ጦርነትን ብቻ ያልተቃወሙ ተቃዋሚዎች በስምምነቱ ላይ ህውሃት "አማፂ" ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 87

  • @EyoSam-z9e
    @EyoSam-z9e 12 วันที่ผ่านมา +5

    ዋው ድንቅ ትንታኔ እድግ በልልን

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu4658 12 วันที่ผ่านมา +5

    Tedee you are such a fantastic opinion I am Really proud of you😘

  • @mamehika6943
    @mamehika6943 11 วันที่ผ่านมา

    ቴዲ በዕዉነት አስተዋይና ሀቀኛ ነህ። & logical.

  • @yidnekachew1919
    @yidnekachew1919 12 วันที่ผ่านมา +3

    Tedi, do you have agenda different from Tigray , Tegaru and TPLF?

  • @bestfriend1871
    @bestfriend1871 12 วันที่ผ่านมา +1

    እነርሱ የሚሄዱበትን አጥፊ መንገድ አይተውም የትግራይ ህዝብ ግን የሚጠቅመውን መንገድ መምረጥ አለበት ::
    አሪፍ የማንቂያ ሃሳብ ነው !!

  • @AhmedYasin-j4t
    @AhmedYasin-j4t 9 วันที่ผ่านมา

    ❤ እንቁ ተንታኛችን ቴዲ ተባረክ ❤

  • @bogaleoda6331
    @bogaleoda6331 12 วันที่ผ่านมา

    🎉ሁሉንም መቃወም በሽታ ነው !!!
    እናመሰግናለን ወንድማችን ትክክል ብለሃል !!!

  • @NekatibebDesalegn
    @NekatibebDesalegn 11 วันที่ผ่านมา

    ዓብዪ ሰብ

  • @Broccoliman7
    @Broccoliman7 12 วันที่ผ่านมา +3

    At last you have shown your true face and true colour! Welcome to the club! Such a chameleon petson!!

  • @eden8286
    @eden8286 12 วันที่ผ่านมา

    Thank you Teddy. God bless you my brother.

  • @TesfayeMekonin-em2ei
    @TesfayeMekonin-em2ei 12 วันที่ผ่านมา +2

    ቴዲ ልክ ነህ

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 12 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ ትንታኔ ነው ለእውነት መስራት ያኮራል።

  • @ky5398
    @ky5398 11 วันที่ผ่านมา

    የሰከነ በሳል ትንተና። Keep it up!

  • @wediabagemorahdesta7205
    @wediabagemorahdesta7205 12 วันที่ผ่านมา +2

    Kehadiw hodam."Ems fit"

  • @reflection9636
    @reflection9636 11 วันที่ผ่านมา

    There is indeed a difference between the two groups they need to resolve their differences.

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 12 วันที่ผ่านมา +1

    Aheya aheya new

  • @MikuMiku7016-e8u
    @MikuMiku7016-e8u 12 วันที่ผ่านมา

    ትክክል

  • @esayaskebede360
    @esayaskebede360 11 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ምክር ነበር። ችግሩ አይሰሙክም!!!! አንተ ግን በርታ ቀጥል

  • @AsnakeMengstu
    @AsnakeMengstu 12 วันที่ผ่านมา

    ተዱ በዚም ተባለ በዚያ
    ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከዘር ፖለቲካ
    ካልወጣን ችግሩ ያለጥርጥር ይቀጥላል
    ተዲ ስቲ አንድ ነገር ልጠይቅህ
    በዘር ፖለቲካ የትኛዉ ብሔር ተጠቀመ
    እንዲያዉም ሁሉም ብሔር ተጎድቷል

  • @BekeleKumsa-w5d
    @BekeleKumsa-w5d 12 วันที่ผ่านมา +2

    ሕዳሴ ግድብ ሲቃወሙ ኖረው አንዳንዶችን ዛሬ ላይ ታዝበናል።ኮንዶሚንየምን ሲያጣጥሉ እንዳልነበር ዛሬ ከየት ይገኝ?ተቃውሞም ድጋፍም ምክንያታዊ ቢሆን መልካም ነበር።

  • @estifanoskidane4650
    @estifanoskidane4650 11 วันที่ผ่านมา

    እንደ ኣቶ ተብለ ኣንተ መባል የሚከፋ የለም ቴዲ በጣም ነው ያዘንኩ ባንተ ያኑፁህ ልቦና የሚያቆሽሽ ዝቅጠት እንደወደቅክ ታሳዝነኛለህ

  • @OmerEdris-p2c
    @OmerEdris-p2c 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን አጉል ሚዛናዊ ነኝ ለማለት ነው ይሄ ሁሉ መጋጋጥ? በቃ አንተና በቃሉ አላምረው የብልጽግናን አጀንዳ ከፋና ጠቅልላችሁ የምትጠገረሩት ይመስለኛል በቅርቡ።

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 12 วันที่ผ่านมา +2

    What a rational & vibrant journalist who always consistent & rational 🎉

  • @mesfindemeke7210
    @mesfindemeke7210 12 วันที่ผ่านมา +1

    TEDDY, May God bless you & your family! I may not agree with your political views in its entirety, but I can’t deny that you sometimes impress me. Your descriptions and statements directed to those warmongering, hypocritical, always conspiracy theorists, and morally repugnant politicians and media (TH-cam) personalities are DEAD-ON (absolutely correct). They are repugnant about everything the PM does or accomplishes, criticizing every single project that the PM envisions and fulfills, and constantly & continuously talk badly of the PM with feeling of deep aversion or revulsion because they are damaged goods. They are behaving in such a way because they are deeply frustrated, felt irredeemably hopelessness, furious, being enraged and irritable as they have been failing to accomplish any of their desired cynical and evil agendas or aims. Stay on the path you're on.

  • @fanuskesh4838
    @fanuskesh4838 12 วันที่ผ่านมา +1

    I really miss you men. Hopping you will creat spot to make peace b/n Tigray and Amhara

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 12 วันที่ผ่านมา +3

    በትግራይ የተሳለቁ ሁሉ ዋጋውን እያገኘ ነው😂😂😂😂😂😂😂💛❤️:የጊዜ ጉዳ ነው እንጂ ሁሉም የዋጋውን ያገኛል :: ትግራይ ሃገር ናት 💪💛❤️

    • @dagimbimerew4469
      @dagimbimerew4469 12 วันที่ผ่านมา

      ስለ ማን እጅ ማግኘት ነው የምታወራውkkkkkk

    • @danielgebremedhin403
      @danielgebremedhin403 12 วันที่ผ่านมา

      @@dagimbimerew4469አንተ ቡሽቲ የሴታሴት ተንጠላይ ቀንህ ጠብቅ ታዝለሽ ከ 120 ሚልዮን ወንድ የሆንሽ መስሎሻል አንተ የሴታሴት ዘር የኦሮሞ ህዝብ ኦኖግ ማሽነፉ አይቀረውም የዛኔ ታያለሽ የወያ ዱላ አንቺ ፍሳም ሴታሴት ብሃገር መከላከያ ታዝለ እዮኖርሽ ሽለላ ጀመርሽ ክክክ አንቺ ደፈጣ

    • @amanuelgebreyohanes3896
      @amanuelgebreyohanes3896 10 วันที่ผ่านมา

      እንደ ፍየል ስጋ ጠብሰን ካልበላን ያሉትስ መደበቂያቸው የት ሆነ?

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 11 วันที่ผ่านมา +1

    ቴዲ ምትባልብተላላኪ ሆዳም ብትችል ከዚ ዩትዩብ ዘግተህ እንዳናይህ አዲስ አበባ ተሰቀልኩ ታሰርኩ ተፈታሁ እያልክ አሁን ለካ ውሸት ነው ልትዋሽ የተላክ የአብይ አሽከር ነህ እንዳናይህ ጥፋ በትግራይ ጉዳይ አይመለከትህም

  • @Ethiozena2
    @Ethiozena2 12 วันที่ผ่านมา +2

    Gibez endante yale yabzalen keep it

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 12 วันที่ผ่านมา +2

    Anta dadab aheya

  • @minabtube8074
    @minabtube8074 12 วันที่ผ่านมา +6

    ግልገል ኤርሚያስ ለገሠ

    • @stifmg8885
      @stifmg8885 12 วันที่ผ่านมา +1

      ስደቱን አልቻለችውና የብልጽግና ቂጣ ገምጣለች። ድሮም አወጣጧን ጠርጥሬ ነበት። ንፍጣም ጴንጤ መሆኑዋን አትርሱ

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 12 วันที่ผ่านมา +1

    በቁማቸው የሞቱ ምን ዓይነት ህዝብ ነው ግን😅አማራ ተረት ተረት 😂😂😂😂ለማንኛውም አሁን መታዘል የለም ራስህን ቻል😂😂😂

  • @danielgebremedhin403
    @danielgebremedhin403 12 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እሄ ቡሽቲ እንዴት ጥፍ እንዳለ አህያ ኮ አይታመኑም ሚባል አያችሁ ማፍርያ የቤት ክራይ ተሽፍኖበት ኮ ነው ይገርማል የዛች ቡሽቲ ዘር ሚዛናዊ መስሎ ተጠቀመብን

  • @AtsbehaAdhanom
    @AtsbehaAdhanom 11 วันที่ผ่านมา +1

    ተጋሩ ይህንን page unsubscribe እያረጋቹህ ወጡ።አንተን ብሎ ፍቅር ሰባኪ ፖለቲከኛን አንድ የሚያረግ ምክረ ሀሳብ እንደማቅረብ ልዩነት ማስፋት ጥሩ አይደለም።ቀስ ብለህ እደግ አንተ የልጅነት ልምሻ😊

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 12 วันที่ผ่านมา +2

    it is one sided analysis regarding the TPLF. TPLF did not say any thing about ''No one can stop us from doing our struggle'' and also you misinterpreted the way they signed the agreement. there are a lot of critics i can write but no space and time. to summarize, the way you understand about the 'law' is not the way you analyzed.

  • @TeferMekonen
    @TeferMekonen 12 วันที่ผ่านมา

    ወዲ ደለሙ ኣይገድፍን ጊብረ ኡሙ ዝባሃል ኣብዙይ ኣሎ

  • @Gudifecha-y7b
    @Gudifecha-y7b 12 วันที่ผ่านมา

    ልክ ነህ ቴዲ የነ መሣይ መኮንን እልም ያለ ወራዶች ጦርነቱን ይደግፉ ነበር። ኢሣት የሚባል የወራዶች ጥርቅም።

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 12 วันที่ผ่านมา +2

    This guy is:
    " Xiraz - NeXeq " 👎
    Please read more❗️
    You are too kid for Ethiopia politics ‼️👎

  • @reflection9636
    @reflection9636 11 วันที่ผ่านมา

    I would like to know if the government has consulted with UNESCO to insure the repairs would not delist it from historic heritage standing. From a tourism marketing point of view the color does not appeal to historic appeal visually. I believe the "derg" has taken precaution to maintain the historic integrity.

  • @فوزيهفويه
    @فوزيهفويه 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቴዲ አንተ በዚእድሜህ smart ጭንቅላትህን ለአገርሰላም እየተጠቀምክበትነው ነገርግን 2ፀጉር ያበቀሉ በጭፍን ጥላቻ እያበዱነው ያሳፍራል

  • @user-us2bz4tg8b
    @user-us2bz4tg8b 11 วันที่ผ่านมา

    PP democracy is just a majority Oromara oligarchy dictatorship. Moreover, those in charge can issue any decree or law with a simple intention to harm others. The PP oligarchy will implode and wither away not by lack of resources but abundance.

  • @reflection9636
    @reflection9636 11 วันที่ผ่านมา

    Tewodros don't quite agree with your interpretation on the recognition of the party. Once the party is recognized by the parliament the election board directive is an obstacle.

  • @abaynehgobe9239
    @abaynehgobe9239 12 วันที่ผ่านมา +2

    ቴዲ አንበሳው በመናገርህ መካከል የሚውጣ የከንፈር ድምፅ ይረብሻል ለመተው ሞክር

    • @stifmg8885
      @stifmg8885 12 วันที่ผ่านมา +1

      እጁን ከመጠን በላይ ማወራጨቱም ልብ ብለሃል። ድምጽን ልብ አላልኩ ነበር አንተ ካልክ በኋላ ስ ሰማው ቋቅ አለኝ

    • @alemayhufekadu4834
      @alemayhufekadu4834 11 วันที่ผ่านมา

      እንደ ገንቢ ሃሳብ ቴዲ ቢመለከተው ደስ ይለኛል!እኔም የምጋራው ሃሳብ ነው!ድምፀቱ አድማጩን ይረብሻል!ለማረም ትንሽ ጥረት ቢያደርግ ጥሩ ነው !

  • @mikiYoni-j9l
    @mikiYoni-j9l 12 วันที่ผ่านมา

    በፍፁም ስህተት ነው
    ህጋዊ አይደለህ አላለውም ነበር አሸብረሃል ነው የተባለው አሁን ግን አሸባርነቱ አንስቼዋለሁ ካለ ስለየትኛው ጉዳይ ነው ህጋዊ አይደለህም የሚባለው ቴድ አስተሳሰብህ ተበላሽቶብሃል ኤርሚያስን አትምሰል ወደኡጋንዳ ወይስ ሩዋንዳ ቤተሰቦችህ ማነው የሚያሻግራቸው

  • @ፀረጎጠኛ
    @ፀረጎጠኛ 12 วันที่ผ่านมา +3

    ደባሪ ጋዜጣኛ ነህ ከማን ወገን እንደሆንክ አንድም ቀን አይገባኝም አስመሳይ ሚዛናዊ መሳይ አዋቂ ነኝ ባይ ጀዝባ

    • @emondamena
      @emondamena 12 วันที่ผ่านมา

      ማርያማዊት ተይ 😁

    • @GhDf-hi3qv
      @GhDf-hi3qv 12 วันที่ผ่านมา

      ነቅተሀባታል ክክኮኮ

    • @asrarandulber-cn1od
      @asrarandulber-cn1od 12 วันที่ผ่านมา

      በቃ ሀሳቡን ከተቃወምሽ ታጣቂዎቹን ተቀላቀይና ውግያ ጀምሪ
      ካልሆነ ድስትሽን እጥቢ ጨቅላ

  • @jibrilsaid6368
    @jibrilsaid6368 12 วันที่ผ่านมา +3

    እየዋሸህ ነው ስንት ቢከፈልህ ነው?

  • @dagimbimerew4469
    @dagimbimerew4469 12 วันที่ผ่านมา

    ጉዞ ወደ ኤርሚያስ ለገሰ!

  • @Dhf-o2f
    @Dhf-o2f 11 วันที่ผ่านมา

    Ye Bltsgna Adiss gebi tedi asfaw🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ahmedinmekonnen6026
    @ahmedinmekonnen6026 12 วันที่ผ่านมา

    9:35 social psychology ያለህን ጥልቅ እውቀት ታዝቤያለው። አድናቂህ ነኝ

  • @tadeletafere3351
    @tadeletafere3351 11 วันที่ผ่านมา

    Aye sew...antem

  • @TeferMekonen
    @TeferMekonen 12 วันที่ผ่านมา

    ገባንኮ ኣሁን ኣንተብሎ ኣዛኝ ለትግራይ ኣስበህ እዳልሆነ ኣቃለዉ የትግራይ መሬት ወራቹ ህዝባችን ኣፋናቅላቹ ስታበቁ ዛሬ ተፈናቃይ እዳይመለስ ከኣብይ ጎን መሆንህ ኣይገርመኚም

  • @mulu65
    @mulu65 12 วันที่ผ่านมา

    ጥላቻ አላዋቂ ያደርጋል ማንኛውም መንግስታዊ የሆነ ወይም በመንግስት እውቅና ያለው ተቋም ምርጫ ቦርድን ጨምሮ በስምህ እና በአድራሻህ ደብዳቤ ሲጽፍልህ ፈርመህ የመቀበል ግዴታ አለበህ ከዚያም በኋላ ለተጻፈልህ ደብዳቤ ቀን እና የደብዳባ ቁጥሩን ጠቅሰህ መልስ ትሰጣለል መልስ ካልሰጠህ እንደተስማማህ የቆጠራል አለመቀበል ወንጀል ነው የተጻፈልህን ደብዳቤ ሳትቀበል ምን አውቀህ መልስ ትሰጣለህ ። ህወሀትን መንግስት ወይም ምርጫ ቦርድ ይሠርዘው እና የፕሪቶሪያው ስምምነት ምን እንደሚገጥመው ውጤቱን በጋራ እናየዋለን ። በመጀመሪያዋቹ አመታት ስደት ከባድ ነው ግን ለህሌና መኖር ያዋጣል ችግር ማለፉ ላይቀር ለሆድ ከማደር ። ይህ አካሄድህ ከአዲስ ኮንፓስ ሚዲያ /ኤርምያስ ለገሰ / ጋር ያጣምርሀል ነቄነን የማን አጀንዳ እንደሆነ ጓድ ቴድሮስ ።

  • @milketa6159
    @milketa6159 12 วันที่ผ่านมา

    ማፈሪያ

  • @Haylemaryam-br4yp
    @Haylemaryam-br4yp 12 วันที่ผ่านมา

    ፦ አንተ ተዲ ፖሎቲካዊ ተኝታኝ አቅም ያለህ ለህዝብ የወገንክ ሲመሰለኝ ነበር። ለካ እንደ እርምያስ ለገሰ አደርባይ ነይህ። እንዴት 90 ድግሪ ዙረህ ፀረ ህዝብ ትሆናለህ? ወስላታ

  • @Assefa-jb4fq
    @Assefa-jb4fq 12 วันที่ผ่านมา

    Betsbech ytifa ante kehade hiwahat kalansahi enjera atibel am mallet new mallet new

  • @NuurArte
    @NuurArte 12 วันที่ผ่านมา

    Iidmubaarak anigu waxaan ahay itoobiyan somaali ah runtii waxaan dhihilaha waaladhaafay qarnigii qoriga iyo xabada lkn waxaa mudan in xirfad iyo xoriyad qalinka lagumuujiyo

  • @fentawsara313
    @fentawsara313 12 วันที่ผ่านมา

    be ewnet ebdet new

  • @asrarandulber-cn1od
    @asrarandulber-cn1od 12 วันที่ผ่านมา +2

    ወላሂ እኔ የብልፅግና መንግስት ደጋፊነኝ ይህ መብቴ ማንም ሊነጥቀኝ አይችልም
    ቴዲ አንተ ተቃዋሚነህ ግን አዳምጥሀለሁ እነዛ በመሸነፋቸው ንዴትውስጥ ገብተው የሚሉትን ለማያቁት አላዳምጣቸውም
    ቴዲ ልንገርህ እውነት ለኢትዮጰያ ህዝብ ካሰብ ብልፅግና መንግስት ደግፍ
    ለሀገር በዚህመንገድ አገልግል

  • @Yishak-11
    @Yishak-11 11 วันที่ผ่านมา

    About your support for the " corridor lemat " such and such , you be like " you have kid's with old clothes and you are trying your best to feed them but now you just stop worrying about their stomach and use the money to buy them expensive clothes, so in what way do you think your kids stand against you ? Just by wearing the expensive close ask you to bring the food to the table eventhough they know you can not aford both at one's or we don't want the expensive close we just need you to bring the food , be like - we can survive without your fancy clothes, we are dying looking good with hunger !

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 12 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ተቃዋሚኮ ደንቆሮ ነው ለምን ትደክማለህ?

  • @sameM-tu6rg
    @sameM-tu6rg 11 วันที่ผ่านมา

    አሁንስ አንተ ለቀሃል የማታቀዉን አትለፍልፍ !

  • @amanuelgebreyohanes3896
    @amanuelgebreyohanes3896 10 วันที่ผ่านมา

    Mind your Business stop talking about Tigray and Tegaru! Why you cry for your people Amhara who are killed every single day by Abiy Genocider drones! አቋም የለህም።

  • @AhmedYasin-j4t
    @AhmedYasin-j4t 9 วันที่ผ่านมา

    ❤ እንቁ ተንታኛችን ቴዲ ተባረክ ❤

  • @AhmedYasin-j4t
    @AhmedYasin-j4t 9 วันที่ผ่านมา

    ❤ እንቁ ተንታኛችን ቴዲ ተባረክ ❤

  • @AhmedYasin-j4t
    @AhmedYasin-j4t 9 วันที่ผ่านมา

    ❤ እንቁ ተንታኛችን ቴዲ ተባረክ ❤