ቤተሰቧን ያዋረደውን ወንድ ያገባችው ሴት መጨረሻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024
  • Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited Copyright ©GIRDOSH TUBE

ความคิดเห็น • 110

  • @Qfjgff1Adttfd311
    @Qfjgff1Adttfd311 2 หลายเดือนก่อน +39

    ተናድጃለሁ።እንደዝች አይነቷ በሴክስ አይምሮዋ የደነዘዘች ብሽቅ ሴት ለእህት፣ለወንድም አጠገቧ ላሉት ሁሉ ውድቀት ናቸው፣ሰው ጠላቱን እንደት ያቅፋል፣ሴሰኝነት እንጅ ፍቅር አይደለም😢

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 2 หลายเดือนก่อน +5

      የተዋሆዶ ልጅ ከሆንሽ ዝሙት በሚለዉ አጠራር ተጠቀሚ ሢክሥ አትበይ

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 2 หลายเดือนก่อน

      ዝሙት የሙስሊም አጠራር ነው​@@merong-g6w

    • @Qfjgff1Adttfd311
      @Qfjgff1Adttfd311 2 หลายเดือนก่อน

      @@merong-g6w የጅቡንና የአህያውን ተረት አስታወሱኝ፣አልበላሽምን ምን አመጣው ያለውን••••

    • @orocell2369
      @orocell2369 2 หลายเดือนก่อน +2

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @sarkasarka7568
      @sarkasarka7568 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም😏♥

  • @ሀኒ
    @ሀኒ 2 หลายเดือนก่อน +20

    ካስጠያፊ ተግባራት ፈጣሪ ይጠብቀን በቤተሰቦቻችን ተወዳጅ ያድርገን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን❤

  • @OmerAhmedHabonomer
    @OmerAhmedHabonomer 2 หลายเดือนก่อน +10

    እስኪ እንደኔ የዚህ ልጅ ድምጽ የ ሚመችው 👍👍👍👍ግጩኝ

  • @DawitWdKiros
    @DawitWdKiros 2 หลายเดือนก่อน +7

    የእውነት እኔም የበሸኩበት ጊዜ ነበር :: ታላቅ ውንድም የሌለው ቤተሰብ አስቸጋሪ ነው ::

    • @Ayasaed-h9b
      @Ayasaed-h9b 2 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

  • @mediyoutube4832
    @mediyoutube4832 2 หลายเดือนก่อน +4

    እጭ ስታስጠላ አንች እርካሽ እንደዚህ አይነት እህት ባይኖር ይሻላል

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ይህ ልጅ የተንኮልና የትዕብተኛ ገፀ ባህሪ ይዋጣለታል። ምንም ታሪኩ አሳዛኝ ቢሆንም😮😮😮❤❤❤

  • @tiruworktadesse5993
    @tiruworktadesse5993 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሴት ልጅ ክብሮን ስጠብቅ ደስ ትላለች ግን እንዲ አይነት ሴት አልወድም

  • @UryhdRhyt
    @UryhdRhyt 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሴቶች ተጠንቀቁ በፈጠራችሁ ሴሰኛ ወንድ አይጠቅምም

  • @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
    @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 2 หลายเดือนก่อน +8

    ኤጭ ምንከቱ ናት እህትዮይቱ አፈርብይ መጨረሻ ወገን አሪፍነዉ ክሀዲወዷች ይገባዋል

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 2 หลายเดือนก่อน +3

    አስመሳይ በመጀመሪያ ከሴት ልጅ እንጠብቅ ወንድ እንኳን ለባል ለጓደኝነትም አይሆንም እንደዚህ ስርተው እንዳይ በሉ ማድረግ ወንድ ለሴት ልጅ ማድረግ አለበት ደሞ እህትዋ እውነትዋ ናት አፈር ያብላው ቁሻሻ አረ ሴቶች ገንዘባቹ ያዙ ቀድሞ ነበር እንጂ አሁን ምን ያረጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 หลายเดือนก่อน +4

    አልጋ ላይ ተይዘው ላስረዳሽ እንደምታስቢው አይደለም የሚሏት ነገርስ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 2 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ሴት ነህ ወንድ ፀጉርህ ያስጠላል እህትዋ ራሱ ገገማ በማታ ብቻዋ እየወጣች አፈር ያብላሽ ባለጌ እርኩስ ነሽ ይቺ እማትረባ

  • @user-nu6kz6jl1h
    @user-nu6kz6jl1h 2 หลายเดือนก่อน +5

    አሁን ከዚ ምን እንድንማር ነው ፈጣሪ ይቂር ይበላኩ የሃገራቺን ፊልም ሰው መግደል ስለ ዝሙት ብቻ ጌታ ለሁላቺንም ልብ ይስጠን ይቂር ይበልን 😢

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 2 หลายเดือนก่อน

      ያሳዝናል.

  • @Paphi-gb9tf
    @Paphi-gb9tf 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይች ግምታ ለወንድብላ እህቷ ቱ አፈርበይ መርዝበይ ውሻ

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo 2 หลายเดือนก่อน

    ቤተሰብ እሚለንን እማንሰማ ጦልጧላ ትውልዶች ለቤተሰብ ጠንቅ እንሆናለን ድራማ ባይሆን ይችን ቀዥቃዣ የእህቷ ጥላት እደፋት ነበር ይድፋትና አንች በተደፋሽ የማትጠቅሚው እኝክክ

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo 2 หลายเดือนก่อน +2

    የእውነትም ካለ እንደዚ አይነት ወንድ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @زيناتيماماحمد
    @زيناتيماماحمد 2 หลายเดือนก่อน +5

    ስለእናት ክፍ2ይለቀቅልን

  • @mekdelawitdaniel1278
    @mekdelawitdaniel1278 2 หลายเดือนก่อน +4

    አይ እኛ ሴቶች 😢😢😢😢

  • @IeeuUeur
    @IeeuUeur 2 หลายเดือนก่อน

    አዳደየ ምናለ ለእህቶቻችን አዳደየ ክብር ቢኖረን ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @فاطمهديسو
    @فاطمهديسو 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔጀግ

  • @tgber8126
    @tgber8126 2 หลายเดือนก่อน +3

    Esam ehtuwam kento mayrebu

  • @AeshaabduAeshaabdu
    @AeshaabduAeshaabdu 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስታስጠላ ይች እህቲቱ የእህቷን ደመኛ

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 2 หลายเดือนก่อน +1

    ብሽቅ ነች እቺ እህት አደለችም ይድፋሽ አቦ

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 2 หลายเดือนก่อน +2

    እህቴ 😢

  • @virginiaharvey
    @virginiaharvey 2 หลายเดือนก่อน

    Good

  • @Danayitmulat
    @Danayitmulat 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yesua acting 1gna 2:00

  • @Werqe-l8m
    @Werqe-l8m 2 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ እህቲቱ ምን አይነቶ ገልቱ ናት እህቶን አይነበሲር አርጎ ዙራ እሱጋ

  • @BereheEwalYodit
    @BereheEwalYodit 2 หลายเดือนก่อน +1

    የማትረቢ

  • @HHoo-s6n
    @HHoo-s6n 2 หลายเดือนก่อน +2

    Jagena.wagai.agenai

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄልጂ ሥወደዉ ግን ፀጉርክን እደዚህ ሥትሠራ አያምርብክም የምር ፍሪዝ ነዉ የሚያምርብክ ❤❤❤❤❤

    • @bestebeste7585
      @bestebeste7585 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂ምኑን ወደድሽ የፈጠሪ የለ

    • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
      @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 2 หลายเดือนก่อน

      @@bestebeste7585 ሌላ ድራማ አለዉ እናቱን ሠራተኛቸዉን ብዙ አታሠሪያት እያለ የሚከላከል ነዉ

  • @HHoo-s6n
    @HHoo-s6n 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢
    Cakanie

  • @meneta-media
    @meneta-media 2 หลายเดือนก่อน +3

    የጉድ ሀገር አሉ ምን አይነት ጉድ ነው

  • @OumerHassen-t4k
    @OumerHassen-t4k 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሥታሥጠላ አፈርዶሜብላና አተ ሚጥሚጣ😢😢😢😢

  • @tigist7315
    @tigist7315 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቀጣይ 😢😢

  • @IeeuUeur
    @IeeuUeur 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምናለ አዳደየ የቤተሰብ ወሬ ብንሰማ😢😮😮😮

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q 2 หลายเดือนก่อน

      እኮ😢😢😢😢

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 2 หลายเดือนก่อน +6

    ልጁ የትወና ብቃቱ ያስደንቃል

  • @geral-dineorevida3828
    @geral-dineorevida3828 2 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢😢

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝና
    እሄን ልጅ ሥጠለዉ😢😏

    • @hehamanot
      @hehamanot 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም

    • @MULUEMBET-h6t
      @MULUEMBET-h6t หลายเดือนก่อน +2

      @@merong-g6w አጋንንት ስለሆንሽ ነው ሰው ምጠይው እሱ የደረሰበት አደርሽም ምቀኛ ስለሆንሽ

    • @HaluHalu-vd4cr
      @HaluHalu-vd4cr หลายเดือนก่อน

      Seladenowen Awrjew Atarkshew Endanche Aynt Tesadabe Seladenowen Seklo Sew Eytsadeb leyarksew Aygbam

  • @SaraSoso-y4w
    @SaraSoso-y4w 2 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @MohammedGalali-bk3jf
    @MohammedGalali-bk3jf 2 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻው ያምራል 😅

  • @ፋፊያባቴቅምጥልየወግድዋነ
    @ፋፊያባቴቅምጥልየወግድዋነ 2 หลายเดือนก่อน +1

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔ጉድ እኮነው ምን አይነት ሰዉየነው

  • @Zhara214
    @Zhara214 2 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢😢😢

  • @adonayittilahun5374
    @adonayittilahun5374 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልጁ ሲያስጠላ 😢😢😢

  • @senatarakegn2705
    @senatarakegn2705 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትሽ እህት ጠላው

  • @seblework-cy3tv
    @seblework-cy3tv 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ gobez new ehe lij

    • @eldanadereje5074
      @eldanadereje5074 2 หลายเดือนก่อน

      min gobez new yene konjo atgagayie yehe balege new eshi yenate mokshe

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 2 หลายเดือนก่อน +1

    የመጨረሻ የወደቀ ድራማ ሴትን ልጂ ወራዳ ቅሌታም የሚያደርግ የማይመጥን ።

    • @BobLove-qn3fq
      @BobLove-qn3fq 2 หลายเดือนก่อน

      ከሴት በላይ ቅሌታም የለም! እናም እውነታ ድራማ ነው

    • @thematteroftime4486
      @thematteroftime4486 2 หลายเดือนก่อน

      @@BobLove-qn3fq
      እናትህም ቅሌታ ነች ማለት ነው። እናትህም ከሴት ስለምትመደብ።

    • @BobLove-qn3fq
      @BobLove-qn3fq 2 หลายเดือนก่อน

      @@thematteroftime4486 ከማርያም ውጭ ሁሉም ቅሌታም ናቸው

    • @thematteroftime4486
      @thematteroftime4486 2 หลายเดือนก่อน

      @@BobLove-qn3fq
      እሱማ ሴት ነች ። ፈሪ ፈርተህ ነው እሱዋን ለመናገር።

  • @AlemneshAsfaw-vc6yu
    @AlemneshAsfaw-vc6yu 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንደዚ አይነት እህትማ የለችም እቺማ ውሻ ናት

  • @kadimaku4362
    @kadimaku4362 2 หลายเดือนก่อน +2

    እህትየዋ ምን አይነት ዝፍጥ ናት አቦ

  • @Tsegayyemane-o9v
    @Tsegayyemane-o9v 2 หลายเดือนก่อน +2

    ባለ ቁላው ይመቸው😂

  • @ahmad9899
    @ahmad9899 2 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😂😂😂😂

  • @JeryTefese
    @JeryTefese 2 หลายเดือนก่อน +2

  • @فاطمهديسو
    @فاطمهديسو 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @ሰላምነኝየራሳዋ
    @ሰላምነኝየራሳዋ 2 หลายเดือนก่อน +3

    እስኪ ጥሩ ነገር አሳዩን ኡኡኡኡ😢😢😢

  • @hanazemaryam5959
    @hanazemaryam5959 2 หลายเดือนก่อน

    ምነው ደና አልነበራችሁም እዴ ?
    ይሄ አሁን ምን ያስተምራ ከበቀል እና ከዝሙት በቀር በቃደና ዩቱበር ይጥፋ እያደር እየወረዳችሁ ነው እምትመጡት

  • @mareammohammed1875
    @mareammohammed1875 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምንልክሥክሥከሀዲነች እህትዋ ከሀዲነች😊

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 2 หลายเดือนก่อน

    መጥፎ ድራማ

  • @اال-ج6م6ق
    @اال-ج6م6ق 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምድነውእምታሳዪትኤጭ

  • @Sada-d5g
    @Sada-d5g 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለሷ ብየ ነፍሴን አላጠፋም

    • @giasbd1278
      @giasbd1278 2 หลายเดือนก่อน

      አው ባዋሹ ጡሩነው

  • @አልሀምዱሊላህ-ዠ9ሠ
    @አልሀምዱሊላህ-ዠ9ሠ 9 วันที่ผ่านมา

    ኸረስታናድድ
    ምኒቱገልቱናትበፈጣሪ

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 2 หลายเดือนก่อน

    Yeteregemsh

  • @Rysjs5122
    @Rysjs5122 2 หลายเดือนก่อน

    Sitti xinatee kunii obolluma akkana yaa hafuu

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 2 หลายเดือนก่อน +1

    Mn aynat nati

  • @Seada-o7q
    @Seada-o7q 2 หลายเดือนก่อน

    እንደዚችአይነትእህትይቅርድብንብሎ

  • @JiriGhjjfry
    @JiriGhjjfry 2 หลายเดือนก่อน +1

    Hici saastela😮😮😮😮

  • @EskindirYimer
    @EskindirYimer 2 หลายเดือนก่อน

    ሴት ልጅ በተለይ ቲን ኤጅር ካፈቀረች ቻው :: ቤተሰብ ያስቃታል :: የዚች አይነቶን አስጠቂ መግረፍ ነበር ቀድሞ :: ሀበሾች የምንዘናጋው ነገር አለ ይሉኝታም ጭምር : የእውቀት ማነስም ተጨምሮ ... our risk assessment is so poor , take action before the worest comes … had they been inform to police 👮 first this all would have not been happened 🤷🏽

    • @ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ
      @ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ 2 หลายเดือนก่อน

      ቲን ኤጅር
      ምን ማለት ነው

    • @EskindirYimer
      @EskindirYimer 2 หลายเดือนก่อน

      @@ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ ያ ቢጫ ታይት አርግ አትክልት የሚያጠጣው አያትህን ጠይቀው 😆

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 2 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅Kkkkkkk

  • @UryhdRhyt
    @UryhdRhyt 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይቼ ሴሰኛ ነች

  • @RthiBmhg
    @RthiBmhg 2 หลายเดือนก่อน +1

    ብሺቆች

  • @Ayasaed-h9b
    @Ayasaed-h9b 2 หลายเดือนก่อน +1

    እህታን በኩርኩም ማለት ነበር

  • @NoJdo
    @NoJdo 15 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @samriger3430
    @samriger3430 2 หลายเดือนก่อน

    ምንምን እይነት ሀሳብ ነው ምታሳዩን🤔🤔

  • @AmadeTegasa
    @AmadeTegasa 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wth

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 2 หลายเดือนก่อน +1

    Jegna yewegashiw yach gn likiskis nati

  • @yared1971
    @yared1971 2 หลายเดือนก่อน +1

    Musik Konzerte 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 2 หลายเดือนก่อน

      አያሥቅም ምጥፎ ሥታዩ አሥታያየት መሥጠትጅ

  • @Cell-g1q
    @Cell-g1q 2 หลายเดือนก่อน

    በሸተኛ😢እህትየዋ

  • @snayetAyele
    @snayetAyele 2 หลายเดือนก่อน

    ቱ ብሽቅ ነሽ

  • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
    @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 2 หลายเดือนก่อน +1

    መሸቀያሆን

  • @kedestzegeye992
    @kedestzegeye992 2 หลายเดือนก่อน +2

    Yehe leje gen siyamer yehone negeru Teddy Afron yemeselal

  • @sff5724
    @sff5724 2 หลายเดือนก่อน

    እቺ በሸተኛ

  • @فاطمهديسو
    @فاطمهديسو 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢

  • @Hana-h4j7x
    @Hana-h4j7x หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @DajuhEdosa-ce2xc
    @DajuhEdosa-ce2xc 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢