what I learned from Amorim is that as a leader we should be on the same page as a team so how can we do hat? 1st, having a clear objective with 0% ego, 2nd, brutal honesty with a team; 3rd, staff management; this includes game management; 4th, balancing between expectation and stress
everybody didn't observe that in Liverpool = RHS wing striker SALAH ManUTD = RHS wing striker AMAD Arsenal = RHS wing striker SAKA ManCity = RHS wing striker FODEN Chelsea =RHS wing striker PALMER Newcastle =RHS wing striker GORDO ALL ARE LEFT FOOT PLAYERS AND KEY PLAYERS IN EACH GAME WHO WILL BE BEST PLAYER OF THE YEAR ?
እንደነ ephremን የጠበቀ✌
እኔ
እኔ
Me
ማንቸስተር ሁሌም ማንቸስተር ነው የልባችን ክፋይ የደማችን ቀለም Glory Glory to man utd ኤፊ ሁሌም እንወድሀለን እናመሰግናለን
ዩናይትድ በዚ ልጅ ስታንዳርድ ቡድኑን መገንባት አለበት እስከ መጨረሻው መፋለም የማሸነፍ ጥማት እልህ ደጋፊን የሚያነሳሳ የሚገርም ልጅ ነው 👏 ይችላል
ኤፊዬ ምርጥ አማድ ውዱ ልጃችን በስተመጨረሻ እንቅልፈችንን በደስታ አጠፈልን ምን አይነት እንቁ ውድ ዳይመንድ የሆነ ልጅ ነው ያለን በፈጣሪ ለኛ ደስታን እደለቀቀብን ሂወቱን ሙሉ ደስታ ይግጠመው እሱም ዋው አሞሪም ቅያሬዎቹ አስደናቂ ነበሩ የፈርጊን time መልሶልናል እስከመጨረሻው ደቂቃ እድጠብቅ አደረገን ምስጋና ለሮቢን አሞሪም ይድረስና ይሄን ውጤት አሳየን አማድ ይለያል ከለቤ ዩናይትድ ይለያል Glory Glory man united 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amad Diallo 🔥🔥
Manchester Is Red ❤️
ኤፍሬም ምርጥ ሰው
MAN,, UNITED ❤❤❤❤❤AMAD ❤❤❤❤❤
ኤፉ ሁሌም ክለቤ አሸነፎ የንተን ድምፅና ትንታኔ መስመት እንዴት ደስ ይላል ይመችህ🥰🥰🥰
በአማድ ኮራን አሁንም ክብር ይገባዋል ❤❤❤❤❤❤❤🎉
የማንቼ comeback + የአንተ ምርጥ አንደበት wow❤❤❤
ኤፉ በማራኪ አቀራረብህ ስለ ክለባችን ስታቀርብልን ልብን ያሞቃል ክበርልኝ
ኤፍሬም እባክህን ቀጣይ በአማድ ድያሎ የህይወት ታሪክ ስራልን
ኤፌ ስጣብቅ ነበር❤❤❤
ዩናይትድ ጨራሽ አጥቂ አሁኑኑ ሊያስፈርም ይገባል በተጨማሪም ምርጥ ሚድፊልደር እና የክንፍ ተጫዋቾች ያስፈልጉናል በተረፈ አሞሪም አልሸነፍ ባይነትና ታክቲክ አዋቂነት እንዳለው ተመልክተናል
Amad❤❤❤❤❤
ኤፍሬም ሁልጊዜስለማችስተር ሲወራ መስማት ያስደስተኛል፣
ኤፋም ክብር ላንተም እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Man untide ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Glory glory man united ❤❤❤❤❤❤
Glory Glory united
ዩናይትድ ⚪️🔴⚫️💪
Yes we are Manchester united 💪💪💪💪💪thank you so much efrem ❤❤❤❤❤❤
Efrem timwchale ye unet Manchester siyashenif anten inxebiqalen qexilbet machem iniwedalen ❤❤
ኤፍሬም የማነ❤❤❤
ዋው ዩናትድ Kings
የድራማው ጅማሮ
አማድ ዲያሎ 🫡💪🤝
እኔም ጨዋታውን እያየው ፈርጊ ታይምን እያሰብኩ ነበር ብቻ ሁሉም ነገር ደስ ይል ነበር።
Inda ine gin yemejamariyawun goal yaye manew...🤔😳
What a great atilet
Amad 🤗👑
Wow amad and wow onana
ሁሌም ዬናትድ 🎉🎉🎉
አማድ ይችላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እኔም ስጠብቀው ነበር ኤፍሻ❤
Ephe anta iskatwra zare sitabkh nbar tnx mirtachn enwedihaln Niguss ke Ziway..Glory Glory MNU
GGMU❤❤❤❤❤❤❤
AMAD ❤❤❤❤AMAD🎉🎉🎉WWO
ኤፉዬ የልቤ ❤ ሰው!
berta efiyeeeeee always a Manchester United fan.
We won a lot.... we ve seen it all.....glory united
❤❤❤ Ephirem Yemane
We win a a lot GGMU ❤
ኤፍሬም እኔ ከማንችስተር አንተና ውንድምህ ፍቅር ትመቹኛላችሁ። በርቱ ወንድሞቸ።
This is... Man unated🔥
This is.... Old Tiraford 🔥
This is Theater of derams🔥
..... ኤፋ....ትላያልህ...👌
እኛ ሁሌም ትልቅነት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Yes❤❤❤
We are proud of you.GGMU
ኤፍሬም ትለያለህ እድሜ ኢስጥህ በዚ ድምፆህ ከልብ ነው ሚገባው የኔው ማንቼ ግን ገና ኢነግሳለ በቅርቡ
United mentality 🔴💪
You are also the man 💪🏽 keep it up brother
what I learned from Amorim is that as a leader we should be on the same page as a team so how can we do hat? 1st, having a clear objective with 0% ego, 2nd, brutal honesty with a team; 3rd, staff management; this includes game management; 4th, balancing between expectation and stress
Supper man♥️❤️❤️❤️❤️ amaid
🔥🔥🔥
ፍቅር ያበደነዉ
አንድን ሀሳብ ዩናይትድ የሚያስፈልገው ለጊዜው ጥር አታኪግ ሚድፊልደር ፍጥነት ድሪብለር ክስ አመቻችቶ የሚሰጥ ብሩኖን ማሳረፍ የሚችል ነው
ከጨዋታ በሆላ ያንተን ድንቅ አቀራረብ ጎጉቸ የምጠብቀው ነገር bro
እኔም
GGMU❤❤❤
Efarem talayalahii
AMAD WOW
GG united ephu tleyaleh
GGMU❤
ትላንትና ኣማድ ልዩ ነበር ሁሉም ነገር ተቀያየረ
What a player
🎉❤❤❤❤
❤❤❤
እውነት ሰርፔራይዝ ነው የተደረግነው
Manche seyashenef yanten demsi begugut exebeqalo
ሜንቼ is gloury owr club
ማንቼ ምንግዜም ማንቼ ድል ለማንቼ ነው
Manchester is red
Thank
ማንቼ መደገፍ በጣም ያሰደስታል 😅😅😅😅
North london for every!! we are invisible!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤🎉🎉
Wowo agealts
እናመሰግናል
አመዳሎሎሎሎሎሎሎ ይችላልልልልልልልልልልልልልል
ድምፅህ አገላለፅህ
አድናቅህ ኔኝ እፎ
take me home
10Q
የመረረንን ያህል
ሽንፈት መጎንጨት፣
ድል በድል ልንሆን
ቀሪቶናል ጢቂት።
ኤፌ ስለእግርኳስ ያለህ እይታ ይገርማል
ፈጣሪ ላጠለዉ ድምፅ ሰጠዉ እይታማ ወፍ የለም😂
የምር ኤፍሬም ሥለ ካስ ምንም ምያቀው ነገር የለም
ከምር እባህ እየፈሰሰ የምዘግብ ነው የምመስለው 😂
ዛሬም ብራይተን ላይ ማጅኩ ያስፈልገናል🎉🎉🎉🎉
Epha eskahun mn stsera new
everybody didn't observe that in Liverpool = RHS wing striker SALAH
ManUTD = RHS wing striker AMAD
Arsenal = RHS wing striker SAKA
ManCity = RHS wing striker FODEN
Chelsea =RHS wing striker PALMER
Newcastle =RHS wing striker GORDO
ALL ARE LEFT FOOT PLAYERS AND KEY PLAYERS IN EACH GAME WHO WILL BE BEST PLAYER OF THE YEAR ?
Manchester honen teweldenal Manchester honen enmotalen Manchester ke demachin newu be wedko bemenesat wede wenberachin😢
Yhen madreg yemichlew united bcha nw 🫡
Ef chewutewun ayichewalehu gin ante tilayalek
Ye mote United new 82 minutes yet neberachu
sell hojlund!!!!!!!!!
GGmu
Ante bcha tentin wendmu
ምንም አያመጡ ሻሼ ወደ ሸርተቴዋ ትመለሳለች☺️.. ቀጣይ ብራይተንን ጠብቅ ያበጥሯቸዋል።
ያልኩት ሆነ በብራይተን በቤቷ ሻሼ😁😅
ኸረ ብዙ እሪ ያዙኝ ልቀቁኝ አትበሉ
አምና በዚህ ሰአት ጋርናቾ እንዲህ አብሪ ኮከብ ነበር አማድ ያዝልቅለት እንጂ
የደጋፊነት ስሜትህ በጣም እየተጫነህ ነው ❗️ በየትኛውም አለም ያለ ሚዲያ በፍፁም ይሄን የሚመስል ርዕስ የሰጠ ሚዲያ የለም አይገኝም ። ጨዋታው ፈርጊ ' ታይምስ ' ወይም 'Amorim' ምናምን የሚያስብል ምንም ነገር የለውም ማን ዩናይትድ ዶሚኔት ተደርጎ በአማድ ዲያሎ ግላዊ ጥረት የተገኘ ውጤት ነው ። It's all about Amad Diallo
Glory glory man united❤❤❤❤
GGMU❤
❤❤❤❤