ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሜን ፫እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💝💝💝💝😍😍❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ ማለክት ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏⛪️💚💛❤️
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ልልልልልልልልልልልልልል
Esseeeyyyeeeyyy👏👏👏👏👏EleleleleeleleleleZamari malhektin yassamalini amen
Amen
እልልልል🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
Egzyabhere edmena tena yestachu
Amn AmN
🙏🙏🙏🙏🙏
ሰዎቻችን ሆይ፡- በፍጡራን ስሞች የተሸፈኑ፣ ለየት ያሉ፣ እንግዳና ኢ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆኑ ተዓምራዊ አማልክት ፈጥራችሁ ወይም ፈጥረው ሰጥተዋችሁ እየሰበካችሁ እኮ ነው! የሚሳናት/የሚሳናቸው እንደለለ፣መለመን ያለባት/ያለባቸው እንደሆኑ፣ በዝማሬ የምትወደስ/የሚወደሱ፣ ወዘተ. እንደሆኑ እኮ ነው እየሰበካችሁ ያላችሁት፡፡ ይህች ማሪያም በቅዱስ ቃሉ የምናውቃት የአዳኛችንና ጌታችን እናትና አገልጋይ የሆነች፣ ከወንድና ሴት የተወለደች አይሁዳዊቷ ማሪያም ግን አይደለችም፡፡ እናንተ ስበኳቸው፣ሰውላቸውና ወዘተ. ሳትባሉ የምትሰብኳቸው እነዚህ መላዕክት በቅዱስ ቃሉ የምናውቃቸው አይደሉም፤ የተለዩ ናቸው፡፡ የአዳኛችንና ጌታችን አገልጋይ የሆኑ ወደኛ እኛ ለምነናቸው ሳይሆን እግ/ር ራሱ ሲልካቸው ብቻ የሚመጡ ቅዱሳን መላዕክት እኮ አይደሉም፡፡ቀናት ተመድበውላቸው፣ ተስፋ እየተደረገባቸው፣ በውዳሴና በዝማሬ የሚመለኩ፣ እየተደገሰላቸው፣ የመሥዋዕት ዓይነት እየቀረበላቸው፣ ወዘተ. የሚመለኩትን እኮ ነው እየሰበካችሁ ያላችሁት፡፡በመዝሙረ ዳዊትም ሆነ በሌሎች ውዳሴዎች የተዘመረለትና ዛሬም ወደፊትም ሊዘመርለት የሚገባ አምላካችን እግ/ር ብቻና ብቻ ነው፡፡ ውዳሴ፣ ዝማሬና ምሥጋና እኮ መሥዋዕት ናቸው፡፡አምልኮም ናቸው፡፡ ለፍጡራን መዘመር፣የአምልኮ ምሥጋናን ማቅረብ፣ማጠንና በነርሱ ተስፋ ማድረግ የባዕድ አምልኮ ነው!!! በፉክክር፣ በክርክር፣በስሜትና በአልሸነፍ ባይነት ላይ ማተኮሩን ትታችሁ ሰከን ብላችሁ አስቡ እንጂ፡፡የእግ/ር አምላካችንን ክብሮች ሁሉ ለምትሰብኳቸው አማልክት አጎናጸፋችኋቸው እኮ፡፡ የጌታችንን ስቅለት፣ ሞትና ትንሣኤ በአካል ያዩና አብረውት ያገለገሉ ሐዋሪያትና ደቀመዛሙርት አሁን እናንተ የምትሰብኳቸውን ፍጡራን በፍጹም አልሰበኩም፡፡ ‘’ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን 1ኛ ቆሮ. 1፡23 )’’ ተብሎ ተጽፏልና፡፡ እነርሱ ከሰበኩት የተለየ ወንጌል የሰበከ የተረገመ ይሁን(ገላ.1፡8 ተብሎም ተጽፏል እኮ! ጌታችን በኃጢአታችን የተበላሸነውን እኛን መቼ ጠላን? መቼ ሰደበን?መቼ ፈረደብን? መቼ አሳልፎ ሰጠን? መቼስ ገደለን? ራሱ አልፎ ተሰጠልን እንጂ፡፡ መከራን ተቀበለልን እንጂ፡፡ደሙን አፈሰሰልን እንጂ፡፡ተሰቀለልን እንጂ፡፡ ሞተልን እንጂ፡፡ የርሱ ከሆንን የርሱን ፈለግ ነው ልንከተል የሚገባው፡፡ ልክ እንደ ሐዋሪያቱ እንድንሰብክ የታዘዝነው የተሰቀለልንን የውድ አባት ውድ ልጅን ብቻ ነው ፡፡ ውድ አባት ልዑል እግ/ር አብ ውድ ልጁን ለእያንዳንዳችን አዳኝ ስጦታ አድርጎ ሰጠን እኮ፡፡ እያንዳንዱ ኃጢአተኛ ሰው ይህንን ስጦታ በግሉ እንዲቀበል መንገር ሲገባችሁ ለምንድን ነው ወደ ሌሎች የምትመሩት? የእግ/ር አምላካችን ፈቃድ እያንዳንዱ ወንድ ወይም ሴት እሺ ብሎ በግሉ ይህንን ስጦታ ተቀብሎ እንዲድን ነው፡፡ እናንተ ግን ኃጢአተኞች ተቀብለውት እንዳይድኑ ስታደርጉ ኖራችኋል፤ ቀጥላችኋልም፡፡ ውድ አባት ውድ ልጁን የሰጠን እናንተን ጉዳ-ጉድ ተዓምራትን በማወቅና ፍጡራንን በማንገስ የተራቀቃችሁ ሊቃውንት ሊያደርጋችሁ አይደለም፡፡ የተሰቀለውንና ስበኩ የተባልነውን የውድ አባት ውዱን ልጅ ብቻ ባለመስበክ እግ/ርን ለመድፈር የወሰናችሁት ግን ምን ሆናችሁ ነው? ለራሳችሁስ የማትጠነቀቁት ምን ነክቷችሁ ነው?ደግሞስ ጌታችን ጥላቻና መገዳደልን አስፋፉልኝ መቼ አለን? ፍጡራኔን ስበኩልኝ መቼ አለን? የጌታችንን ሞትና ትንሣዔውን በአካል ያዩ ሐዋሪያትና ደቀመዛሙርት ያልሰበኳቸውን መስበክ የስህተት ትምህርት ነው፡፡ ሰው ደም ሥሩን ገትሮ አሁኑኑ አጥፍቶ ለመጥፋት በተዘጋጀ ጥላቻ ተሞልቶ በወኔና በስሜት እየተነዳ በሰዎች ልብ ውስጥ ቅዱሱን አዳኝ ጌታችንን ሳይሆን ፍጡራንን ለማንገስ መገበዙ እጅግ በጣም የሚዘገንን ነው!!! እግ/ር አምላካችንን ፈጽሞ አያስደስተውም፡፡ ሌባውን፣ነፍሰ ገዳዩንና ሐሰተኛውን ግን እጅግ በጣም ያስደስተዋል፡፡ ሥራውን ሌሎች እየሠሩለት እንዴት አይደሰት!ከዚህ ዓለም ጥበብ፣የንግግር ችሎታና ታሪክ አዋቂነት ራሳችሁን ገታ አድርጋችሁ ቢያንስ ለራሳችሁ፣ ላሳታችሁት ሕዝብና ለአገራችንም ቢሆን እባካችሁን ሰከን ብላችሁ አስቡና ተመለሱ፤ ንስሐም ግቡ፡፡ በዚህ ሁሉ ወኔና ችሎታ ልክ እንደ ሐዋሪያቱ የተሰቀለልን ጌታ አዳኛችንን ብቻ ብንሰብክ ለራሳችንም ለዓለሙም ሁሉ በረከት በሆንን ነበር!!! ዓለሙ በድህነታችን፣ በመራባችን፣ በሰልባጅ መራገፊያነታችን፣ በሚመጸውተን ዕርዳታ፣ በውርደታችን፣በጥላቻና በደም ምድርነታችን ባላወቀን ነበር፡፡ ለመሆኑ ምን ሆናችሁ ነው በቅዱሳን ስም እየቀባባችሁ ሌሎችን አማልክት ለዚህች ተጨንቃ ለኖረች አገር የምትሰብኩት! ቅዱስ ቃሉ፡- የተሰቀለውን ክርስቶስን ብቻ ካልሰበካችሁ የተረገማችሁ ናችሁ ይላል፤ ለዚህ ቃል ለምንድነው ጆሮ ዳባ ልበስ ያላችሁት? የክርስትና ብቸኛና ገዥ መመሪያ የሆነው የእግ/ር ቃል፡- የተሰቀለውን ክርስቶስን የተቀበሉና እርሱን ብቻ የሚሰብኩ ናቸው የእግ/ር ልጆች የሆኑት (ዮሐ.1፡12-13) ይላል፡፡ ‘’በቃ ዕውነቱ ይኸው ስለሆነ የነፍሰ ገዳዩን መፈክር:- ገለን እንሞታለንን አቁማችሁ ተመለሱ፡፡ የእግ/ር ልጅነትን ተቀበሉና ከላይ ቃሉ ካስቀመጠው ዕርግማንና የዘላለም ፍርድ ፈጥናችሁ አምልጡ’’፡፡ ሌላው ሁሉ ዝም ብሎ መራቀቅና ዓለማዊ ፉክክር ነውና እባካችሁን ተውት፡፡ እንጄራ ለመብላት፣ ስምና ዝና ለማግኘት፣ ወደ ሃይማኖቱ መዋቅር ገብቶ ለመፈትፈት፣ሕዝቦችን ለማጋጨትና አገር ለመበታተን ብቃት እንዳላችሁ አይተናል፡፡ ኃጢአተኛ ሰው የሚድነው በናንተ ወይም በሌሎቻችን ሊቅነት ወይም መራቀቅ ወይም አንቱታ ወይም ክብር ወይም ገንዘብ ማግበስበስ አይደለምና ሁሉም በያለበት የዕምነት ዘርፍ ራሱን ባግባቡ እያየ ፈጥኖ ቢመለስ ይሻለዋል፡፡ እንዲህ የምትራቀቁ ሆይ፡- ጉብዝናችሁን ወደ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች ገብታችሁ አስመስክሩ፡፡ ለመሆኑ በተፈጥሮ ሳይንስና በሶሻል ሳይንስስ ስንት ድግሪ ይዛችኋል? ሊቅነታችሁን ሳይንሱም ጋ አታሳዩንም ነበር እንዴ? ለአገር ዕድገትና ልማት የሚጠቅሙ ስንት የሳይንስ ግኝቶችን አገኛችሁልን? እግ/ር አብ ውድ ልጁን ሰውቶ ባጠናቀቀው የማዳን ሥራ ውስጥ እየገባችሁ አትራቀቁ፤ አትረብሹ!!!ሊቅነታችሁ፣ ክቡርነታችሁ፣ ትምህርቶቻችሁ፣ ሕወታችሁና ተግባሮቻችሁ ሕዝቦችን የማያስታርቁ ሆኑሳ? መተተኞችን፣ ደጋሚዎችን፣ ሟርተኞችን፣ ደብተራዎችን፣ በየቀበሌው የሚያረጠርጡ አዋቂ ተብዬ አምታቾችን፣ በየዘርፉ የተሰማሩ ዘራፊዎችን፣ጉቦኞችን፣ዘረኞችንና እንደ አሸን የፈሉ ክፉ አድራጊዎችን ሳይኮንኑ ቀሩሳ? ነገረ ሥራችሁ ክፉዎችን በባሰ አበረታታቸውሳ? ለዚህ ሁሉ ክፉ ፍሬያችሁ ለእግ/ር ምን ልትመልሱ ነው? ልብ በሉ፡- ሰውን እንጂ እርሱንስ መሸወድና ማሸነፍ አይቻልም!!!’’ኢትዮጵያ የሁሉም ብሔሮች፣ የሁሉም ሃይማኖቶች ተከታዮች አገር ስለሆነች ይህንን እግ/ር አምላካችን የማይከብርበትንና አገርን የሚያፈርስ የጥላቻና የግጭት ነገረ ሥራችሁን ለራሳችሁ ስትሉ አቁሙ፣ ንስሐ ግቡና ተመለሱ፡፡
Awakiw eski amen bel lekalu were moltal endante aynetu kebatari
በመጀመሪያ አንተ ስለ ንስሃ ምን የምታውቀው ነገር አለ በዛ ላይ ንስሃው ከ እኛ ይልቅ ለ እናንተ ነው የሚያስፈልጋችሁ ደግሞ ከአንተም ብሶ ንስሃ ግቡ ትላለህ እንዴ ዮናታን ጋር ነው ንስሃ ምንገባው
አሜን ፫እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💝💝💝💝😍😍❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ ማለክት ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏⛪️💚💛❤️
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ልልልልልልልልልልልልልል
Esseeeyyyeeeyyy👏👏👏👏👏
Eleleleleelelelele
Zamari malhektin yassamalini amen
Amen
እልልልል🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
Egzyabhere edmena tena yestachu
Amn AmN
🙏🙏🙏🙏🙏
ሰዎቻችን ሆይ፡- በፍጡራን ስሞች የተሸፈኑ፣ ለየት ያሉ፣ እንግዳና ኢ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆኑ ተዓምራዊ አማልክት ፈጥራችሁ ወይም ፈጥረው ሰጥተዋችሁ እየሰበካችሁ እኮ ነው!
የሚሳናት/የሚሳናቸው እንደለለ፣መለመን ያለባት/ያለባቸው እንደሆኑ፣ በዝማሬ የምትወደስ/የሚወደሱ፣ ወዘተ. እንደሆኑ እኮ ነው እየሰበካችሁ ያላችሁት፡፡ ይህች ማሪያም በቅዱስ ቃሉ የምናውቃት የአዳኛችንና ጌታችን እናትና አገልጋይ የሆነች፣ ከወንድና ሴት የተወለደች አይሁዳዊቷ ማሪያም ግን አይደለችም፡፡ እናንተ ስበኳቸው፣ሰውላቸውና ወዘተ. ሳትባሉ የምትሰብኳቸው እነዚህ መላዕክት በቅዱስ ቃሉ የምናውቃቸው አይደሉም፤ የተለዩ ናቸው፡፡ የአዳኛችንና ጌታችን አገልጋይ የሆኑ ወደኛ እኛ ለምነናቸው ሳይሆን እግ/ር ራሱ ሲልካቸው ብቻ የሚመጡ ቅዱሳን መላዕክት እኮ አይደሉም፡፡
ቀናት ተመድበውላቸው፣ ተስፋ እየተደረገባቸው፣ በውዳሴና በዝማሬ የሚመለኩ፣ እየተደገሰላቸው፣ የመሥዋዕት ዓይነት እየቀረበላቸው፣ ወዘተ. የሚመለኩትን እኮ ነው እየሰበካችሁ ያላችሁት፡፡
በመዝሙረ ዳዊትም ሆነ በሌሎች ውዳሴዎች የተዘመረለትና ዛሬም ወደፊትም ሊዘመርለት የሚገባ አምላካችን እግ/ር ብቻና ብቻ ነው፡፡ ውዳሴ፣ ዝማሬና ምሥጋና እኮ መሥዋዕት ናቸው፡፡አምልኮም ናቸው፡፡
ለፍጡራን መዘመር፣የአምልኮ ምሥጋናን ማቅረብ፣ማጠንና በነርሱ ተስፋ ማድረግ የባዕድ አምልኮ ነው!!!
በፉክክር፣ በክርክር፣በስሜትና በአልሸነፍ ባይነት ላይ ማተኮሩን ትታችሁ ሰከን ብላችሁ አስቡ እንጂ፡፡የእግ/ር አምላካችንን ክብሮች ሁሉ ለምትሰብኳቸው አማልክት አጎናጸፋችኋቸው እኮ፡፡
የጌታችንን ስቅለት፣ ሞትና ትንሣኤ በአካል ያዩና አብረውት ያገለገሉ ሐዋሪያትና ደቀመዛሙርት አሁን እናንተ የምትሰብኳቸውን ፍጡራን በፍጹም አልሰበኩም፡፡ ‘’ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን 1ኛ ቆሮ. 1፡23 )’’ ተብሎ ተጽፏልና፡፡ እነርሱ ከሰበኩት የተለየ ወንጌል የሰበከ የተረገመ ይሁን(ገላ.1፡8 ተብሎም ተጽፏል እኮ!
ጌታችን በኃጢአታችን የተበላሸነውን እኛን መቼ ጠላን? መቼ ሰደበን?መቼ ፈረደብን? መቼ አሳልፎ ሰጠን? መቼስ ገደለን? ራሱ አልፎ ተሰጠልን እንጂ፡፡ መከራን ተቀበለልን እንጂ፡፡ደሙን አፈሰሰልን እንጂ፡፡ተሰቀለልን እንጂ፡፡ ሞተልን እንጂ፡፡
የርሱ ከሆንን የርሱን ፈለግ ነው ልንከተል የሚገባው፡፡ ልክ እንደ ሐዋሪያቱ እንድንሰብክ የታዘዝነው የተሰቀለልንን የውድ አባት ውድ ልጅን ብቻ ነው ፡፡ ውድ አባት ልዑል እግ/ር አብ ውድ ልጁን ለእያንዳንዳችን አዳኝ ስጦታ አድርጎ ሰጠን እኮ፡፡ እያንዳንዱ ኃጢአተኛ ሰው ይህንን ስጦታ በግሉ እንዲቀበል መንገር ሲገባችሁ ለምንድን ነው ወደ ሌሎች የምትመሩት? የእግ/ር አምላካችን ፈቃድ እያንዳንዱ ወንድ ወይም ሴት እሺ ብሎ በግሉ ይህንን ስጦታ ተቀብሎ እንዲድን ነው፡፡ እናንተ ግን ኃጢአተኞች ተቀብለውት እንዳይድኑ ስታደርጉ ኖራችኋል፤ ቀጥላችኋልም፡፡
ውድ አባት ውድ ልጁን የሰጠን እናንተን ጉዳ-ጉድ ተዓምራትን በማወቅና ፍጡራንን በማንገስ የተራቀቃችሁ ሊቃውንት ሊያደርጋችሁ አይደለም፡፡ የተሰቀለውንና ስበኩ የተባልነውን የውድ አባት ውዱን ልጅ ብቻ ባለመስበክ እግ/ርን ለመድፈር የወሰናችሁት ግን ምን ሆናችሁ ነው? ለራሳችሁስ የማትጠነቀቁት ምን ነክቷችሁ ነው?
ደግሞስ ጌታችን ጥላቻና መገዳደልን አስፋፉልኝ መቼ አለን? ፍጡራኔን ስበኩልኝ መቼ አለን? የጌታችንን ሞትና ትንሣዔውን በአካል ያዩ ሐዋሪያትና ደቀመዛሙርት ያልሰበኳቸውን መስበክ የስህተት ትምህርት ነው፡፡ ሰው ደም ሥሩን ገትሮ አሁኑኑ አጥፍቶ ለመጥፋት በተዘጋጀ ጥላቻ ተሞልቶ በወኔና በስሜት እየተነዳ በሰዎች ልብ ውስጥ ቅዱሱን አዳኝ ጌታችንን ሳይሆን ፍጡራንን ለማንገስ መገበዙ እጅግ በጣም የሚዘገንን ነው!!! እግ/ር አምላካችንን ፈጽሞ አያስደስተውም፡፡ ሌባውን፣ነፍሰ ገዳዩንና ሐሰተኛውን ግን እጅግ በጣም ያስደስተዋል፡፡ ሥራውን ሌሎች እየሠሩለት እንዴት አይደሰት!
ከዚህ ዓለም ጥበብ፣የንግግር ችሎታና ታሪክ አዋቂነት ራሳችሁን ገታ አድርጋችሁ ቢያንስ ለራሳችሁ፣ ላሳታችሁት ሕዝብና ለአገራችንም ቢሆን እባካችሁን ሰከን ብላችሁ አስቡና ተመለሱ፤ ንስሐም ግቡ፡፡ በዚህ ሁሉ ወኔና ችሎታ ልክ እንደ ሐዋሪያቱ የተሰቀለልን ጌታ አዳኛችንን ብቻ ብንሰብክ ለራሳችንም ለዓለሙም ሁሉ በረከት በሆንን ነበር!!! ዓለሙ በድህነታችን፣ በመራባችን፣ በሰልባጅ መራገፊያነታችን፣ በሚመጸውተን ዕርዳታ፣ በውርደታችን፣በጥላቻና በደም ምድርነታችን ባላወቀን ነበር፡፡ ለመሆኑ ምን ሆናችሁ ነው በቅዱሳን ስም እየቀባባችሁ ሌሎችን አማልክት ለዚህች ተጨንቃ ለኖረች አገር የምትሰብኩት! ቅዱስ ቃሉ፡- የተሰቀለውን ክርስቶስን ብቻ ካልሰበካችሁ የተረገማችሁ ናችሁ ይላል፤ ለዚህ ቃል ለምንድነው ጆሮ ዳባ ልበስ ያላችሁት?
የክርስትና ብቸኛና ገዥ መመሪያ የሆነው የእግ/ር ቃል፡- የተሰቀለውን ክርስቶስን የተቀበሉና እርሱን ብቻ የሚሰብኩ ናቸው የእግ/ር ልጆች የሆኑት (ዮሐ.1፡12-13) ይላል፡፡ ‘’በቃ ዕውነቱ ይኸው ስለሆነ የነፍሰ ገዳዩን መፈክር:- ገለን እንሞታለንን አቁማችሁ ተመለሱ፡፡ የእግ/ር ልጅነትን ተቀበሉና ከላይ ቃሉ ካስቀመጠው ዕርግማንና የዘላለም ፍርድ ፈጥናችሁ አምልጡ’’፡፡
ሌላው ሁሉ ዝም ብሎ መራቀቅና ዓለማዊ ፉክክር ነውና እባካችሁን ተውት፡፡ እንጄራ ለመብላት፣ ስምና ዝና ለማግኘት፣ ወደ ሃይማኖቱ መዋቅር ገብቶ ለመፈትፈት፣ሕዝቦችን ለማጋጨትና አገር ለመበታተን ብቃት እንዳላችሁ አይተናል፡፡ ኃጢአተኛ ሰው የሚድነው በናንተ ወይም በሌሎቻችን ሊቅነት ወይም መራቀቅ ወይም አንቱታ ወይም ክብር ወይም ገንዘብ ማግበስበስ አይደለምና ሁሉም በያለበት የዕምነት ዘርፍ ራሱን ባግባቡ እያየ ፈጥኖ ቢመለስ ይሻለዋል፡፡
እንዲህ የምትራቀቁ ሆይ፡- ጉብዝናችሁን ወደ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች ገብታችሁ አስመስክሩ፡፡ ለመሆኑ በተፈጥሮ ሳይንስና በሶሻል ሳይንስስ ስንት ድግሪ ይዛችኋል? ሊቅነታችሁን ሳይንሱም ጋ አታሳዩንም ነበር እንዴ? ለአገር ዕድገትና ልማት የሚጠቅሙ ስንት የሳይንስ ግኝቶችን አገኛችሁልን? እግ/ር አብ ውድ ልጁን ሰውቶ ባጠናቀቀው የማዳን ሥራ ውስጥ እየገባችሁ አትራቀቁ፤ አትረብሹ!!!
ሊቅነታችሁ፣ ክቡርነታችሁ፣ ትምህርቶቻችሁ፣ ሕወታችሁና ተግባሮቻችሁ ሕዝቦችን የማያስታርቁ ሆኑሳ? መተተኞችን፣ ደጋሚዎችን፣ ሟርተኞችን፣ ደብተራዎችን፣ በየቀበሌው የሚያረጠርጡ አዋቂ ተብዬ አምታቾችን፣ በየዘርፉ የተሰማሩ ዘራፊዎችን፣ጉቦኞችን፣ዘረኞችንና እንደ አሸን የፈሉ ክፉ አድራጊዎችን ሳይኮንኑ ቀሩሳ? ነገረ ሥራችሁ ክፉዎችን በባሰ አበረታታቸውሳ? ለዚህ ሁሉ ክፉ ፍሬያችሁ ለእግ/ር ምን ልትመልሱ ነው? ልብ በሉ፡- ሰውን እንጂ እርሱንስ መሸወድና ማሸነፍ አይቻልም!!!’’
ኢትዮጵያ የሁሉም ብሔሮች፣ የሁሉም ሃይማኖቶች ተከታዮች አገር ስለሆነች ይህንን እግ/ር አምላካችን የማይከብርበትንና አገርን የሚያፈርስ የጥላቻና የግጭት ነገረ ሥራችሁን ለራሳችሁ ስትሉ አቁሙ፣ ንስሐ ግቡና ተመለሱ፡፡
Awakiw eski amen bel lekalu were moltal endante aynetu kebatari
በመጀመሪያ አንተ ስለ ንስሃ ምን የምታውቀው ነገር አለ በዛ ላይ ንስሃው ከ እኛ ይልቅ ለ እናንተ ነው የሚያስፈልጋችሁ ደግሞ ከአንተም ብሶ ንስሃ ግቡ ትላለህ እንዴ ዮናታን ጋር ነው ንስሃ ምንገባው