"" የተሰወረው ሁሉ ይገለጥልሃል! "" (ሄኖ. ፲፬:፮)"በዓለ ቅዱስ ሄኖክ፥ ወቅዱስ ሱርያል መልአክ"(ጥር 27 - 2016)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 73

  • @stc6291
    @stc6291 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለሒወትን ያሰማልን የቅዱሳን የሰማእታትበረከታቸዉን ያሳድርብን ኑሩልን መምህራችን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 7 หลายเดือนก่อน +1

    እሜን እሜን እሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንክዋን እድረስን የሁሉም ቅዱሳን በረከት ከእኛም ከእገራችንም ጋር ይሁን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን እመቤቴ እናቴ እትለየን

  • @salamwittejal5776
    @salamwittejal5776 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅል ልዑል #እግዚአብሔር 🙏🙏🥰
    የቁዱሳኑ ረደኤት በረከታቸዉ ይደርብን 🙏🙏🥰

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን የመላዕክት አለቃ የሊቀ መላዕክት የቅዱስ ራጉኤል ምልጃው የፃድቃን የሰማዕታት ፍቅራቸው ያድለን እመብረሃን መዳኒያለም ክርስቶስ ምህረቱን ያዝንብልን አሜን !!🙏

  • @gxg5660
    @gxg5660 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አስበመምህራንን ያድልልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤

  • @felekulemma9992
    @felekulemma9992 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለህየሰወት ያሠማልን አምላከ ቅዱሣን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን !!!

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @semra2419
    @semra2419 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር እግዚአብሔር ይስጥልን
    ቸሩ መድኃኔዓለም ይማሮት

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ቃለህወትያሰማልን በድሜና በጤናይጠብቅልን❤❤❤

  • @Mesretnuguse
    @Mesretnuguse 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጠልን 🥰🙏

  • @TizitaHailu-ue2ol
    @TizitaHailu-ue2ol 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @ዘርፌቸርንት2119
    @ዘርፌቸርንት2119 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ,🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @sara-gr2dz
    @sara-gr2dz 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን✝️✝️✝️

  • @user-sj3xz1wf2n
    @user-sj3xz1wf2n 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን

  • @user-le2cp2jv9b
    @user-le2cp2jv9b 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን፫💒🌷🌷🌷

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @demulove6243
    @demulove6243 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህርአሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በፀጋ ያቆይልን

  • @bethlehemsahle7521
    @bethlehemsahle7521 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን:: ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @tesgaengeda957
    @tesgaengeda957 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠበቅልን
    አሜን 52:39

  • @benetbenet8749
    @benetbenet8749 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን! ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h 7 หลายเดือนก่อน

    ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን
    አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h 7 หลายเดือนก่อน

    ህይወት ያሰማልንአሜንአሜንአሜንአሜን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-yr5wl4tk1m
    @user-yr5wl4tk1m 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    መምህራችን 🎉🎉🎉🎉

  • @visky889
    @visky889 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤😊

  • @Ethiopiahgerahgera-ey7ni
    @Ethiopiahgerahgera-ey7ni 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @weleteslase7657
    @weleteslase7657 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን ።

  • @user-qx1ct7pw9o
    @user-qx1ct7pw9o 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን❤❤

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤🙏የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 7 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏ቃለሕይወት የአሠማልን 🙏
    ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏
    ልዑል መድኃኒአለም በተለይም የሚሠማህን ህመም ፈጽም ከይላህ ላይ አውጥቶ ይጣልልህ🙏💕

  • @hannaathuniya9335
    @hannaathuniya9335 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን በረከታቹሁ ይድርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etagtadesse9242
    @etagtadesse9242 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ከሰማዕታቱም በረከት ያካፍለን ። ዲያቆን ገብረ መድኅን ቸሩ መድኃኔዓለም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @abyemariam8531
    @abyemariam8531 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lidiyat
    @lidiyat 7 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር❤ አሜን አሜን አሜን

  • @muluyifru9196
    @muluyifru9196 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር፧ እግዚአብሔር ይጠብቅልን፧

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 7 หลายเดือนก่อน +2

    ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ መምህረነ አሜን ፫ እኳን አብሮ አደረሰን🌹
    አሜን አሜን አሜን የቅዱሱ መላእክት እዲሁም የቅዱሳን አባቶቻችን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን🤲ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ✝️

  • @fitfiteasrate2792
    @fitfiteasrate2792 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @AbelMamo-n2g
    @AbelMamo-n2g 6 หลายเดือนก่อน

    መ/ር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @melehakuu9044
    @melehakuu9044 7 หลายเดือนก่อน

    መፀሀፍ ደርሶኛል። እግዚአብሔር ይባርክልኝ

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 7 หลายเดือนก่อน

    Egzahabhir yemesegen 🙏 ❤️ Amen ❤️ 🙏 Qalehiwet yasemaln Memehir 🙏 ❤️

  • @tigisttaye9803
    @tigisttaye9803 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቸሩ መዳሀኒያለም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጤና ይሰጥልን አድሜም ይጨምርልኝ

  • @user-tl4oy7dq6o
    @user-tl4oy7dq6o 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አሜን

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሳፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስል ዕድሜ ከጤና ያድልልን መምህር

  • @Ethiopiahgerahgera-ey7ni
    @Ethiopiahgerahgera-ey7ni 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 7 หลายเดือนก่อน +4

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልንነ አሜን ፫❤❤❤

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 7 หลายเดือนก่อน

      Kale Heiwet Yasmalin Amen Amen Amen Memher Egiziabher Yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 7 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣የመላይክት፣የፃድቃን፣የሰማይታት፣በረከታቸው፣ረዴታቸው፣ይደርብን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናውያኑርልን፣ቸሩ፣መደሐኒያለም፣በመንግስቱ፣ያስቦት፣አሜን፣አሜን፣አሜን

  • @blengirma1438
    @blengirma1438 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር የልብዎን መሻት ይፈፅምልዎ። ስለ ተዋናይ ጥልቅ እውቀት የለኝም ግን አፈታሪክ ይኹን ትክክለኛ ታሪክ ባለውቅም ታላቅ ወንድሜ የነገረኝ ታሪክ ነበር አፄ ፋሲልን በእፀ መሰውር ተሰውሮ ምግባቸውን ይበላባቸው ነበር በዚኽ የተነሳ አፄ ፋሲል ከሰውነት ተራ ወጥተው ከሱ። በዚኽ ይተነሳ ቅዱስ ሥራ ሠርቷል ብዬ አላምንም። ነገር ግን በአዲስ አበባ ደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያን የሕንፃ እድሳት አድርጎ ሲያስመርቅ በዋዜማው ዕለት አቡነ ማርቆስን ጋብዘው ነበርና በትምህርታቸው መሃል ቅዱስ ያሬድም ቅዱስ ተዋናይም ሲሉ በጣም ተገረምኩ። መምህር ተዋናይ ቅዱስ ነውን? ለመረጃ ያኽል ሚዲያው ላይመጥን ይችላል ነገር ግን በስፍራው ስለተገኘ ለመረጃ ይኾናልና ንቁ ሚዲያ ላይ ደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ቪዲዮ ላይ ኹለት ሰዓት ከአንድ ድቂቃ አካባቢ ላይ ይገኛል።

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫

  • @user-lg1iv8zr5w
    @user-lg1iv8zr5w 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @use1K629
    @use1K629 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የጻድቃን ሰማዕታቱ
    ረድኤት በረከታቸው ያደረበትን በእውነት ። 🙏🙏

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤንነትን እግዚብሔር ይስጥልን።

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን መምህር ግን አሜን፫

  • @TizitaHailu-ue2ol
    @TizitaHailu-ue2ol 7 หลายเดือนก่อน

    56:31

  • @etenashidesalegn2473
    @etenashidesalegn2473 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @demekusetotaw8050
    @demekusetotaw8050 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እግዚአቢሄር ይመስገን

  • @adamtadele5685
    @adamtadele5685 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምራችን ዲያቆን ገብረ መድኅን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን፡፡ የሚቻል ከሆነ በማኅበሩ ቴሌግራም ድህረ ገጽ በኦዲዮ ቢለቀቅ እና አውርደን ብናዳምጥ

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sanas7429
    @sanas7429 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @etenashidesalegn2473
    @etenashidesalegn2473 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Eyodag937
    @Eyodag937 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን