🔴ከመላእክቱ ጋር ሲገለጽ በሰማይ በዘማሪ ሚኪያስ አረጋዊ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • 💚💛❤️
    🔴ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን ሥርዐትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታል፡፡ ሰብስክራይብ እና ሼር ያድርጉ እግዚአብሄር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
    #aba_gebre_kidan #menfesawi #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ
    #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktokviral

ความคิดเห็น • 35

  • @alemtsehayseife6103
    @alemtsehayseife6103 3 วันที่ผ่านมา

    ስለ ዝማሬው ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️

  • @nobentertainment21
    @nobentertainment21 11 วันที่ผ่านมา

    ምስጋና ይድረሰው የሰራዊት ጌታ 🙏🏼 የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @michaelyonathan-v9s
    @michaelyonathan-v9s 28 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚህአብሄር የልብህን መሻት ይይልህ

  • @meazamulualemk
    @meazamulualemk 24 วันที่ผ่านมา +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። የሰንበት ትምህርት ቤታችን ትዝታ እልልልልልልልልልልል

  • @samre-375
    @samre-375 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ ጥኡም ዝማሬ በእውነት ዝማሪ መላክትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ይስጥክ❤

  • @eshetuabraha88
    @eshetuabraha88 6 หลายเดือนก่อน +7

    እጅግ ጥኡም ዝማሬ ነው❤❤❤ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው🙏🙏🙏

  • @daliadem837
    @daliadem837 12 วันที่ผ่านมา

    Amen

  • @SfgghRahma-ni6se
    @SfgghRahma-ni6se หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእት ያሰማልን አሜን አሜን እደት እደሚጣፍጥ መዝሙሩ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @ethiotesfabusiness
    @ethiotesfabusiness 22 วันที่ผ่านมา +1

    may GOD bless u zemari mikias aregawi🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mengisteabgezahegn8475
    @mengisteabgezahegn8475 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንደ አዲስ መዝሙር ነው ያዳመጥኩት። እጅግ ለጆሮ የሚስማማ ጥዑም ዝማሬ።

  • @TsediTsedi-p5o
    @TsediTsedi-p5o หลายเดือนก่อน +1

    Zemare meleyekate yasemanle ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EskdarBogale
    @EskdarBogale 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @DawitAbrhamEfrem
    @DawitAbrhamEfrem หลายเดือนก่อน

    ልዩ ስጦታ ልዩ የክርስቶስ ፀጋ ወንድሜ ከፈተና እግዝአብሕር ይጠብቅህ በርታ በተለይ ዘማሪ ይልማ ሃይሉን የምት ተካ ግሩም ዝማሬ በርታ

  • @shumetshibeshe8415
    @shumetshibeshe8415 2 หลายเดือนก่อน +6

    አይ መታደል
    አይ ስጦታ
    ግሩም እኮ ያስብላል።

  • @YoyoLast-r8j
    @YoyoLast-r8j 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመንህን ይባርክው

  • @EskuBelay-lk5us
    @EskuBelay-lk5us หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን በቀኙ ለመቆም ያብቃን

  • @fireselamfireselam3221
    @fireselamfireselam3221 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መዕላክት ያሰማልን ❤🎉🎉

  • @BayuSh-pp3wt
    @BayuSh-pp3wt 5 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ በጣም ደሥሥእሚል ዝማሪ ነው ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህን ይበርክ

  • @ermitube3930
    @ermitube3930 ปีที่แล้ว +5

    💚💛❤🙏🙏🙏

  • @Binyam-p7q
    @Binyam-p7q 3 หลายเดือนก่อน

    ዳግማይ ይልማ ጌታ ይባርካቹ ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @BirhanuBire-k6h
    @BirhanuBire-k6h หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይከተልሕ

  • @wubayehuabera602
    @wubayehuabera602 6 หลายเดือนก่อน +3

    kale hiwot yasemalen

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 5 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን ❤️❤️😭👏🙏🙏🙏🙏

  • @fesestekle2304
    @fesestekle2304 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዘ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 5 หลายเดือนก่อน

    Amen ❤Amen ❤Amen ❤Zmare Melaikt Yasemaln Wid Wendmachn 🥹😍🙏🏾🥰💕😇✝️✝️✝️😭😥🥲

  • @saragetahun4692
    @saragetahun4692 6 หลายเดือนก่อน +2

    Betam dese yemile mezemure

  • @SamriBrhane-x5f
    @SamriBrhane-x5f 6 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemanile

  • @EldanaSisay-qp3dj
    @EldanaSisay-qp3dj 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋዉ

  • @GADISANIGUS
    @GADISANIGUS 4 หลายเดือนก่อน

    Wow😢

  • @WudeEmru
    @WudeEmru 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TamiruBelay-fu5cw
    @TamiruBelay-fu5cw หลายเดือนก่อน +1

    ሆሊም ዘምር ።

  • @newaymeried3320
    @newaymeried3320 4 หลายเดือนก่อน +11

    እጅግ ጥኡም ዝማሬ ነው❤❤❤ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው🙏🙏🙏

  • @ClipAlert-b3h
    @ClipAlert-b3h 10 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 😢❤❤❤❤