Ethiofact: "ከፋኖዎች መንደር" በቅርቡ ለሕዝባችን ታላቅ የሆነውን የምሥራች እናበሥራለን - 18 November 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @ZerihunGirma-og3ym
    @ZerihunGirma-og3ym 11 วันที่ผ่านมา

    የፋኖን አንድነት እየጠበቅን ነው።ከሲዳማ ጠቅላይ ግዛት ነዋሪዎች ።

  • @AW-go3su
    @AW-go3su 10 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ ለሚያልቀው ድሐ እራሩለትና ቸር ወሬአሰሙን በእውነትእንደምት
    ሞቱለት አሳዩገት

  • @Noora-g9k
    @Noora-g9k 9 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ አሁንም አንድነት የለም በመሀል ደግሞ ህዝብ እያለቀ ነው ምን ይሻላል ወገን

  • @shimmak7397
    @shimmak7397 11 วันที่ผ่านมา

    እስክንድር የሚባል ሰው ከፋኖ ካልወጣ ፋኖ አንድ አይሆንም አሱነው የሚከፋፍላቸው

  • @Noora-g9k
    @Noora-g9k 9 วันที่ผ่านมา

    አንድ እስክድረ የሚባል ስው ከሆነችግሩ ለአማራ ህዝብ ሲባል እሱ ቢወገድ ምን ችግረ አለው

  • @Noora-g9k
    @Noora-g9k 9 วันที่ผ่านมา

    እነሱ በጥቅምና በስልጣን ሲፍጁ ትግሉ ረዘመ ተደስተ እኛም አፉረነ

  • @tzm6910
    @tzm6910 11 วันที่ผ่านมา

    እስክንድር ነጋ የአማራን ህዝብ ይቅርታ ይጠይቅ ። ከዚሕ በውሐላ በአንተ ላይ ያለው እርኩስ መንፈስ አያታልለንም ። እውነተኛ ሰው ብትሆን ኖሮ ሕዝብ ከሚከፋው ጔዶቼ ካልተስማሙ ይቅር ትል ነበር ይባስ ብሎም ጀግኖችን በስተጀርባ መስማት የሕዝብን ብር ከጠላት ጋር መካፈል ድርጂት መመስረት ፀሐይ ሳትጠልቅ ሌላ ድርጅት መቀየር ብር መሰብሰብ የት እንደገባ አይታወቅ ! ይበቃል! እስክንድር ነጋ ይበቃሐል ይሕ ትግል የሕልውና ትግል ነው ። የባላባቶች ሳይሆን የጭሰኛው ገበሬ ነው ። በእስክንድር ነጋ ስር ያላቹሕ በብር የተገዛቹሕ እንደ አብይ አሕመድ አራዊት ሰራዊት ትዋረዳላቹሕ ።

  • @Noora-g9k
    @Noora-g9k 9 วันที่ผ่านมา

    ለአማራ ህዝብ ሲባልኮ ስንትወጣትጀግና ብዙመስራት የሚችሉ አተናል አይደለም ሸረኛ

  • @SelamBehna-f7u
    @SelamBehna-f7u 4 วันที่ผ่านมา

    All true fanoo before united weakup zemen and his group beden before you sad remove him and ck.also.mera back I am.not belive hkm

  • @BiniKidane-kc1lw
    @BiniKidane-kc1lw 11 วันที่ผ่านมา

    ደምፀ