bermel Georgis ሰማዕቱ ተገልጦልኝ እንዴት ብደፍረኝ ነው ብሎ አሳተ ጎመራ ውስጥ ከተተኝና... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 305

  • @ቶክቻው_ከሀገረሕይወት
    @ቶክቻው_ከሀገረሕይወት 10 หลายเดือนก่อน +33

    የአንተን ንሰሐና ጸሎት ተቀብሎ ምህረቱን የሰጠህ እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ሕዝብም ለንሰሐ ያብቃቸው!

    • @adrontube3361
      @adrontube3361 10 หลายเดือนก่อน +1

      ያብቃን 🙏🏾

    • @calmmimah2608
      @calmmimah2608 10 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

  • @meselechketema7990
    @meselechketema7990 10 หลายเดือนก่อน +45

    ድንቅ ምስክርነት: የምርጥ ቃላት ምንጭ: እውነተኛ የቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጅ: እስከ መጨረሻው ይጠብቅህ::

  • @GirmaSamuel-f7e
    @GirmaSamuel-f7e 10 หลายเดือนก่อน +76

    በእውነት ድንቅ ምስክርነት ነው አንድም ሳይሸራረፍ በጥሩ ሁኔታ ገልጸህዋል ወንድሜ እንደ አምሰት ዓመት ልጅ እንዳደረገህ የእኛንም ህይወት እንዳንተ ያድርግልን ቅዱሰ ፈቃዱ ይሁን ።❤❤❤

    • @helenhailu7827
      @helenhailu7827 10 หลายเดือนก่อน

      ላንተ ያስተማረህ ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ያስተማርነ ይማረን ስም ይክበር

    • @adnayalew5363
      @adnayalew5363 10 หลายเดือนก่อน

      @@helenhailu7827 AMENNNNNNNNN!!!!!!!!!!!!!

    • @marthabruzac9777
      @marthabruzac9777 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @abubakeregigu9410
      @abubakeregigu9410 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜንሜን ወንድማችን አሜን ፊፃሜህን ያሳምርልህ ላንተ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ግዮርግስ በለንበት አለም ይድረስልን

    • @kwtubemekdes
      @kwtubemekdes 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @EMUkIFLU
    @EMUkIFLU 10 หลายเดือนก่อน +26

    አየ መታደል ምስክርነትን ሠማ ይብስብኛል ጉጉቴ ለቤትህ አብቃኝ ሰማእቱ❤❤❤

  • @EyrusTassew
    @EyrusTassew 8 หลายเดือนก่อน +1

    ላንተ የደረሰ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለኛም ይድረስልን በምህረት እጁ ይዳብሰን!!!!አሜን❤❤❤

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 10 หลายเดือนก่อน +31

    ለአንተ የደረሰ ሰማእቱ ለእኔም ሀጥያተኛ ይድረሰልኝ ድንቅ ምሰክርነት ❤❤❤

    • @samharamen2584
      @samharamen2584 10 หลายเดือนก่อน

      👏🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 10 หลายเดือนก่อน +17

    ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ ያብቃን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 10 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚኦ የአንተ ድንቅ ሥራ እፁብ ድንቅ ጭራሽ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ምሕርቱ ፍርዱም ቀርቶ በቅዱሳን በመላእክት በሰማእታት በጻድቃኑ አቤት ታደለን ቸዋህዶነታችን አልጸናንበትም እንጂ ተመሰገነ አምላኬ ሊቀ ሰማእቱ የልዳው ቅዱስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ምስጋና ይደረሳችሁ

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 10 หลายเดือนก่อน

      Bienvenue mes tguatanches et elllllllllllll

  • @lealozatube2117
    @lealozatube2117 10 หลายเดือนก่อน +26

    ክብር እና ምስጋና ለ ሀያሉ እግዚአብሔር እና ለእመብርሀን ፣ ይህ በጣም ትልቅ ምስክርነት ነው። ላንተ የደረሰ ሰማዕቱ ለኛም በየአለንበት በረከቱ ይድረሰን። እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እስከመጨረሻው ይጠብቃችሁ።

  • @yesemwork8310
    @yesemwork8310 10 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ድንቅ ተአምርና ምስክርነት ነው። በተለይ ቃለ መጠይቅ አቅራቢው በጣም እናመሰግናለን ምክኒያቱም በየመሀሉ በጥያቄ ባለማቆራረጥህ በፅሞና እንድንሰማው ስላደረከን ይህ ለሌሎች ኢንተርቪ አቅራቢዎች ትልቅ ትምህርት ነው ምስክርነት ሲጠዬቅ በየመሀሉ በጥያቄ አይቆራረጥም ምስክርነት እንጅ የአለማዊ ጉዳይ አጀንዳ አደለምና

  • @weinshetmihrtabe9057
    @weinshetmihrtabe9057 10 หลายเดือนก่อน +8

    ሊቀ ሰማእቱ የእኔ አባት የእኔ አሳዳጊ ፍጡነ ረድኤት እኔንም አስበኝ ቁምልኝ ልጆቼን አደራ አሳድግልኝ ለበርሕም አብቃኝ

  • @YeneguseAbate-sf4yj
    @YeneguseAbate-sf4yj 10 หลายเดือนก่อน +6

    ሠማእቱ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ለደጂሕ አብቃኝ እኔም እንድ መሠክር❤🎉❤🎉🙏🙏

  • @TigestBerhanu-h3y
    @TigestBerhanu-h3y 10 หลายเดือนก่อน +17

    እፁብ ድንቅ ድንቅ ድንቅ ነው አንተን ያሠበ እኛንም ያሥበን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 10 หลายเดือนก่อน +13

    አሜን አሜን አሜን አተን የረዳ ሰማእቱ ሁላችንንም ይርዳን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @YeneguseAbate-sf4yj
    @YeneguseAbate-sf4yj 10 หลายเดือนก่อน +6

    ጋዜጠኛው ወድማችን እግዚአብሔር ዘበንሕን ይባርግልሕ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

    • @endaleabayenew
      @endaleabayenew  10 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን እናመሰግናለን

  • @weinshetmihrtabe9057
    @weinshetmihrtabe9057 10 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር። ይመስገን ሰማእቱ ረዳቴ አባቴ የኔ ብርሀን ብዙ ነገር ጨልሞብኛል አብራልኝ

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 10 หลายเดือนก่อน +4

    🙏🇪🇷❤️ ቅዱስ ጊዬርጊስ ከሁላችን ይሁን

  • @FikrSelam
    @FikrSelam 10 หลายเดือนก่อน +4

    ላንተ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤልእኛንም ያስታርቀን ቅዱስ ጊዩርጊስዬ ለደጅህ ሳልበቃ እንዳልቀር

  • @GashawMelese-c1p
    @GashawMelese-c1p 10 หลายเดือนก่อน +4

    ድንቅ ነገር ያደረገልህ የልዳው ፀሐይ የፋርሱ ኮከብ የቅድስት አገር ኢትዮጵያ ጠባቂ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ::

  • @ሙራኤልየቅዱስሚካኤልልጅ
    @ሙራኤልየቅዱስሚካኤልልጅ 10 หลายเดือนก่อน +3

    በእዉነት ወንድማችን ቃለህወት ያሰማልን ድንቅ ምስክረነት ነዉ ላንተ የረዳ ሰማኢቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችን ይርዳን ለምሰክርነት ያብቃን

  • @mestawet438
    @mestawet438 10 หลายเดือนก่อน +5

    ቅዱስ ጌዮርጊስ ሆይ እባክህ ለደጂክ አብቃኚ

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 10 หลายเดือนก่อน +4

    እሰይ እልልልልልልል እንዴት ደስ እሚል ምስክርነት ነው አንተን የማረ ላንተ ዘብ የቆመልህ ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይቁምልን አንተን የማረ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ይማረን 🙏

  • @user-gr6mt1cy9
    @user-gr6mt1cy9 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን አንተን የርዳህ እኛንም ይርዳህ ሰማአቱ ቅዱሰ ጊወረጊሰ ጠባቂየ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam4102 10 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴት ያለ መታደል ነው እኔንም
    እግዚአብሔር አምላክ ለቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁና ለጠበሉ ያብቃኝ

  • @fozfoz6240
    @fozfoz6240 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሰማይቱ ቅዱሰ ጊወርጊረ ለአን የደረሰ ለእኛም በደጅ ለመርገጥ ያብቃን

  • @TadeleMulugeta-j9o
    @TadeleMulugeta-j9o 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @TadeleMulugeta-j9o
      @TadeleMulugeta-j9o 10 หลายเดือนก่อน

      ድንቅ ነው ለደጁ ያብቃን ይማረን

  • @mikking9432
    @mikking9432 10 หลายเดือนก่อน +4

    ድንቅ ምስክር ደስ የሚል እኛም ለመጠበል ያብቃን ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፍቀድልን

  • @sinafiktekola
    @sinafiktekola 9 หลายเดือนก่อน +1

    ላንተ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን

  • @tbletkasse6640
    @tbletkasse6640 10 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለሁሉም ነገረ
    ሰማአቱ ቅዱሰ ጊወረጊሰ
    እኛንም ለደጂክ አብቃን

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 10 หลายเดือนก่อน +10

    አማላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ ይመስገን አሜን, የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው, አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ለደጁ ያብቃን ❤️

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 10 หลายเดือนก่อน +1

      ሰማእቱ ቅ/ጊዮርጊስ❤

    • @zemenewoldeyes7662
      @zemenewoldeyes7662 10 หลายเดือนก่อน

      ልዑል እግዚአብሄር ፈቃዱ ሆኖ ለንስሐ አብቅቶ ለደጀ ሠላሙ እንዲያደርሰኝ ከበደሌና ከሐጢአቴ ያንጻኝ ጌታዬ!!! አሜን

  • @Tekle-y6j
    @Tekle-y6j 10 หลายเดือนก่อน +11

    እፁብ ድቅነው እግዚኣብሄር እዚ ቅዱስ ቦታ ኣቅበኣኒ

  • @Bayeshkasa-zo1di
    @Bayeshkasa-zo1di 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ላተ የደረሰልህ ቅዱስ ጊወርጊስ ለእኔ ለሀጢያተኛዋ ይድረስልኝ

  • @TmaniaCell-v9d
    @TmaniaCell-v9d 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tezuየእመብርሃንልጅ
    @tezuየእመብርሃንልጅ 10 หลายเดือนก่อน +2

    በእዉነት ድንቅተአምር ነዉ ለናንተ የደረሠ ለኛም ይድረስልን🙏ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ለቤተሰቦቼም ድረስልን ጎደኞቼንም አስባቸዉ🙏❤❤❤

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh 10 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ መጨረሻህን ያሳምርልህ😊እልልል ቃለሂወት ያሰማልን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ😢

  • @yedityligenegnbirtydagnaw2975
    @yedityligenegnbirtydagnaw2975 8 หลายเดือนก่อน

    ቅዱሥጊወርጊሥ ለደጅህ አብኝ ያለእናት ያለአባት ያሉትን ታዳጊ ወድሞቸን አተው ጠብቅልኝ❤❤

  • @yisehakabebe8708
    @yisehakabebe8708 10 หลายเดือนก่อน +6

    ለአንተ የደረሰው ለእኛም ይደረስ ተባረክ

  • @SofiaGebru
    @SofiaGebru 10 หลายเดือนก่อน +1

    አምለከ ቅዱስ ጊወርጊሰ ክበር የድንግል ማርያም ሌጅ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ አንተ ጠብቀን አገራችንን ሰላም ይሁንልን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዘመናችሁ ይባረክ አቤት እንደ እኔ አይነቱን መንወስጥ ይገባ ይሁን የእስራኤል ቅዱስ አማኑኤል ይቅር በለኝ

  • @EthiopiaHagera-y6j
    @EthiopiaHagera-y6j 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሽባባው ባንድ ወቅት ያንድ ሰፈር ሰዎች ነበርን ታደሰን ባለታክሲውን ታስታውሳለህ ። እንድታስታውሰን ብዬ ነው የሱ ባለቤት ነኝ አጋጣሚ ነው ያየሁት በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ፈጣሪ ለዚ አበቃህ በፀሎት አስበን በርግጥ ሳይገባን ከብረናል ግን የቅዱስ ጊዮርጊስን ደጅ ግን አረገጥንም እና በረከታችሁ ይደርብን በናንተ ላይ አድሮ እኛንም ጠርቶናል ይሳካልን። አሜን በተረፈ ባለቤትህን ሰላም በልልን

  • @መሲ-ከ2ኀ
    @መሲ-ከ2ኀ 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ፣አንተን፣የረዳእኛንም፣ይርዳን፣አቤቱጌታሆይ፣ለደጁአብቃን😢😢❤❤

  • @HabtamuKelemi
    @HabtamuKelemi 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ያንተን ንስሃ ለኛም ያድለን

  • @HH-pf8vr
    @HH-pf8vr 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አበይቱ ሰማእቱ ቅዱሰ ዮርጊሰ አባቴ አኔ ሀጢያት ነኝ አና ለጀደህ አበቃኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @anguachdemse3246
    @anguachdemse3246 10 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ ህ

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወሪጊስ ለደጂህ አብቃን ጌታየ

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 10 หลายเดือนก่อน +4

    እፁብ ድንቅ ነው የእግዘብሔር ስራ❤❤❤❤❤

  • @nigatuteshome6969
    @nigatuteshome6969 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ላንተ የደረስ ቅዱስ ገወጌስ ለኛም የድርስልን ጰልይልን

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 8 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ሰማእት ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ክብር ምስጋና ይግባክ

  • @bayelgnalmayhu9624
    @bayelgnalmayhu9624 10 หลายเดือนก่อน +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለደጁ ያብቃን

  • @nekabeb1333
    @nekabeb1333 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቅዱ ጊወርጊስ እኔም ለደጅህ አብቃኝ እባክህ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ

  • @ሠናይትማርያምእናቴ
    @ሠናይትማርያምእናቴ 10 หลายเดือนก่อน +1

    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር አንተን ይቅር ያለ እኛንም የይቅር ይበለን ሀገራችንን በቼርነቱ ይጎብኝልን ቃለሕይወትን ያሠማልን ድንቅ ምስክርነትነው✝️

  • @abigetahun2844
    @abigetahun2844 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Sematu Kedus Giorgis Ledeju Le Meheretu Le Yekeretaw Yabekan. 🙏

  • @betelhembeti6397
    @betelhembeti6397 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ላንተ የደርስው ስማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይደርስልኝ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amen tilik misikirinet new Tebareku! Ye kidus Giorgis bereketu yideribin!😊

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @barokmirt6472
    @barokmirt6472 10 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ታምር ነው ።ምክንያት የሆኑት እናት ልጃቸውን ይማርልን እኛንም ይማረን።

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅ ያብቃን እኛንም ይማረን

  • @amaamm5641
    @amaamm5641 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜዋ ለአንተ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለእኛም ይድረስልን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ እኔ ሀሳቤ አልሳካ አልሟላ ብሎኛል እባክህ አባቴ የሀሳቤን ሙላልኝና የስደት ኑሮ በቃሽ በለኝና ለንስሀ ለስጋወደሙ ለደጅህ አብቃኝ የውስጤን ጭንቀት አንተ ታውቃለህ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @TmaniaCell-v9d
    @TmaniaCell-v9d 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን በሁላቺ በት ይግባ ክድስ ጊዮርጊስ ❤️❤️❤️❤️

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 9 หลายเดือนก่อน

    የሰማእቱ ልጅ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰማእቱን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን። አንተን የጎበኘ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅዱስ ሚካኤል እኛንም ይጎብኘን

  • @SamsonW.gebriel-ui5vj
    @SamsonW.gebriel-ui5vj 7 หลายเดือนก่อน

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እባክህን ለደጅህ አብቃኝ!!! አምላከ ጊዮርጊስ ሆይ እርዳኝ(3)!!

  • @ኢየሩሳሌምወለተያሬድ
    @ኢየሩሳሌምወለተያሬድ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኔንም ለተቀደሰው ቦታህ አብቃኝ አባቴ ሰማእቱ

  • @michaelmebrahtom6943
    @michaelmebrahtom6943 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen 🌿🌺🌾🌺🌿🙏🌿🌺🌾🙏🌿🌺🌾🙏

  • @YoDaha
    @YoDaha 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቹ ይደረን ለቤቱ ያብቃን ልኡል እግዚኣብሔር

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 10 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏🙏 ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @sipara9224
    @sipara9224 10 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለኔም ፍቀድልኝ ደጁ እንድደርስ

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን. በእውነት. ድንቅ በሆነ. ድምፅ እና ምንም ሳይሸራረፍ. የመሰከርከው. ወንድማችን. አንተን በምክንያት. ያዳነህ. ለንስሃ ያበቃህ. ሰማዕቱ. ቅዱስ. ጊወርጊስ. ቤተሰቦቸን. እና. የኢትዮጵያን ህዝብ ሁሉ. ለንስሃ ያብቃልን አሜን ፫❤❤❤🎉🎉🎉 በእውነት. ስደተኛ ልጀችህንም. ሰብስበከን. ለንስሃ አብ ቃን ቄደርም ለመጠመቅ. ለስጋና ለደሙ. ያብቃን. እና. በጸሎታችሁ. አስቡኝ. ወለተ ሰንበት ብላችሁ. ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zewdituworku3465
    @zewdituworku3465 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ለአንተ የደረስ ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ. ለኛ በጭንቅ ያለን ስዎች ለደጅ ያብቃን ፀሎታችሁ እስቡን

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 10 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ትልቅ ምስክርነት ነው ።

  • @MesiYouTube-ry3qv
    @MesiYouTube-ry3qv 9 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ማረኝ እኔንም ❤❤❤

  • @temesgenfetari7680
    @temesgenfetari7680 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኣቤቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ደሪስኝ ❤❤❤❤❤❤😊

  • @jajajaja3860
    @jajajaja3860 9 หลายเดือนก่อน

    እጥር ምጥን ያለ ምስክርነት ነው በእውነት እራሳችን የምነፈትሽበት ምስክርነት ነው

  • @luladaid9912
    @luladaid9912 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thankyau god palsyou Amen Amen Amen kal hiweot ysmaln ❤❤❤

  • @ngsti277
    @ngsti277 10 หลายเดือนก่อน +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @woine123
    @woine123 10 หลายเดือนก่อน +1

    የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ለእኔም ለልጆቼ ይድረሰን::

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam4102 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @bertukanderbew7053
    @bertukanderbew7053 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ አብቃኝ

  • @belenbelen2874
    @belenbelen2874 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም ለደጁ ያብቃን ያማልደን

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚያብሔር ይመሰገን ለአንተ የደረሰ ጊዮርጊሰ እኛንም ይጥራን

  • @Yasmina-hl3pq
    @Yasmina-hl3pq 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ለደጅህ አብቃን ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ 🙏🙏🙏

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 10 หลายเดือนก่อน +1

    ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ተመስገን ❤❤❤

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 10 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ ኣምላከ ቅዱስ ጊዮርግስ ሆይ ኢትዮጵያን ማርልን ለኣንተ የደረሰ ሰማእቱ ለሁላችን ይርዳን ይሄንን ያስማሀኝ ተመሰገን ለንስሀ ሞት ኣብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Muluneshwyohanis
    @Muluneshwyohanis 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልዳዉ አባታችን አንተን ስለ ወደደህና በአንተ ተአምራቱን ሊገልፅ ስለ ፈለገ ነዉና እኔንም ለደጁ አበቅቶኝ በሃጢአት ሰንሰለት ከነቤተሰቦቼ እንዲፈታኝ እንዲፈታን እለምነዋለሁ በዉስጣችን እኛ የማናውቀው እግዚአብሔር የሚያዉቀዉ ችግር አለ የሱ ፈቃድ ይሁን

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 10 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እኔንም ለደጅህ አብቃኝ።

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለሰማእቱ የእግዛብሄር አገልጋይ ቅ/ጊዮርጊስ ድንቅ ታምር ስለመሰከርክ እናመሰግናለን መድሀኒያለም ለኛም ፈውስና ፅድቅ ይላክልን🎉❤

  • @MedhanieBerhane-io8lu
    @MedhanieBerhane-io8lu 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤

  • @romange5198
    @romange5198 10 หลายเดือนก่อน +2

    ላንተ የደረስ ለእኛም ለሐጥያተኞቹም ይድረሰልን አንተንም ቤትህን ያብርሃሙ ስላሴዋች ቤት ያድርግልህ ተባረክ በጸሎትህ አስበን ።

  • @TesemaFkire
    @TesemaFkire 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማአቱ ብዙ ነገር አድርጎልኛል ለኔም ግን ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ!

  • @TmaniaCell-v9d
    @TmaniaCell-v9d 10 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ምስጋናአ ለሊሁ አግዚአብሔር ክብር ለአላከ ጊዮርጊስ 😭😭❤❤❤❤

    • @martakee3277
      @martakee3277 10 หลายเดือนก่อน

      እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ላንተየደረሰይድረስልን

  • @mebeacake
    @mebeacake 10 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ነው፣ ተዓምር ነው፣ እንኳን ሰማእቱ እረዳህ፣እግዚያብሄር ማረህ

  • @LidiyaTsegaye-rj1tw
    @LidiyaTsegaye-rj1tw 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለአንተ የደረሠ ለኔም ይድረስልሽ ብለህ ፀልይልን

  • @michael12t
    @michael12t 10 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ምስክርነት ነዉ

  • @ቶክቻው_ከሀገረሕይወት
    @ቶክቻው_ከሀገረሕይወት 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ። ከቅዱስ ጊዮርጊስ ዝክርም አካፍለን።

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 9 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ሰማኢት ጎሪግስ ደጅህ እድረግጥ ፍቀድልኝ

  • @tigistgirma5569
    @tigistgirma5569 10 หลายเดือนก่อน +1

    አንተን እየመራ ለደጁ ያበቃህ ቅዱስ ጊዎርጊስ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ

  • @AlemSamuel-d5b
    @AlemSamuel-d5b 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ላንተ የደረስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔ ለሀጢያተኛዋ ይድርስልኝ ለስደተኘዋ

  • @tigistaddisu3326
    @tigistaddisu3326 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @MyLove-x8f
    @MyLove-x8f 9 หลายเดือนก่อน

    በእውነት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ወንድሜ አንደበትህ ላይ መንፈስ ቅዱስ አለ ለዚ ነው ስትመሰክር ቃላቶችህ ምንም እንከፍ የላቸውም ወርቅ ናቸው
    ፍፃምህን ያሰምረው የድንግል ማርያም ልጂ አሜን❤

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 10 หลายเดือนก่อน +2

    መታደልነዉ እልልል እልልል የታደልክ በቤቱ ያኑርህ❤❤

  • @AbeGalEmbrhen
    @AbeGalEmbrhen 9 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን ሰማኡቱ የኔ ኣሰዳጊ ዋህስ ጠበቃዪ