Questioning a team that has scored 41 goals in 21 league games only reflects the level of effect the cancerous hatred inside you has had since the day you joined the media industry. Keep on the demeaning and the insults, while The Arsenal keeps on shining.
ሰላም መንሱሬ ይህን አንብበው አታንብበው አላውቅም ግን ሀሳብ መስጠት እፈልጋለሁ አንተ ምርጡ የእግርኳስ ተንታኝ ነህ ፕሮግራሞችህ ሁሌም ምርጥ ናቸው ግን አንድ አስተያየት አለኝ በዩቲዩብ ብቻ የምታቀርባቸው ፕሮግግጋሞችህ ልክ እንደ ሬዲዮ አይነት አቀራርብ ብታቀርብ አሪፍ ይመስለኛል መረጃዎችህ ሁለም አሪፍ ቢሆንም ለዩቲዩብ ብቻ ብለህ የምሰራቸው ፕሮግራሞች የሆነ የህይወት ታሪክ የምታቀርብ አይነት ስለሚያስመስለው ልክ እንደ ቃጥታ ስርጭትህ አይነት ውበት የለውም በተረፈ ሁሌም አድናቂህ ነኝ
መንሱርዬ ያንተ ትንተናህን ሁሌም እናፍቀዋለው።
ወንድሜ እንድህ ነው ትንተና በጣምምምም ነው የረካሁት ቀጥልበት ፈጣሪ ከእንቅፋት ይጠብቅህ
እናመሰግናለን መንሱሬ
መንሱሬ እስቮርት አንተ ተንትኑው የአርሰናል ደጋፊ ነኝ ይመችህ❤
የአርሰናል ትንታኔህ ሁሌም በስጋት የታጀበ ነው
አልቅስ😅😅😅😅
Welcome The Awesome #MensurAbdulkeni 👌 👏 👍
በርታ መንሱሬ ድል ለአርሰናል
እንካን ደህና መጣህ ወንድሜ ሁሌ ቶሎቶሎ ብትመጣልን ደስ ይኛል አዳዲስ ነገር ይዘህ
Big gabi አጥቂ ቢሞኮር ይሻላል
mensur alahn fra enkuan aderesacu wenm melkam baal malet aram new alahn fra bedin keld yelem
Thanks mensur ❤
ያርሰናል ችግር መቼም አያልቅም መንሱሬ
Tekekel
Arteta out
የ 3 አመት ደጋፊ ኮሜንት
@Gangstabikrsa የምን 3 አመት 5 አመት አቃጠለን
Thanks mensure
መንሱሬ ይተንትናት ኳስን
ሰላም ጤና ይስጥልኝ መንሱሬ!!እኔ ያልገባኝ አርሰናል ለጃንዋሪ ዝውውር ምንም በጀት አልመደበም ማለት ነው ወይስ ምንድነው?መንሱሬ የሆነ ነገር በትለኝ እባክህ
🎉❤🎉❤ timket new Ethiopia?
Mensur baby
Beijing semister break new
😅😅😅😅😅
መቼም አያስፈርምም እንደ እድል ........
መንሱሬ የአርሰናል ነገር በጣም አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነው ያለ 9ቁጥር ጨራሽ አጥቂ ምንም ቢሆን አርሰናል በዚህ አቋሙ የፕሪሚየርሊጉን ዋንጫ ማንሳት አይችሉም መንሱሬ
ሀቨርት በፍጹም ጫወታ አይችልም አይመለስም እራሱንም ስለሚንከባከብ ሊጎዳ አይችልም። አርቴታ ባገኘው በ5000 ፓውንድም ማስወጣት ይሻለዋል።ከሱ በተጨማሪም ትሮሳርድ ውስጡ በየጨዋታው ጥሩ አይመስልም በስኬሊ እና ንዋኔሪ የተነሳ የበታችነት እየተሰማው ይመስላል ኳስ እንኳን ለነሱ ማሳለፍ አይፈልግም።
መንሱር የምር ትለያለህ
Yene jegna berta
Yemecheh
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሼሽኮ አሁን ወደ አርሰናል አይመጣም ቢመጣ ምናልባት ክረምት ላይ
Ine yaligebagn kiremit eko minim alawetam mikinyatum yehsetew ena yawetaw ekul neber ahun lemawutat yalchalubet mikiniyat aligebagnim
ሰል manche addis ngr
❤❤❤
Hi ❤mensura
አርሴናል አብቅቶለታል
ገነ ሰየድግ አርጅቶል
ሰሞኑን ስለ Arsenal & Havertz አልበዛም?
በግራም በቀኝ የ ቆሙ ኳሶች ላይ ልጥፍ ብለናል ፤ ስጋቴ የሚመጣዉ አጥቂ Expection high ሆኖበት ለመዋሃድ ተዓምር ይሻልና ፡፡
Gin zara yishanafal
arsenal 1 aston villa 2
ምን አይነት ጥያቄ ነው ይሄ ጎል ማስቆጠር ይችላሉ ብለህ እንዴት ትጠይቃለህ ባለፉት 2 የውድድር አመት ብዙ ጎል ያስቆጠረ ቡድን ነው አርቴታ የገነባው ጎል ማስቆጠር ባይችል አሁን ያለበት 2ኛ ደረጃ ላይ መገኘት አይችልም ነበር ሁል ጊዜ አርሰናል ላይ የምትሰጠው ትንታኔ ስጋት ብቻ ነው ምንም አይመቸኝም አዎ በጣም አስቸጋሪ የውድድር አመት ሊሆን ይችላል ያም የሚሆነው በጉዳት ምክንያት ነው እንጂ ሌላ ምንም የተፈጠረ ነገር የለም አርቴታንም ተጨዋቾቹንም ማመስገን አለብን የቻሉትን እየሞከሩ ነው እንዴ ለ አርቴታ ምርጡን ቡድን ገንብቶ አሳይቶናል ዋንጫ ብቻ ነው የሚቀረው እሱም ካሸነፍን በጣም ጥሩ ነው ካላሸነፍንም የአርሰናል ደጋፊዎች በዚህ ቡድን መደሰት አለብን።
Meanwhile Arsenal is the third top scoring team in the premier league with 41 goals
እርስናል እንደ አምነህ ልጅ ፈርቶ ካልተመለሰ ዘንድሮም ቻንስ ነበር
Arsenal vs Aston Villa: What’s your prediction? ⚽️🤔
አየ መንሱር ምን አስጨነቀህ አሁን አርሴናል ክለብ መሆኑ ነው ዛሬ በሚገርም ሁኔታ አፍህን እስትይዝ አስቶንቪላ ይደበድበዋል 😢
Ere mensur zendro wanchew ye liva nw beka hula arsenal edalk tenoralh Sel Liverpool atawram Zara anadhgnal yimer betam nber ymsemah Zara gen altmchgnm
Questioning a team that has scored 41 goals in 21 league games only reflects the level of effect the cancerous hatred inside you has had since the day you joined the media industry. Keep on the demeaning and the insults, while The Arsenal keeps on shining.
እኔ ለአርሰናልም ለሊቨርፑልም ተጫውቻለሁ እንግሊዛዊ ነኝ እኔ ማነኝ 😂😂😂😂😂
ሙስጤ ነህ
ቻምበርሌን
ቅዠት ነህ😅
❤❤❤