መውሊድ ኪታብ (ሙናውይ) || ሸህ ኢማም ቆቦ || ሰሜን ወሎ መቄት (ገረገራ) መውሊድ || Al Hadra Tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @muhamedfenta7764
    @muhamedfenta7764 ปีที่แล้ว +5

    እንዲህ አይነት ሀድራ እንዴት እንደናፈቀኝኝኝኝ ይሄ ሚድያ ባይኖር ከየት እናገኘው ነበር ማሻአሏህህህህህህ

    • @abdulmalike3212
      @abdulmalike3212 ปีที่แล้ว

      Nek neh wellha shiwcha mejan

    • @sadiamohammed1902
      @sadiamohammed1902 ปีที่แล้ว

      ይኸንለማጥፍትእኮ ነው ዉሀብዮች እሚጣጡት

  • @seadaseid9098
    @seadaseid9098 ปีที่แล้ว +3

    አላህ አብዝቶ ረቢ ይጨምርላችሁ እንደዚህ አይነት ሀድራ እንዳይዳከሙ ሀላፊነታችንን ሁላችንም መወጣትአለብን አብሽሩ

  • @Eshet-n5j
    @Eshet-n5j 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ፣እደመውሊድእሚስደሳነገርምንአለየሩቁንየቅርብንእያገናኝነቢንማውደስእዴትደስይላል፣ሱሏላህአለይህውሰለም❤❤❤🎉🎉

  • @abu10012
    @abu10012 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ መገን ሀድራ❤❤❤❤

  • @abu10012
    @abu10012 4 หลายเดือนก่อน

    አል ሀድራ በርቱ
    አላህ ይስጣችሁ
    ብዙ እንጠብቃለን

  • @QeAe-r4c
    @QeAe-r4c 5 หลายเดือนก่อน

    ❤ማሻሻአላህ የነቢ ወዳጆች ተባዙ

  • @GjFh-i8h
    @GjFh-i8h 25 วันที่ผ่านมา

    አገሬ ሚይ ፍላቂት

  • @user-zekidesing
    @user-zekidesing ปีที่แล้ว +1

    እንደዚህ አይነት ይኻድራ ማዕድ በዚህ ዘመን ማግኘት በጣም ደስይላል መሻኢኾቻችንን አሏህ ይጠብቃቸው

  • @ahmedibrahim9561
    @ahmedibrahim9561 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @muhamedfenta7764
    @muhamedfenta7764 ปีที่แล้ว

    Mashallahe endihe yaleeeee hadera endet endenafegnne

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍

  • @galaxyprime6579
    @galaxyprime6579 ปีที่แล้ว

    مشاءلله حفيظكم الله

  • @user-zekidesing
    @user-zekidesing ปีที่แล้ว

    ከሁሉም በላይ እናንተን አሏህ ይደግፋችሁ
    ሁላችንም የበኩላችንን እንወጣ

    • @Alhadratube
      @Alhadratube  ปีที่แล้ว

      ከዚህም በላይ መስራት ይቻል ነበር ካለን አቅም አንፃር ከባድ ሆነብን እንጂ

  • @keyryaseid-pj4qk
    @keyryaseid-pj4qk ปีที่แล้ว

    ኧረ የመቄቱን ተራ መንዙማ ልቀቁት

    • @Alhadratube
      @Alhadratube  ปีที่แล้ว

      በገረገራ መውሊድ ላይ የተቀረፁ ቪዲዮዎች ሙሉ በሙሉ አስተላልፈናል።
      ተራ_መንዙማ የቀረፅነው ባለመኖሩ ማስተላለፍ አልቻልንም ለዚህም ይቅርታ እንጠይቃለን

  • @user-zekidesing
    @user-zekidesing ปีที่แล้ว

    ኧረ ተራ መንዙማውን ልቅርቁልን ተንገበገብንኮ!

  • @user-zekidesing
    @user-zekidesing ปีที่แล้ว

    ማሻሏህ

  • @galaxyprime6579
    @galaxyprime6579 ปีที่แล้ว

    مشاءلله حفيظكم الله