኩዋን አላህ አተረፈሽ አሁንም አለባበሺንም በሥርዓት ሁኝ ወደ ፈጣሪሽ ተመለሽ ለአንች ይሄ በቂ ነው አላህ ልቦና ይስጠን
የማይማሩትነገር አላህ እያስተማራቸው
እኮ ብዙ ስቃይ አሳለፍኩ እያላች አሁንም ተገለልጠ ትመጠለች አላህ ለሁላችንም ሂዳያ ይስጠን በስ@@firdoushabasha
@@alyayasenshewmolo3632ማማዬ ደምሪኝ❤❤
አላህ አፊያ ያድርግሽ ሂጃብሽን አስተካክለሽ ልበሽ ጆሯችሁን ለምን እንደምታወጡት አይገባኝም አላህን እያመጹ ታመምን አይሰራም
ጌጡ እዲታይ😂
@sofiytug2429 በሂጃብ ከማሸብረቅ በላይ ጌጥ የለም ሶፊየ ሰለጠን እያሉ እየሰየጠኑ ነው አላህ ሂድያ ይስጠን
ሀስናዬ ደምረኝ ❤❤
ጌጡን ለማሳየት አላሁ ሙስተአን
ኢክሩ አላህ ያሺረሺ የሰው አይን ነው ቁሩአን ይቀራብሺ ወላሂ መዳኒት የለውምከተባልሺ ደበኛ ቀሪ ፈልገሺ ይቀራብሺ የሰው አይንክፉነው ይከብዳል አይዞሺ አሁንም ተሸፍነሺ ለመስራት ሞክሪ
ማለት የሰው አይን ይሆን አይሆን በምን አወቅሸ ሰውስ በምን ነው የሰው አይን የሚበላት ሆ ራሴ ልታይ ልታይ አለች ምኑ ላይ ነው ሰው የሚበላት 😂😂😂
የሰው አይን በመልክ ብቻ አይደለም እንዳጋጣሚ የሰው አይን ይበላሻል አላህ ይጠብቀን
@@الحمدالله-ش6غ3ض አሚን ያረብ
ሰአዳዬ ደምሪኝ ❤
@@ZeynebEbrahim-j2tየኔ መልካም ደምሪኝ❤
ተይ ስንልሽ አሰሚም ነበር የቀኑብሽ ይመስልሻል አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ ወደ አላህ ተመልሽ
የኔ ቅን ደምሪኝ
መተት አድርገውባት ይሄናል ሰው ምቀኛ ነው ብቻ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ
ወደ አላህ መቃረብ ነው ሰውነት ፈራሽ ነው በሰከንድ ሁሌም በአለህ መንገድ መቀመጥ ነው አላህ ያሽርሽ ጨርሶ ምስኪን ነበርሽ ነገር ግን ሰርግሽን ለ አንድ ቀን እንደዛ ከልክ ያለፈድግስ ማድረግ አልነበረብሽም ስሜት የተራበ በሞላበት ሰአት እና ለወደፊት ተውባ አድርጊ አላህ ያሳምርልሽ
ሶብራንዬ ደምሪኝ❤
ልብሽን ተመርመሪ ምናልባት ደግጥ ኮልስትሮል ቼክ አድርጊ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ አብሽሪ
የሠውአይንእማይሠራውየለም ውድእህቶቸ ከሷተማሩ ሶሻልሚድያ የምታዘጠዝጪሁላ
እውነት ብለ ለሻል😂😂😂
እሙ እክራምዬ ደምሪኝ❤
.ፍቅር ጤና ያሳጣል እህት ሚድያዉን ተይዉና ሶላትሽን እየሰገድሽ ቀንም ለሊትም ዱአ አድርጊ እዚህ ብታለቅሽ ምንም አታገኚ
አይዞሽ አንቺ ጎበዝ ነሽ አታልቅሺ የማያልፍ ነገር የለም ያልፋል
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ ❤
አሁን ደህናነሽ እህቴ ከበፊቱ አሁን ደህናነሽ እራስሽን ጠብቂ ሁሉም ያልፉል እግዚአብሔር ይማርሽ❤❤❤❤
የኔ ውድ ደምሪኝ ❤
እህት አለሜ አብሸሪ ሁሉም ለኸይርነዉ አሁንም እወቂበት ደበቅበይ እዩኝ እዩኝ አትበይ ካለፈዉ ተማሪበት አትመማሪበት አላህ ጨርሶ ያሽርሽ አብሸሪ ጠከርበይ
ከርያዬ ደምሪኝ❤
ተው አላህ ፍሩ ተሰተሩ ስትባሉ አትሰሙም አሁንም አላህን ፍሩ ሚድያ ላይ አትውጡ ተሰተሩ እስልምናችን አይፈቅድም ሆ
በጣም
በጣም ❤❤❤
አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ 😢ሲህር እንዳይሆን ቁርኣን ይቀራብሽ ደህና ሸኽ ፈልጊ
ውዴ እውነት ነው ሲህር ነው እንደዚህ የሚያደረገው እኔም አሁን በጣም እየተሰቃየው ነው ሲህር በጣም አደገኛ ነው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አንድ አባት ጋር ስሄድ ትናንትና በሼክ ደተሰራ ሲህር ነው በእስላም ነው የምትፈቺው አሉኝ እና ሰባት ወሬ ነው እቤት ተኝቼ እህቴ ከምነግርሽ ባለይ ከባድ ነው
የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ስለጤናሽ ብቻ አስቢ
ቁራአን ይቅሩልሺ እህት አብሺራ ለበጎነዉ
እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ እህቴ እራስሽን ጠብቂ 🙏🙏🙏🙏😭
አቢዬ ደምሪኝ ❤
አለባበስሽን አስተካክይ ወደአላህተመለሽ አብሽሪ ዚክረ አድረጊ
እኔኮ የሚገርመኝ ሚድያ የወጣሰዉ ምንም ሲመለሱ አላየሁም እዳዉም ይብስባቸዋል ህመም አይመክራቸዉ ሞት አይመክራቸዉ ወናኡዙቢላህ
@@Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d አላህ ይጠብቀን እደኛ ጥመት ሳይሆን እደሱ እዝነት አላህ ይሰትረንነው እና መጨረሻችንን ያሳምረልን
ማማዬ ደምሪኝ
ቁርአን አስቀሪ ዉድ አላህ አፊያ ያድርግሽ🎉🎉🎉
አይዞሽ አላህ ስለሚወድሽ ነው ፈትና የበዛብሽ ግን ከሙዚቃ ወላሂ እራቅ
ሁዩዬ ደምሪኝ❤
ሱበሀና አላህ በሲዳት ለዪ ህማም ከበድ ነዉ አላህ ዪጣቢቀን ኢና እህቶቼ ፒሊስ አቡራተቱኙ አዲስ ጀማሪ ነኝ😢😢😢❤❤❤❤
አሁንም አልተመከርሽ የጆሮጌጥሽን ለማሳየት ክሪምሽኝ ዶሮስ ላይ ስገሽ እና አመመሽ ህመም አልመከረሽ ምድነዉ የሚመክርሽ
የኔ ቅን ደምሪኝ❤
አሁን እራሱ በአላህ እጂ ተይዘሽ ልብ እስቲኩ ለምንአስፈለገ በቃ አንቺ ኮ ቆንጆ ነሽ ምንም አትቀቢ
አላህ አፊያ ያድርግሽ ከሚዲያም ያርቅሽ
ማን ሊረዳ ብለን ነው በሚዲያ ማውራት ደሞ ለዚ ፒፕል የሚያሳምመን ራሡ አብሮን ወዳጅ መስሎ የቀረበን አደለ እዴ አይዞሽ ኢክሩ ነገም ሌላቀን ነው
ሙኒዬ ደምሪኝ❤
@Tube-fi9qq ደመርኩሽ ማሬ
የዚችን ልጅ ሂይወት ያመሰቃቀሉት የቲክቶክ ተሳዳቢዎችናቸው እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ😢😢😢😢😢😢
የሰዉ አይን ነዉ ወለላሂ ያንዳንዱ ደም ይገናል እንደዚሀህ ሆኖብሸ ነዉ
ያሏህ ፍቅር ነዉ እደዚህ ያደረጋት ጠካራ ሁኚ
አይዞሽ አላህሙሉአፊያሺን ይመልስልሽ የስውአፉ መጥፎ ነው ሚድያ አትብለጭለጩ ስንል ቅናት ይመስላችሁል
አላህ ያሽርሽ አላህጨርሶ ይማርሽ አይዞሽማማየ
የኔ እናት የስው አይን ነው የስው አይን አጥንት ስረስሮ ነው እሚገባው እህቲ
አይዞሽ ኢክሩዬ ይህም ያልፋል ማማ
ሳሚራዬ ደምሪኝ❤
ውድ የሰው አይን ሊሆን ይችላል
ወይኔ አይኖ ብቻ ቀር ወይይይይ የሰዉ አይን ዲጋ ይሰብራል እሚባለዉ ነገር😢😢😢😢የኔም እህት እየተሰቃየቺብኝ ነዉ የሰዉ እጂነ የሰዉ አይን ይፍቃል ብቻ አላህ ያሽርሽ❤❤❤❤❤❤
የኔ መልካም ደምሪኝ ❤
ኢክራም እኮ የኦላይ አንድ ብላ ስራ የጀመረቸዉ መዉደቅ አለ መነሳትም አለ አይዞሽ
Abishiri allah yashirish Allah yemiwedewewun yfetnal .. nege yeteshale bota tdershalesh
አይዞሸአብሸርእህት😢😢😢😢
አብሽሪ ዉድየ
አይዞሽ ኢክሩየ አላህ ያሽርሽ😮😢😢😢😮
አብሽር❤❤❤❤🎉🎉🎉
አንቺ ሀኪም ቤት መሄድ አነበረብሽም ቁርአን ቢቀራብሽ ይሻል ነበር
ተከከከለ
ዙዙዬ ደምሪኝ ❤
አላህ ልቦና ይስጣቺሁ ተው ስትባሉ አሠሙም የቀናንባቺሁ መሠላቺሁ ግን ሁሉም ሠው ሲደርስበት እጂ ምክር አይገባቺሁም
ማማዬ ደምሪኝ ❤
@Tube-fi9qq ደስ እያለኝ
አይዞሽ እህቴ አላህ ያሽርሽ የሰው አይን መሆን አለበት
ውዴ ደምሪኝ ❤
አዳማጭሆነንቀርን ማያዳምጠንይሆን እኛን🎉❤❤😢😢
Yena enate ekeremiya yena konjo silayeweshe dese belognal 😢😢
ሙስሊሞች ጠበል አደሚጠመቁ አውቃለው ታውቃላችሁ ስለዚሕ ጠበል ተጠመቂቂቂ እግዚአብሔር ይርዳሽ🤲🤲🤲
የምን ጸባል ነው ውሀ በየቀኑ የምንጠጣው የምንታጣብበት ነው ከዛ ውጭ ውሀ ያድናል ብለን አናምንምእህት
@ZinateAhmade ጠይቂቂቂ እናታለም ኦርቶዶክስ መልስ አላት ዝብለሽ በአፍሽ አትጸዳጂጂጂ
@@tgtg3001ኦርቶዶክስ መልስ አላት አይዳል አዬን እኮ መልስ እደለት ተራታራተም ኪኪኪኪኪኪ ፀበልሽን እዘው ተነከሪበት እኛ በውሃ አነምንም ሁሃ የድናል ከልሽ ደሞ ሆስፒታል ለይ በታለያዬ ሕመም ያሚሳቃዩ ዘሞዶችሽ ሞልተዋል ለነሱ ንገሪያቻው OK 😂😂😂😂
@alyayasenshewmolo3632 እግዚአብሔር ይመስገን ደሕናደርሽ ሲጀመር የተናገርኩት ታምሜአለው ላለችን እሕትነው ! 🤔 ውይ ለነገሩ አቺም ታመሻል ባትታመሜማ ሳይጠሩሽ አቤት አትይም ነበር በይማ ልላክሽ መቼም እፎይጋር ሔደሽ ቁራን አብቢ አልልሽም ምክንያቱም አይኔን ግባርያርገው ስለምትሉ እውነትን ምትፈልጌ ከሆንሽ ስውሯ ማርያም ብለሽ ሰርችአርጊና ዮቱቡን ካገኘሽ በኃላ ማንእየመሰከረ እዳለ እይ አዳምጪጪ ግን ግን እስከመቼነው ጭፍን ጥላቻችሁ ሚቀጥል🤔🤔 አይይይይ መግማት መግማማት እናታለሜ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ለሚጠላት መጸለይ ስራዋነውና እኔን እላይሽላይ የሰፈረውን ጭፍን ጥላቻ ቸሩመደሐኒያለም ወደሲኦል ይጨምርልሽ በይይይ አሜን አሜን አሜን ሙስሊሞች እየተጠመቁ እየዳኑበትና በአደባባይ ወተው እየመሰከሩ አቺ እደው ዝምብለሽ ያዙኝ ልቀቁኝ ትያለሽ አረ ያዟት ያዟትት🏃♀️🏃♀️🏃♀️ ወገን በሉ በነካ እጃችሁ ጠበልም አስጠምቋት😆😆😆 ቻውውው እግዚአብሔር ምሮሽ ስመሰክሪ ንገናኝ ውዷ እሕቴ🤝🤝🤝
😂😂😂😂😂ውሀ እቤቷ አላጣችም
maryame yesw ayen merze new fetare yemarsehi ena betame teskayeca new yedankute xebele gebey weyem be emenetshi kurane askerey
ከፈርሽእደ አለባበስሽእ???
Yesewu ayin newu mihonewu Quran asqeeri wude
አብሽር ሁሉም ለኸይር ነው
አላህያሸርሸ አላጨረሳ
የኔውድ ኢክሩ አላህ አፍያሽን ይመልሰው😥
❤❤❤❤❤❤
ሢሂር አሥተደርገውበሽነው የሚሆነው
ቁረአንአሠቀሩባተ
الله يشفيك ويعافيك يارب ❤
እግዚአብሄር ይመርሽ እክሩዬ😢😢 ገላ ባዳ ነው
ሙሉዬ በቅንነት ደምሪኝ ❤
ያኔዬወህ😢😢😢ኡሙራይ
ሊያስተምርሽ ነው የሚፍትንሽ አሁንም ተስተካከይ
ሲሂር ነው ሩቅያ ይቀራብሽ ውዴ የሰውአይንና ሲሂር ጥሩ አይደለም 😢😢አላህ ያሽርሽ❤
የሰሌማነዬ ደምሪኝ ❤
እፈፈፈፈ ፌቶ ለራሱ ሰጋዋ እና አጥቶ እንደተላቀቀ ይታያል
ይሠማል
ያጀመአ አስም በአረበኛ ምንድነው እምታቁ መልሱልኝኝ ???
አሰስያ
ላላላ
@@HlinaMuktarአሰስያ ማለት እኮ ሳል ወይም የሚያሳክክ ነገር ነው
ሀሰስያ
ሀሰስያነው
የሰው አይን ነው የአች በሽታ
ሱብሀነላህ የሰው አይን እኮ ሀቅ ነው በሏት እሳም አብዝታው ነበር
አይ የሰው አይን. አላህ ይድረስልሽ
አሽር ውዴ😢😢
اللهم يشفيك ويعافيك يارب العالمين
Allah yashirish
አሁንም ምህረቱን ያብዛልሽ
ማማዬ ደምሪኝ❤
አይዞሽ
አላህ ያሺርሺ ኢክሩ
❤❤❤❤እህትያልፋልአብሽር
25አመት የሠራሁት ለኔና ለባሌይበቃል አዝናናዋለሁ አቺ እዴጫጩትልጂ እየቀፈቀፍሺ አትከባከቢውም ያልሺው ኢሞላይ ታስታውሻለሺ መስገጃዋላይ ዱአረጋብሺነው የሠው ባል ቀምተሺ አየሸ አላህኮ ያስተምራል
ምን እያልሽነው እዲሜዋ እራሡ 25ነውቢሆናት እና እደት እደዚህአለችሽ የልጆችአባት በማግባቷ እኔም አዝኛለሁ ግን ያችወሬደሞ ይገርማል
ብሽርየኔቆጀአላህያሽርሽ❤❤❤😢😢😢🎉🎉
ውዴ ደምሚሪኝ
ሚድያውን ተቆጣጥረሽው ነበር አይ ዱኒያ ደዋራ😮
ሲህር የሰዉ አይን ነዉ ቁረአን ነዉ የሚያሰፈልግሽ
የጠረሀውአለባበስ የካፊርነው😮
የአላህ. ገላ ባዳ ነው
የሰው አይን ምን ያክል ተፅእኖ እንዳለው በኢክሩላይ አየሁ አላህ ያሽራት እኛንም አላህ ይጠብቀን ያረብ
እና ታዳ የሷን ቤተሰብ ቤት የምና ሰራው በምን እዳችን ነው
ብረቻ ሁቢ
አይዞሺ እማማይ ያልፋል እስቴፋር አርጊ አብሺሪ
ሰርታ ትላክ ሆ😂
ፈጣሪ ይማርሽ
ወላሂ ነው ብየ ምንግርሺ አች ያሳለፍሺው ሁሉ በንየላይ የታየ ነበር መጪርሻላይ ወደሀግር ግብች ሀክቤት አላሄድኩም እሩቅያ ግባሁ ከዛ የትፍጥሮ ፍል ዉህ ግባሁ አሁን አልሀምድሊላህ እና እህቴ አይንናሰ ሲሂር ነው ጊዜሺን ትጥቅሚበት
ሀያትዬ❤ደምርኝ
ወላሂ እኔም ቀይ ነበርኩ ውበቴ ጠፍቶ ሁለት አይነት ሆንኩ 😢😢😢
እኔም😢
ኢክሩየኔቆጅ❤❤❤👍👍👍❤❤🌹🌹🌹👍❤❤
ዱአ አድርጉላት❤❤❤🎉🎉🎉
ተረጂዋ ምን ሁናነው እሽ አልገባኝም
የሰው አይን ነው
አቺን አላህ ያሽርሽ
አይዛሽማሬለካመልክጣፊነው❤❤❤
ቁረአንአሠቀሪባተ
የኔ ምስኪን ይክሩየ ለምንድነው አጀቴን የምትበይው እፍፍፍፍ😢
የኔ መልካም ደምርኝ❤
የኔማር
ሠዉነትባዳነዉ አይዛሽ ሠዉነትሽ ይመለሣል ኢማንሽንአጠክሪ ኢክሩ
ያአላህ
የስው አይን ነው አላህ ይሁንሽ
ቸርስ 🥂 ከሚድያ ተሰትረን ላለነው
ሀራም ነዉ ቸርሥ😅😅
አልህምዱሊላህ
🎉🎉🎉
ችርስ
❤❤❤
ተዉ ስትባሉ አትሰሙም እዩኝ እዩኝ ደብቁኝ ደብቁኝ ያመጣል ተሰተሩ በልክ ሁኑ ሰትባሉ የቀኑባችሁ ወይም የሌላ ነገር ይመሰላችሁዋል ለማንኛውም እህታችን ኢክራም አሏህ ጨርሶ ያሸርሸ ያንች የሰዉ አይን ይመሰለኛል እንደዚህ ያረገሸ ቁረአን ሩቃ ተጠቀሚ አይዞሸ😢
ወላሂ ብዙ ዓመት ሆነኝ ሳውቃት ግን ሲመክሯት የቀኑባት እየመሰላት ትሳደብ ነበር በጣም አሽላልታነበር ባድ ግዜ ዱቄት አረጋት አላህ ምን ይሳነዋል አሁንም ወዴቀድሞዋ እዳትመለስብዬ ፈራሁ 😏አይ ዱንያ ጤዛ መሆኗን እንረሳለን አዳድ ግዜ
በጣም እኔማ አለሁ አለሁ የሚሉትን ጥጋበኛ ወይ ይመልሳቸዉ ለሰዉ መማሪያ ወይ ያጥፋቸዉ
ኢንደማማር እህቶቼ
ቁርአን አስቀሪ በአላህ ፍቃድ
ደሚሪኝ ወዴ
እጅግ በዝቶ ነበር የጭፈራ ሀያት ሆኖ ሃያትሽ አልሃምዱሊላ አሁንም እንኩዋን አላህ አተረፈሽ አሁንም አለባበሺንም በሥርዓት ሁኝ ወደ ፈጣሪሽ ተመለሽ ለአንች ይሄ በቂ ነው አላህ ልቦና ይስጠን
የማይማሩትነገር አላህ እያስተማራቸው
እኮ ብዙ ስቃይ አሳለፍኩ እያላች አሁንም ተገለልጠ ትመጠለች አላህ ለሁላችንም ሂዳያ ይስጠን በስ@@firdoushabasha
@@alyayasenshewmolo3632ማማዬ ደምሪኝ❤❤
አላህ አፊያ ያድርግሽ ሂጃብሽን አስተካክለሽ ልበሽ ጆሯችሁን ለምን እንደምታወጡት አይገባኝም አላህን እያመጹ ታመምን አይሰራም
ጌጡ እዲታይ😂
@sofiytug2429 በሂጃብ ከማሸብረቅ በላይ ጌጥ የለም ሶፊየ ሰለጠን እያሉ እየሰየጠኑ ነው አላህ ሂድያ ይስጠን
ሀስናዬ ደምረኝ ❤❤
ጌጡን ለማሳየት አላሁ ሙስተአን
ኢክሩ አላህ ያሺረሺ የሰው አይን ነው ቁሩአን ይቀራብሺ ወላሂ መዳኒት የለውምከተባልሺ ደበኛ ቀሪ ፈልገሺ ይቀራብሺ የሰው አይንክፉነው ይከብዳል አይዞሺ አሁንም ተሸፍነሺ ለመስራት ሞክሪ
ማለት የሰው አይን ይሆን አይሆን በምን አወቅሸ ሰውስ በምን ነው የሰው አይን የሚበላት ሆ ራሴ ልታይ ልታይ አለች ምኑ ላይ ነው ሰው የሚበላት 😂😂😂
የሰው አይን በመልክ ብቻ አይደለም እንዳጋጣሚ የሰው አይን ይበላሻል አላህ ይጠብቀን
@@الحمدالله-ش6غ3ض አሚን ያረብ
ሰአዳዬ ደምሪኝ ❤
@@ZeynebEbrahim-j2tየኔ መልካም ደምሪኝ❤
ተይ ስንልሽ አሰሚም ነበር የቀኑብሽ ይመስልሻል አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ ወደ አላህ ተመልሽ
የኔ ቅን ደምሪኝ
መተት አድርገውባት ይሄናል ሰው ምቀኛ ነው ብቻ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ
ወደ አላህ መቃረብ ነው ሰውነት ፈራሽ ነው በሰከንድ ሁሌም በአለህ መንገድ መቀመጥ ነው አላህ ያሽርሽ ጨርሶ ምስኪን ነበርሽ ነገር ግን ሰርግሽን ለ አንድ ቀን እንደዛ ከልክ ያለፈድግስ ማድረግ አልነበረብሽም ስሜት የተራበ በሞላበት ሰአት እና ለወደፊት ተውባ አድርጊ አላህ ያሳምርልሽ
ሶብራንዬ ደምሪኝ❤
ልብሽን ተመርመሪ ምናልባት ደግጥ ኮልስትሮል ቼክ አድርጊ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ አብሽሪ
የሠውአይንእማይሠራውየለም ውድእህቶቸ ከሷተማሩ ሶሻልሚድያ የምታዘጠዝጪሁላ
እውነት ብለ ለሻል😂😂😂
እሙ እክራምዬ ደምሪኝ❤
.ፍቅር ጤና ያሳጣል እህት ሚድያዉን ተይዉና ሶላትሽን እየሰገድሽ ቀንም ለሊትም ዱአ አድርጊ እዚህ ብታለቅሽ ምንም አታገኚ
አይዞሽ አንቺ ጎበዝ ነሽ አታልቅሺ የማያልፍ ነገር የለም ያልፋል
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ ❤
አሁን ደህናነሽ እህቴ ከበፊቱ አሁን ደህናነሽ እራስሽን ጠብቂ ሁሉም ያልፉል እግዚአብሔር ይማርሽ❤❤❤❤
የኔ ውድ ደምሪኝ ❤
እህት አለሜ አብሸሪ ሁሉም ለኸይርነዉ አሁንም እወቂበት ደበቅበይ እዩኝ እዩኝ አትበይ ካለፈዉ ተማሪበት አትመማሪበት አላህ ጨርሶ ያሽርሽ አብሸሪ ጠከርበይ
ከርያዬ ደምሪኝ❤
ተው አላህ ፍሩ ተሰተሩ ስትባሉ አትሰሙም አሁንም አላህን ፍሩ ሚድያ ላይ አትውጡ ተሰተሩ እስልምናችን አይፈቅድም ሆ
በጣም
በጣም ❤❤❤
አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ 😢ሲህር እንዳይሆን ቁርኣን ይቀራብሽ ደህና ሸኽ ፈልጊ
ውዴ እውነት ነው ሲህር ነው እንደዚህ የሚያደረገው እኔም አሁን በጣም እየተሰቃየው ነው ሲህር በጣም አደገኛ ነው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አንድ አባት ጋር ስሄድ ትናንትና በሼክ ደተሰራ ሲህር ነው በእስላም ነው የምትፈቺው አሉኝ እና ሰባት ወሬ ነው እቤት ተኝቼ እህቴ ከምነግርሽ ባለይ ከባድ ነው
የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ስለጤናሽ ብቻ አስቢ
የኔ ቅን ደምሪኝ
ቁራአን ይቅሩልሺ እህት አብሺራ ለበጎነዉ
እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ እህቴ እራስሽን ጠብቂ 🙏🙏🙏🙏😭
አቢዬ ደምሪኝ ❤
አለባበስሽን አስተካክይ ወደአላህተመለሽ አብሽሪ ዚክረ አድረጊ
እኔኮ የሚገርመኝ ሚድያ የወጣሰዉ ምንም ሲመለሱ አላየሁም እዳዉም ይብስባቸዋል ህመም አይመክራቸዉ ሞት አይመክራቸዉ ወናኡዙቢላህ
@@Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d አላህ ይጠብቀን እደኛ ጥመት ሳይሆን እደሱ እዝነት አላህ ይሰትረንነው እና መጨረሻችንን ያሳምረልን
ማማዬ ደምሪኝ
ቁርአን አስቀሪ ዉድ አላህ አፊያ ያድርግሽ🎉🎉🎉
አይዞሽ አላህ ስለሚወድሽ ነው ፈትና የበዛብሽ ግን ከሙዚቃ ወላሂ እራቅ
ሁዩዬ ደምሪኝ❤
ማማዬ ደምሪኝ
ሱበሀና አላህ በሲዳት ለዪ ህማም ከበድ ነዉ አላህ ዪጣቢቀን ኢና እህቶቼ ፒሊስ አቡራተቱኙ አዲስ ጀማሪ ነኝ😢😢😢❤❤❤❤
አሁንም አልተመከርሽ የጆሮጌጥሽን ለማሳየት ክሪምሽኝ ዶሮስ ላይ ስገሽ እና አመመሽ ህመም አልመከረሽ ምድነዉ የሚመክርሽ
የኔ ቅን ደምሪኝ❤
አሁን እራሱ በአላህ እጂ ተይዘሽ ልብ እስቲኩ ለምንአስፈለገ በቃ አንቺ ኮ ቆንጆ ነሽ ምንም አትቀቢ
አላህ አፊያ ያድርግሽ ከሚዲያም ያርቅሽ
ማን ሊረዳ ብለን ነው በሚዲያ ማውራት ደሞ ለዚ ፒፕል የሚያሳምመን ራሡ አብሮን ወዳጅ መስሎ የቀረበን አደለ እዴ አይዞሽ ኢክሩ ነገም ሌላቀን ነው
ሙኒዬ ደምሪኝ❤
@Tube-fi9qq ደመርኩሽ ማሬ
የዚችን ልጅ ሂይወት ያመሰቃቀሉት የቲክቶክ ተሳዳቢዎችናቸው እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ😢😢😢😢😢😢
የሰዉ አይን ነዉ ወለ
ላሂ ያንዳንዱ ደም ይገናል እንደዚሀ
ህ ሆኖብሸ ነዉ
ያሏህ ፍቅር ነዉ እደዚህ ያደረጋት ጠካራ ሁኚ
አይዞሽ አላህሙሉአፊያሺን ይመልስልሽ የስውአፉ መጥፎ ነው ሚድያ አትብለጭለጩ ስንል ቅናት ይመስላችሁል
አላህ ያሽርሽ አላህጨርሶ ይማርሽ አይዞሽማማየ
የኔ እናት የስው አይን ነው የስው አይን አጥንት ስረስሮ ነው እሚገባው እህቲ
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ ❤
አይዞሽ ኢክሩዬ ይህም ያልፋል ማማ
ሳሚራዬ ደምሪኝ❤
ውድ የሰው አይን ሊሆን ይችላል
ወይኔ አይኖ ብቻ ቀር ወይይይይ የሰዉ አይን ዲጋ ይሰብራል እሚባለዉ ነገር😢😢😢😢የኔም እህት እየተሰቃየቺብኝ ነዉ የሰዉ እጂነ የሰዉ አይን ይፍቃል ብቻ አላህ ያሽርሽ❤❤❤❤❤❤
የኔ መልካም ደምሪኝ ❤
ኢክራም እኮ የኦላይ አንድ ብላ ስራ የጀመረቸዉ መዉደቅ አለ መነሳትም አለ አይዞሽ
Abishiri allah yashirish
Allah yemiwedewewun yfetnal .. nege yeteshale bota tdershalesh
አይዞሸአብሸርእህት😢😢😢😢
አብሽሪ ዉድየ
አይዞሽ ኢክሩየ አላህ ያሽርሽ😮😢😢😢😮
አብሽር❤❤❤❤🎉🎉🎉
አንቺ ሀኪም ቤት መሄድ አነበረብሽም ቁርአን ቢቀራብሽ ይሻል ነበር
ተከከከለ
ዙዙዬ ደምሪኝ ❤
አላህ ልቦና ይስጣቺሁ ተው ስትባሉ አሠሙም የቀናንባቺሁ መሠላቺሁ ግን ሁሉም ሠው ሲደርስበት እጂ ምክር አይገባቺሁም
ማማዬ ደምሪኝ ❤
@Tube-fi9qq ደስ እያለኝ
አይዞሽ እህቴ አላህ ያሽርሽ የሰው አይን መሆን አለበት
ውዴ ደምሪኝ ❤
አዳማጭሆነንቀርን ማያዳምጠንይሆን እኛን🎉❤❤😢😢
Yena enate ekeremiya yena konjo silayeweshe dese belognal 😢😢
ሙስሊሞች ጠበል አደሚጠመቁ አውቃለው ታውቃላችሁ ስለዚሕ ጠበል ተጠመቂቂቂ እግዚአብሔር ይርዳሽ🤲🤲🤲
የምን ጸባል ነው ውሀ በየቀኑ የምንጠጣው የምንታጣብበት ነው ከዛ ውጭ ውሀ ያድናል ብለን አናምንምእህት
@ZinateAhmade ጠይቂቂቂ እናታለም ኦርቶዶክስ መልስ አላት ዝብለሽ በአፍሽ አትጸዳጂጂጂ
@@tgtg3001ኦርቶዶክስ መልስ አላት አይዳል አዬን እኮ መልስ እደለት ተራታራተም ኪኪኪኪኪኪ ፀበልሽን እዘው ተነከሪበት እኛ በውሃ አነምንም ሁሃ የድናል ከልሽ ደሞ ሆስፒታል ለይ በታለያዬ ሕመም ያሚሳቃዩ ዘሞዶችሽ ሞልተዋል ለነሱ ንገሪያቻው OK 😂😂😂😂
@alyayasenshewmolo3632 እግዚአብሔር ይመስገን ደሕናደርሽ
ሲጀመር የተናገርኩት ታምሜአለው ላለችን እሕትነው ! 🤔 ውይ ለነገሩ አቺም ታመሻል ባትታመሜማ ሳይጠሩሽ አቤት አትይም ነበር በይማ ልላክሽ መቼም እፎይጋር ሔደሽ ቁራን አብቢ አልልሽም ምክንያቱም አይኔን ግባርያርገው ስለምትሉ እውነትን ምትፈልጌ ከሆንሽ ስውሯ ማርያም ብለሽ ሰርችአርጊና ዮቱቡን ካገኘሽ በኃላ ማንእየመሰከረ እዳለ እይ አዳምጪጪ ግን ግን እስከመቼነው ጭፍን ጥላቻችሁ ሚቀጥል🤔🤔 አይይይይ መግማት መግማማት
እናታለሜ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ለሚጠላት መጸለይ ስራዋነውና እኔን እላይሽላይ የሰፈረውን ጭፍን ጥላቻ ቸሩመደሐኒያለም ወደሲኦል ይጨምርልሽ በይይይ አሜን አሜን አሜን ሙስሊሞች እየተጠመቁ እየዳኑበትና በአደባባይ ወተው እየመሰከሩ አቺ እደው ዝምብለሽ ያዙኝ ልቀቁኝ ትያለሽ አረ ያዟት ያዟትት🏃♀️🏃♀️🏃♀️ ወገን በሉ በነካ እጃችሁ ጠበልም አስጠምቋት😆😆😆 ቻውውው እግዚአብሔር ምሮሽ ስመሰክሪ ንገናኝ ውዷ እሕቴ🤝🤝🤝