ትልቅ የሚያምር የሳሎን ሴራሚክ አሰራር በኢትዮጵያ Large beautiful porcelain tile living room in Ethiopia 0913212296

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • ሰላም በዚህ ቪዲዮ ላይ የሴራሚክ ንጣፍ እንዴት ወጪ ቆጣቢና በጣም ጠንካራ የሲሚንቶ ዘር በሆነው አደሲቭ ታግዞ በቀላሉ እንዴት እንደሚሰራ የሚያሳይ ምስል ነው:: ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሠግናለን
    Hi in this video is a picture of how easy it is to make ceramic tile with the help of cost-effective and strong cement seed adhesive easily. If you are new to our channel, subscribe and become a family.
    #Ethio_zemenawi_tube, #Ethio_Ceramics, #How_to_make_ceramic_tile_working_in_2024
    how to make ceramic tile working in Ethiopia 2024
    how to make finishing work in Ethiopia

ความคิดเห็น • 27

  • @tigisttareke8034
    @tigisttareke8034 9 หลายเดือนก่อน +1

    ejacheho yebareki

  • @getulemma9939
    @getulemma9939 10 หลายเดือนก่อน +2

    ያምራል

  • @rhdchf7939
    @rhdchf7939 หลายเดือนก่อน +1

    ለሁሉምቦተ ትሰረለቹህወይ🎉🎉🎉

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 22 วันที่ผ่านมา

    የኔ ማንኪያ ሊሾ ተሰርቷል መኝታ ቤቴን ሴራሚክ ለማሰራት ይቻላል

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 3 หลายเดือนก่อน

    ሰርች አድርጌ ነው የገባሁ ግርግዳውንና መሬቱን ሰራሚክ ተመሳሳይ ባደርግ ያምራል ወይስ ችግር ይኖረዋል መልስልኝ ???? በተረፈ ቆንጆ ስራ ነው በርታ ❤

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  3 หลายเดือนก่อน +1

      ተመሳሳይ ቢሆን ቀጣም ያምራል በመቀጠል የምትጠቀሚው ሴራሚክ ይወስነዋል

    • @bateyyoutube3038
      @bateyyoutube3038 3 หลายเดือนก่อน

      @@ethiozemenawitube4863 እሽ አመሰግናለሁ

  • @InamDxb-z4g
    @InamDxb-z4g 7 หลายเดือนก่อน

    ለሰላሳ ሰባት ካሬ ስት ያስፈልጋል ሂሳብ ስራልኝ

  • @SamsungJcore-dv7wb
    @SamsungJcore-dv7wb 7 หลายเดือนก่อน

    Adis Abeba nachu?

  • @InamDxb-z4g
    @InamDxb-z4g 7 หลายเดือนก่อน

    የመቼ ነው

  • @Eyeab555
    @Eyeab555 4 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ግን ሚያንሸራትትውሴራሚክ አደል?

  • @zuberibrahimsultan8771
    @zuberibrahimsultan8771 8 หลายเดือนก่อน +2

    Size

  • @علىعلى-ط8ف9ق
    @علىعلى-ط8ف9ق 4 หลายเดือนก่อน

    ቁጥረህን

  • @aisamahammod9547
    @aisamahammod9547 9 หลายเดือนก่อน +2

    ስንት. ነው ሰራሚክ

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  9 หลายเดือนก่อน +2

      ሴራሚኩ የሚሸጠው በካሬ 3600 ብር ሲሆን
      ለዚሕ ሴራሚክ የባለሙያ የእጅ ዋጋ 250 ብር በካሬ ነው

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 29 วันที่ผ่านมา

      ​@@ethiozemenawitube4863
      ጥሩ ነው

  • @eldanapawlos969
    @eldanapawlos969 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሪፍ ነው አድራሻችሁ ንገሩን

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  9 หลายเดือนก่อน +2

      0913212296 ስንታየሁ 0922846626 ኤርሚያስ

  • @SebleMesfin-c4t
    @SebleMesfin-c4t 2 หลายเดือนก่อน +1

    42 ካሬ ለሳሎን ስንት ነው ዋጋው

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  2 หลายเดือนก่อน

      የምኑን ዋጋ የሴራሚኩን ወይስ የባለሙያ ዋጋ ??

    • @SebleMesfin-c4t
      @SebleMesfin-c4t 2 หลายเดือนก่อน

      @@ethiozemenawitube4863 ጠቅላላ ግምት ነገር ግን ለሣሎን የማያዳልጥ አይነት ኢንቹ መካከለኛ

  • @علىعلى-ط8ف9ق
    @علىعلى-ط8ف9ق 4 หลายเดือนก่อน +1

    እፈልጋለሁ

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 8 หลายเดือนก่อน

    ሀይቅ ሂደህስራልኝሲ