ፍርሀትን ማሸነፍ! ምንም ነገር አያቆመንም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 711

  • @NURA763
    @NURA763 3 ปีที่แล้ว +125

    ድፍረት . ነጻነት ይሰጣል ፍርሃት ደግሞ ሁላቺንንም ባለንበት አስሮ ያስቀምጣል. ልብ እንበል እህት ወድሞቺ

    • @mayko2762
      @mayko2762 2 ปีที่แล้ว +4

      Thanks

    • @MdMd-qk7lt
      @MdMd-qk7lt 8 หลายเดือนก่อน +1

      شكرن❤❤❤❤❤❤

  • @temesgenferede
    @temesgenferede ปีที่แล้ว +5

    ከልቤ አመሰግናለሁ ከውስጤ ያለውን ፍርሀት አስወግደህልኛል።

  • @xb6fj
    @xb6fj 3 ปีที่แล้ว +91

    *ምርጥ አቀራረብ በምርጥ አገላለፅ 👍👍👌*

  • @eyobeyob3503
    @eyobeyob3503 3 ปีที่แล้ว +260

    ከዚህ በሃላ እኔ ጀግና ነኝ ፍርሀት ታሪክ ነዉ ከዚህ በሀላ በራስ መተማመን አለኝ 100% አሁን ወደ ፊት ወደ ስኬት

    • @adis_rost
      @adis_rost 3 ปีที่แล้ว +5

      bexam amesegnalew

    • @nattydebel4608
      @nattydebel4608 3 ปีที่แล้ว +4

      wendme enem edatew negne korchalew ykinan

    • @robelhailegnaw9022
      @robelhailegnaw9022 3 ปีที่แล้ว +3

      Correct let's goooo

    • @saramogos3030
      @saramogos3030 3 ปีที่แล้ว +1

      Glad to hear that!! Yesterday is already over, tomorrow is not here yet, be with the movement. You can do this, stick with your plan. Good luck!!!

    • @Tube-nn3xe
      @Tube-nn3xe 2 ปีที่แล้ว +4

      የማይቻል የለም ወላሂ ወደፊት እኔ ተለውጭ ሀገር ስገባ እንደማገኝው ቃሌ ነው

  • @user-vs7yb3wr5o
    @user-vs7yb3wr5o 3 ปีที่แล้ว +21

    አንተን በጣም እንደማከብርህ እና እንደማደንቅህ እና እንደምወድህ ልንግርህ ፈልጌ ባጠገቤ ነዉ ያለፍከው ፈርቼ ዝምብየ አለፉኩህ🥺 ግን ከዚ ቡሀላ ካገኘሁህ አልፈራም ሰላም እላሀለው 😄🥰🥰🥰 ኑሩልኝ የኔ ወንድም 🙏🥰🥰

    • @tayiba6194
      @tayiba6194 2 ปีที่แล้ว +2

      🤣🤣🤣🤣

    • @Cza-zo9jy
      @Cza-zo9jy 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @MuluAsrse-ms4uy
      @MuluAsrse-ms4uy 2 หลายเดือนก่อน

      👍

  • @ድንግልንየጠላየለውምከለላ
    @ድንግልንየጠላየለውምከለላ 3 ปีที่แล้ว +45

    Inspier ethiopia የምርጦች ምርጫ ስዎዳቹህ ኑሩልን!!!

  • @nibraastube4115
    @nibraastube4115 3 ปีที่แล้ว +33

    የብዙዎቻችንን ቸግር ነው የዳሰስከው፣እናመሰግናለን።ስንቱ በአጉል ፍርሃት ተሸብቦ በአግባቡ የህይወትን ጥፍጥና ሳያጣጥም ወደ እዚያኛው አለም ይሻገራል።ግሩም መፍትሄዎችን ነው ያስተማርከን

  • @eritreaweldegiorges6672
    @eritreaweldegiorges6672 3 ปีที่แล้ว +51

    መልካም ሰው ነህ ቀጥልበት እግዚአብሔር ያግዝህ🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @nigussolomon6871
    @nigussolomon6871 3 ปีที่แล้ว +9

    በጣም የሚገርም መረጃ በእውነት ተባረክ!
    አልፈራም የሚለውን መፅመፍ ደሞ ለቤተሰቦች ብትጠቁሙ አራፍ ነው።

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +32

    ስነ ትክክል ፍርሀት የአብዛኞቻችን ችግር ይመስለኛል መፍትሔ እንደምናገኝበት አልጠራጠርም በጣም እናመሰግናለን 😍👍💯

  • @ruhamataklo2784
    @ruhamataklo2784 3 ปีที่แล้ว +29

    ሁሌም ተስፋ ስቆርጥ ታበረታኝ አለህ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

  • @berhangetchew3497
    @berhangetchew3497 3 ปีที่แล้ว +8

    በቃ አንደኛ የምር የምታቀርባቸው ነገሮች በሙሉ የሒወቴ ላይ ወሳኝ ወሳኝ ነገሮች ናቸው በጣም ለውጠኸኛል አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ
    @እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ 2 ปีที่แล้ว +5

    ትክክል ነህ በፈጣሪ የሚያምን ሰው መቼም አይወድቅም
    በእውነት ብዙ ትምህርቶችን አግኝቸበታለሁ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ
    ከልብ እናመሠግናለን በርቱልን 💚💛❤️!!!

  • @ישארגאבבה
    @ישארגאבבה 3 ปีที่แล้ว +5

    አሁን ጭንቀት ውስጥ ያለሁበትን ነገር ስለተናገረህ ውስጤን ያነበብህው ያህል ነው የተሰማኝ አመሰግናለሁ ከአሁን በሁላ ከአለሁበት ጭንቀት ለመውጣት ትግሌን እጀምራለሁ በረታልን

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว +1

      ውዶች ዋንኬ ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @mahletderib5054
    @mahletderib5054 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት በፈጣሪ ላይ ያለህ እምነት በጣም ጠንካራ ነው ተባረክ፡፡ ለኔም ጠንካራ እምነት እንዲኖረኝ እረድተህኛል በጣም አመሰግናለው

  • @Kwanele-j8h
    @Kwanele-j8h ปีที่แล้ว +1

    Thank my brother 🙏🙏🙏🙏 I stopped being afraid of this

  • @vjvjf2269
    @vjvjf2269 3 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን በጣም ተስፋቢስ አርጎኝ ነበር ስደት አሁንግን የናተን ሚዲያ በምከታተልበት ሰአት ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ በጣም ትልቅ ወኔ አግቻለሁ።።

    • @rosinajamani9856
      @rosinajamani9856 3 ปีที่แล้ว +1

      Hej bästa!
      Du är fantastisk ❤❤👍👍👍👌👌👌

  • @gdkvgosvs3712
    @gdkvgosvs3712 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እናንተም በተናገራቹት እኛም በሰማነው የምንጠቀም አሏህ ያድርገን ሁሌም አባቴ የሚለኝ አባባል አስታወስከኝ አይዞህ ስለው ጎበዝ እንጂ ደካማ ሰው ጠላት ኤለውም ኢለኝ ነበር

  • @munaraya7327
    @munaraya7327 3 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ🙏
    በእናተ ትምህርት በህወታችን ውስጥ ቡዙ ነገሮችን እያስተካከልን ነው ❤👌

  • @Usher.Mk77
    @Usher.Mk77 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ ዋዉ ዋዉ የ መጀመሪያ የ ገመድዋ እና የ ጨለማው መልእክትህ ዉሰጤን አደሰዉ ምርጥ ሰዎች እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን እኜ በበኩሌ ከ ወገብ ሰበር ብዬ አመሰግኛለሁ Bro

  • @uae8112
    @uae8112 3 ปีที่แล้ว +16

    ሰላማችሁይብዛ በያላችሁበትዉዲ የማኢትዮጵያ ልጆች ሀገርችንን ፈጣሪ ሰላምያርግልን

  • @edomdade292
    @edomdade292 3 ปีที่แล้ว +23

    At this time you do not know what this message means to me, God spoke through you. Thank you my brother God bless you 🙏🙏🙏

  • @Mohamma1ik
    @Mohamma1ik 3 ปีที่แล้ว +12

    አምሮብሃል! የዛሬ አቀራረብህ ተመችቶኛል።

  • @hassenburhan4779
    @hassenburhan4779 ปีที่แล้ว +1

    በሃቅ አንዱን እንኳን ያንተን ቪድዮ ካዳመጥኩኝ ኋላ በራሴ የምተማመን ጎበዝ ተማሪ ሁኛለሁ ወንድሜ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ።

  • @zulfakemal3501
    @zulfakemal3501 3 ปีที่แล้ว +1

    እሄ ምክር ለኔ ነዉ በፍርሀቴ ብዙ እድሎች አስመልጬ አለሁ አድራጊዉ አላህ ቢሆንም ሰበብ ማድረስ አልቻልኩም ስለ ሁሉም ነገር አልሀምዱሊላ

  • @titishahabeshawit489
    @titishahabeshawit489 3 ปีที่แล้ว +6

    ሁሉንም ነገር ለመጀመር እፈራለሁ ከዚክ በኋላ ላለመፍራት እሞክራለሁ የተናገርከው በሙሉ ስለኔ ሂወት ነው በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @beya8612
    @beya8612 3 ปีที่แล้ว +10

    ሁሌም በምሳሌ አስደግፈህ ስታስረዳ በመገረም ፈገግ እላለሁ✌❤❤

  • @wasihunfikadu4006
    @wasihunfikadu4006 ปีที่แล้ว +2

    ይህ የኔ ታሪክ ነዉ አመሰግናለሁ ከዛሬ ጀምሮ ደፋር እሆናለሁ ቃል እገባልሀለዉ

  • @hayatsaeed3963
    @hayatsaeed3963 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወድም ሁሉምትክክልነው።ነፍረሀትና።በይሉይታበጣም ብዙጉዳት አይቻለሁ ቀጥሉበት

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም በጣም አመሰግናለሁ ምክርህ በጣምነው የሚመቸኝ በተለይ ፈጣሪን የገለፅክበት በጣምነው የተመቸኝ አላህዬ መቼም እንደማይጥለኝአውቃለሁ ግን ያንተንግግር ይበልጥ እንዳምን አደረገኝ ተባረክ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ውዶች ዋንኬ ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @mulualemyemane8258
    @mulualemyemane8258 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል አገላለፅ አበራታች ነው ወንደሜ ላለኝ ነገር ጨምረህልኛል አመሠግናለሁ፡፡ይህ ቪድዮ ለምትመለከቱ ተመልካቶች ደግሞ ይህ ምክር ተግባራዊ ለማድረግና ከውስጣችን ጋር ለመዋሃድ አንዴ ብቻ ማየት በቂ አይደለም በየቀኑ ሁሌ በተደጋጋሚ ማየትና መስማት አለብን እዛነይ የዘወትር ተግባራችንና ባህሪያችን ይሆናል በድጋሜ አመሠግናለሁ ፡፡

  • @meleman7205
    @meleman7205 3 ปีที่แล้ว +17

    በጣም የሚገር ነገር ነው ስለኔ የምትናገር እስኪመስለኝ ድረስ ነው ያዳመጥኩ አመሰግናለሁ !

  • @አናንኤልቲዩብ
    @አናንኤልቲዩብ ปีที่แล้ว +2

    ክበርልን ልበ ብርሃኑ ወንድማችን የምትሰጠነ ሁሉ መልካም ነው መልካም በእጅጉ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሁን ነው በቅርብ መመልከት ከጀመርሁ በእውነት ቃላት የለኝም ለመናገር ኑርልን

  • @ahlamahmed9891
    @ahlamahmed9891 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት አንተ ሰው ልብ ውስጥ ያሉትን ሁሉ ነው ተናገርከው 😘😘😘😘😘💚💚💚💚🌼🌼🌼🌼ጀግና ነህ አንተ የወለዱ እናት ትልቅ ናቼው

  • @מלכהגויאדה
    @מלכהגויאדה 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው. ምርጥ ምክር ደግ ስው
    እናመስግን አለን ፍጣራ ይባርክህ. እግዚአብሔር ሁሌ. ደግና ትልቅ ነው ምስጋና ይግባው

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋዉ አለባበስህ ልዩ ነው ፕሮቶኮል ያስከብራል👍perfect

  • @haukd6420
    @haukd6420 3 ปีที่แล้ว +16

    Please do some videos about self love and self respect we need that
    Thank you

  • @gelilagelila3530
    @gelilagelila3530 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰወድህ አነጋገረህ ልብን ያሞቃል እናመሰግናለን

  • @MangaTad
    @MangaTad ปีที่แล้ว +1

    Tenciw❤❤❤

  • @samuelyoung1920
    @samuelyoung1920 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ እውነት አመሰግናለሁ ወንድሜ። እወድሃለሁ።🙏🙏🙏

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን በጣም አድገን እናመሰግናለን እኛም ያለመሰሰ እውቀትን ሼር ስለምታደርገን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @rehimaayalew6743
    @rehimaayalew6743 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስእሚልነው ወዲማችን ኑርልን 🙏

  • @emanethiopian4222
    @emanethiopian4222 3 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ እውቀቱን ይጨምርልህ ሒወትን የሚያለመልም ምክር ነው።

  • @hikmayasin1026
    @hikmayasin1026 3 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ይባረካችሁ እናተ ዉብ የሆናችሁ ልጆች ስወዳችሁ ፍረሀት አመድ ሆንክ ከእንግዲ ወዳ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ ዋንኬ ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @aryamy6177
    @aryamy6177 3 ปีที่แล้ว +2

    ቸሩ መዳህኒአለም ይባርክህ🙏🙏🙏

  • @YonasGashaw-ni8my
    @YonasGashaw-ni8my 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስለነገ በጣም ነው የምፈራው ብዙ ችግሮችን አልፌአለሁ ግን ነገን እፈራለሁ

  • @kalkidantesfaye8183
    @kalkidantesfaye8183 3 ปีที่แล้ว +18

    አንድ ነገር ልንገርህ ስነ
    በጣም ጠቅመኸኛል አመሠግናለሁ።

  • @selamgebeye6306
    @selamgebeye6306 3 ปีที่แล้ว +1

    እ/ር አብዝቶ ይባርክህ

  • @ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ
    @ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ 3 ปีที่แล้ว +12

    ዋው ይህ ቪድዮ ለኔ ነው በቀጥታ
    በአንድም በሌላም እየመከረ የሚያበረታኝ ልኡል እግዚያብሔር ይመስገን
    እናንተም ተባረኩልኝ
    ተወዳጆች ናችሁ

  • @bahirulemecha974
    @bahirulemecha974 3 ปีที่แล้ว +1

    Best!!!
    Action matters

  • @nahommengistu-d1r
    @nahommengistu-d1r 4 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ እንደረዳ ያረከኝ ነገር ቢኖር ፈጣሪ ሁልግዜ ከኔጋ የደነበር ነው።አሁን ላይ 12 ክፍል ተማሪ ነኝ እናም እዝህ እስከደረስኩበት ቦታ ድረስ ማንም አጥና ሳይለኝ ማንም ጫና ሳደርስብኝ ነው እዚ የደረስኩት።በራሴ ጥረት ብቻ ይመስለኝ ነበር ለከ በፈጣሪ እርዳታ ነው።አንዳንዴ ጓደኞቼን ሳይ ቤተሰብ ይቆጣጠራቸዋል ምን ይለናል ምንይላል ከዛ ግን ማይሆን ቦታ ሆነው ታገኛቸዋለህ።ይህን ሳስብ ነው ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ ምክንያቱም አሁን ላይ ከነሱ የተሻለ ሰው ነኝ ብዬ አምናለው።እነም ወደፊትም ፈጣሪ አጠገቤ እንዳለለ በማመን ያለብኝን ፍርሀት ለማሸነፍ ለራሴ ቃል እገባለሁ!
    አመሰግናለሁ🙏

  • @fasikadamte7978
    @fasikadamte7978 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow Wow you are so best best teacher in the world.✔✔✔🍰✔✔✔

  • @godanabelay.waliinwaliif3071
    @godanabelay.waliinwaliif3071 3 ปีที่แล้ว +1

    thank you so much!

  • @uaedess
    @uaedess 3 หลายเดือนก่อน

    እ/ር የተመሰገነ ይሁን

  • @makebalgerma8682
    @makebalgerma8682 3 ปีที่แล้ว

    wawu ye iwunet. Fetari irejim idme ketena gar yistih indene tesfa lekortut sewech tesfa yisetal andebetik inameseginalen betam tebarek fetari yatenkirih wendimachin

  • @ethiopialove2806
    @ethiopialove2806 2 ปีที่แล้ว

    እሰከዛሬ የት ነበረኩ የሚገረም ትምረት በጣምም እናመሠግናል ይሔ ለኔ ነው ኑርልን ወዲም አለም

  • @ritagebremeskel8066
    @ritagebremeskel8066 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰው ነህ በጣም መስማትና ማድረግ ያለብኝን ነገር ነው ያስተማርከኝ ተግባራዊ ለማረግ እጥራለው

  • @smharoneloveethiopia1238
    @smharoneloveethiopia1238 2 ปีที่แล้ว

    ከዚህ በኃላ እኔም ተነሳሁ ብከስርም ግን እጀምረዋለሁ በቃ!!!!! አስተምረህኛል ተባረክልኝ

  • @Yemariyamljikdus
    @Yemariyamljikdus 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ትምህርታቹ በእውነት ይቀይራል

  • @Tube-ho3ur
    @Tube-ho3ur 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ይህ የኔ ነዉ እዳለ ለኔ ተመቸኝ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @fafi753
    @fafi753 3 ปีที่แล้ว

    የእውነት አነጋገርህ ለራሱ ሞራል ይሰጣል ግበዝ ነክ የራሴ የሆነ ብዙ ፍርሀት ነበረኝ ግን ፈጣሪየን በመመካት ለቀቀኝ ፊት ለፊት ለመጋፈጥ ወሰንኩኝ ካለፍኩበት ውጤቴን አሳውቅሀለሁ ለኔ ከባድ ነው ግን በአላህ ፍቃድ አልፈዌለሁ

  • @ሰውያለሰውከንቱነው
    @ሰውያለሰውከንቱነው 3 ปีที่แล้ว

    ልጁ ጎበዝ ነህ ስልህ በምክናየት ነው እሚያስፈራኝን ሁሉ አልፌዋለሁ አልሀምዱሊላ በፈጣሪየ እርዳታ ትንሽ ደፋር ነኝ ደሞም እልኸኛ አንዳንደየ ሴትነት እና ድፍረት አብሮ አይሄድም እላለሁ ለካ ይጠቅማል ብዙ ተምሬለሁ ከአንተ አመሰግናለሁ

  • @SonySony-g2e
    @SonySony-g2e 3 หลายเดือนก่อน

    እኔም የሚቆጨኝ ነገር አለ ትክክል በፍርሀት የተነሳ ብቻ አልሀምዱሊላ

  • @hayattube5840
    @hayattube5840 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ውዶች ዋንኬ ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ውዶች ዋንኬ ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ውዶች ዋንኬ ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ውዶች ዋንኬ ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ውዶች ዋንኬ ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ 3 ปีที่แล้ว +3

    ትክክለኛው ትምህርት በትክክለኛው ሰዓት ያንተ ምክር ብዙ ሂወት እንደሚቀይር አልጠራጠርም 🙏🏼🙏🏼🙏🏼አንደኛዋ እኔ ነኝ 🙏🏼አንዳንድየ ራስየን የሆነ ቦታ አስከምጭየ 🙄እንደገና ለራስየ ፍለጋ አጋዥ እፈልጋለሁ 🤔ያለ አጋዥ ራስየ ለማግኘት ያንተ ትምህርት ወሳኝ ቀዳሚው እርምጃ ነው 😘😘😘

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 3 ปีที่แล้ว

      ውዶች ዋንኬ ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @salemyou8484
    @salemyou8484 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ትምህርት ነው እናመስግናለንን ወንድማችንንን

  • @ነኝጉራጌዋ-ተ3ፐ
    @ነኝጉራጌዋ-ተ3ፐ 3 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ምፈራው ሆቴል ገብቶ መብላት እና ብዙ ሰዎች ባሉበት ቦታ መሄድ የእውነት እፈራለው

  • @salmesalme2456
    @salmesalme2456 3 ปีที่แล้ว

    ሥነዬ በጣም አርፍጄ ቢሆንም የገኜሁህ በጣም በብዙ ተለወጥኩ በቅርቡ ኢትዮ እመጣለሁ እመነኝ በአካል ተገናኝተን የለውጤን ዋንኛ ምክንያት ለብዙወች ባንተው ቻናል እንደምመሠክር ፍቃደኛ ከሆንክ ብቻ ወንድሜ ለኔ ከናቴ ልጅ በላይ ከጎኔ ያለክ ያክል ነው የማውቀው እወድሀለሁ አከብርሀለሁ 🙏😢😍😍😍

  • @memem3312
    @memem3312 3 ปีที่แล้ว

    Wow source of knowledge God bless you

  • @maktheory9619
    @maktheory9619 3 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ ስሩን ልቀቀዉ አባትህ ነኝ አድንሀለዉ ሰዉዬዉ ግንን ከሁለቱም ሆነ አንዱን አልመረጠም ፈጣሪን በሙሉ ልቡ አላመነም
    አየሀ ወዳጀ ካመንክ ፍርሀት የለም
    ሁለት ሶስት ቦታ ከቃዠህ የለህም

  • @mazasimebekele3713
    @mazasimebekele3713 3 ปีที่แล้ว +1

    በነገሮች ሁሉ አጨነቃለሁ በጣም እፈራለሁ ምላርግ ያደኩበት ሁኔታነው መሰለኝ በጣም መጥፎ ውጥረቱውስጥነኝ ልጆቼ እንዳይጎዱብኝ ብዬ አስባለሁ እርዳኝ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @pleasechangememylife9788
    @pleasechangememylife9788 3 ปีที่แล้ว +1

    of course..

  • @dejentlahun7550
    @dejentlahun7550 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግን አለን ፈጣሪ ዕድሜን ጤናን ይሰጥህ

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
    @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ልክነህ ወድም እናመሰግናለን በርቱ፡፡
    ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን፡፡

  • @marymisgana4826
    @marymisgana4826 3 ปีที่แล้ว

    ስነ ምርጥ ሰው ካንተ ብዙ ትምርት አግንቻለህ

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክ እናመሰግናለን

  • @abrehamsahle9846
    @abrehamsahle9846 3 ปีที่แล้ว +1

    All topics delivered are very important. All i want to say is thank you very much!!!

  • @saraalango516
    @saraalango516 3 ปีที่แล้ว +9

    እኔን የሚያስፈራኝ የምፈልገዉን ነገር ማድረግ ወይም መጠየቅ😒ገና ሳልጠይቅ የጥያቄዬን ምላሽ እራሴ መልሳለዉ የናተ መልክት አንድ እርምጃ እንድራመድ ይረዳኛል ብይ ተስፋ አደርጋለዉ

    • @تذكارالشمري-ر3ط
      @تذكارالشمري-ر3ط 2 ปีที่แล้ว +2

      አር የኔምጉድነው ሳልጠይቅ እራሴእየመለስኩ። ስዋች ተጫወቱብኝ ይህንን እንኳን ፕሮግራም ስምቸእስኪልጠይቅ ስልደግሞ የፍራት ጫጫት አር ወይኔ

  • @እግዚአብሔርመመኪያዬነውእ
    @እግዚአብሔርመመኪያዬነውእ 3 ปีที่แล้ว +3

    ስነ የኔ ምርጦች በጣም እናመሠግናለን ዛሬ ማታ ስንገኛኝ ይሔን ጥያቄ ልጠይቅ አስቤ ነበር ክበርልኝ

  • @mekdigz3456
    @mekdigz3456 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን በጣም

  • @raheelastatike2100
    @raheelastatike2100 3 ปีที่แล้ว +2

    Than you so much 💓 🙏

  • @MaruWonde-s7m
    @MaruWonde-s7m 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይስጥልን ጀግና ነህ እንወድሀለን ወንድሜ

  • @sarasarah1820
    @sarasarah1820 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ትክክለኛመረጃነዉ👌

  • @danielmulugeta9442
    @danielmulugeta9442 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow inspire great speech 👍 good job God bless 🙏 u my dear brother thanks so much

  • @bethlehemwale1337
    @bethlehemwale1337 3 ปีที่แล้ว +1

    አነቃቂና ወሳኝ ነገር በምርጥ አገላለፅ👍👍💪🏽💪🏽

  • @allfootball4438
    @allfootball4438 3 ปีที่แล้ว +1

    ታማችቶኛል ትምህርትህ ወንድሜ በርታ

  • @lijtedrostaye1807
    @lijtedrostaye1807 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰው በምርጥ time
    We thank u

  • @selamawitasefaphonetastic4059
    @selamawitasefaphonetastic4059 3 ปีที่แล้ว

    Fetari yebarkh wondmalem 🙏

  • @zadetube3665
    @zadetube3665 3 ปีที่แล้ว

    ስኔ ዛሬ ደሞ እምር ብለሀል ያንተ ንግግርኮ ውስጤ ሰላም እንዲሰማኝ ያረገኛል ከፈሪዎች አንዷ ነኝ በፍርሀት ምክንያት ብዙ ነገር አጥቻለሁ

  • @ክርስትናሀይሌቤትአማራራያ
    @ክርስትናሀይሌቤትአማራራያ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ድንቅ ምክር ነው እግዚአብሔር ስላሙን ያብዛልህ

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 ปีที่แล้ว

    ውይ አንተልጅ እድሜህ ይርዘም ተባረክ ።

  • @salamawithundibeko6499
    @salamawithundibeko6499 3 ปีที่แล้ว +1

    WOW!! Tabaaraki wondime🙏🙏✅✅

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 7 หลายเดือนก่อน

    ፍርሀት ወደኃላ አስቀርቶኛል እግዚአብሔር ይርዳን ❤❤❤❤

  • @user-hb6qg1mm8qmulu
    @user-hb6qg1mm8qmulu ปีที่แล้ว

    ክበርልኝ ምክርህ እኮ ኣይጠገብም ብቻ በጣም ነዉ እማከብርህ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ይስጥህ🙏🙏🙏😘😘😘

  • @የአንድአምለክልጅነን
    @የአንድአምለክልጅነን 2 ปีที่แล้ว

    ተበራክ ወንድሜ ሁሌም ምትበራታተል በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ዉድ ወንድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏❤❤

  • @ايمانتشوم
    @ايمانتشوم 26 วันที่ผ่านมา

    እውነት አንተማለትየኢትዮያወጣቶችነብሥየዘራህጀግናወጣትነህ🎉🎉🎉🎉🎉ኑርልን እንወድሀለንንንን

  • @mubarekseidbeshr8369
    @mubarekseidbeshr8369 2 ปีที่แล้ว +1

    ሡበሀን አላህ☝ተግድ ፍረሀቴን ማሻሻል አለብኝ ወድም አመሠግናለሁ

  • @amandawbekele6847
    @amandawbekele6847 3 ปีที่แล้ว

    Verey good advise 10qw u bro

  • @Tube-ho3ur
    @Tube-ho3ur 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላሉ ትምህርት