የስብስቴ ትዝታ እና የሰይጣን ደም ከማቲያስ ከተማ - ግሩም ትረካ በግሩም ተበጀ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 43

  • @Ivanasetegn1994
    @Ivanasetegn1994 หลายเดือนก่อน +13

    ግሩሜ እውነት እውነት እልሀለው ዓይኔ እያየ ደህና የነበሩ የሠፈሬ ልጆች ማን ምን እንደሆነ ባልታወቀ ምክንያት እዚህ የሰይጣን ደም ውስጥ ተዘፍቀዋል ግን ምንም ማድረግ አልችልም እና በጥቅሉ እነሡን ነው ያስታወስከኝ። ድምፅህን ክፉ አይንካው

    • @Coffeeቡና
      @Coffeeቡና หลายเดือนก่อน +1

      ወይ ጉድ እኔኮ በቃ የቆየ ታሪክ ነው ብዬ ነበር:: አሁንም እንደዚህ የሆኑ አሉ ነው የምትሉት? ያሳዝናል!

  • @Misneb
    @Misneb หลายเดือนก่อน +1

    ስብስቴ ነጋሲ ትምህርት ቤትና በመፅሀፉ የተጠቀሱትን እነ በርሄ ሙኩሪያ፣ ዬሀንስ መርሻን፣ መብራቱን፣ በጣም አውቃቸዋለሁ። በላይነህ ገብረማርያም ባያስተምረኝም አውቀዋለሁ። በቀውጢው ግዜ ከሀገር ስለወጣሁ ሰፈር ውስጥ የደረሰው በእኔ ላይ አልደረሰም። ለማንኛውም በጣም ደስ የሚል ትዝታ ነው የቀሰቀሰብኝ።

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba หลายเดือนก่อน

    ተራኪው በጣም አሪፍ ትረካ ነውጋሽ በላይነህ የማይረሳ ስው ነበር ሰለሞን ሸለቃ ደግሞ ለትውልድ የሚጠቅም ታሪክን ቶ አልፍዋል ማትያስ በጣም ይሚገርም በትዝታ ወደ ሁላ በምናብ ወስዶ ትናትን ዛሬ የማድረግ ችሎታ ያለውእንቁ ወንድማችን ነው ለስይጣን ደም ትልቁን አስተዋፅኦ ላደረገው ሄኖክ ታፈስ ታናሽ ወንድማችን ክብርና ምስጋና ይሁን
    ግሩም !!!!

  • @MahderDemelash
    @MahderDemelash หลายเดือนก่อน +5

    አብሮ ይሰጥልን የመፅሀፍ መርጣክ ሁሌም ይገርመኛል ቴኪው ግርሜ

  • @YilmayiGebreyes
    @YilmayiGebreyes หลายเดือนก่อน

    Wow! It’s a great memories I look all the way back what a wonderful good old days THANK YOU 👍

  • @kakialex8739
    @kakialex8739 หลายเดือนก่อน +4

    እንደዚህ አይነቱን አስተማሪ ታሪክ ለማዳመጥ ጊዜ የሌለው ማህበረሰብ ሌላ ትርኪሚሪኪ ቢሆን የእትዬ እለሌለ ነበር መቼስ ማል ጎዱ ብሏል አጎቴ አመሰግናለሁ !!!

  • @KalkidanDebebe-k8g
    @KalkidanDebebe-k8g หลายเดือนก่อน

    ልብ እሚሰማው ድምፅ እሚጣፍጥ አንደበት❤❤❤❤

  • @AbiyBekele-b6v
    @AbiyBekele-b6v หลายเดือนก่อน +2

    ❤ቀጠል ግሩሜ እኛም ሼር ማረጋችንን ቀጥለናል

  • @MikelNegash-mi4oo
    @MikelNegash-mi4oo หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነው ስራዋችክ ደስ ይላል ቶሎ ቶሎ አቅርብልን

  • @melegnawtube
    @melegnawtube หลายเดือนก่อน

    የመጀመሪው ያቀረብከው ደስ የሚል ታሪክ ነው...ሁለተኛው ደግሞ ለዘመኑ ወጣቶች በተለይ ለተማሪዎች የሚያሰተምር ታሪክ ነው፣ ከተጠቀሙበት ማለቴ ነው። ግሩሜ የምታቀርባቸው ዝግጅቶችህ የሚዝናኑ፣ የሚሳተምሩ፣ የሚያሰድሰቱ...ናችው። ልዑል"እግዚአብሔር" ይባረክህ፣ ይጠብቅህ ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @Kelkiyaskeku
    @Kelkiyaskeku หลายเดือนก่อน +1

    We love you ❤ and thank you✌

  • @eskenderlessanu66
    @eskenderlessanu66 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩሜ ኑርልን ሌላ ምንም ማለት አልችልም።

  • @BeBe-pm5gj
    @BeBe-pm5gj หลายเดือนก่อน

    Thanks girume gin sle science mesrat kensehal

    • @GirumTereka
      @GirumTereka  หลายเดือนก่อน +1

      ትንሽ ጠብቅ፤ አለ ብዙ

  • @TofikMuzamil-rf1li
    @TofikMuzamil-rf1li หลายเดือนก่อน +1

    Hulem endezi aynet tireka Siralin betam desyilal

  • @robabonso-do9vz
    @robabonso-do9vz หลายเดือนก่อน +2

    ግሩሜን እሚወደው ❤

  • @SelihomAsefa-w4q
    @SelihomAsefa-w4q หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ትለያለ 🙏🙏🙏🙏

  • @-tedo
    @-tedo หลายเดือนก่อน +2

    Thanks girume

  • @rahulluhar2869
    @rahulluhar2869 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩሜ💚✅

  • @tensaemulugeta3246
    @tensaemulugeta3246 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር በላይነህ ፣በቀለ መርኔ፣አበበ ይባስ ......😢

  • @yeshihareggebrehiwet7932
    @yeshihareggebrehiwet7932 หลายเดือนก่อน +1

    It is nice learning story. I share it to my sons living abroad as such thing happen there massivly. Thanks

    • @GirumTereka
      @GirumTereka  หลายเดือนก่อน +2

      Glad you enjoyed it

  • @yeabsirayea
    @yeabsirayea หลายเดือนก่อน +1

    አቦ ግሩሜ አምበሻ በሽከን ✌️✌️

  • @brukteklay8438
    @brukteklay8438 หลายเดือนก่อน

    Thank you Girume

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 หลายเดือนก่อน

    Thank you ❤

    • @GirumTereka
      @GirumTereka  หลายเดือนก่อน

      You're welcome 😊

  • @abrhamalemayehu6429
    @abrhamalemayehu6429 หลายเดือนก่อน +1

    Woww thanks !

  • @NF_crpto
    @NF_crpto หลายเดือนก่อน +2

    Osho 😊

    • @NF_crpto
      @NF_crpto หลายเดือนก่อน

      Osho be 5 hour metsafun betaqerbiln degmo endet end metselyelk ataqem 🥺🥺🥺

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw7136 หลายเดือนก่อน

    👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @TsegaLegesse-m3n
    @TsegaLegesse-m3n หลายเดือนก่อน +1

    💝

  • @hareggebreegziabher9131
    @hareggebreegziabher9131 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AscheL-k9r
    @AscheL-k9r หลายเดือนก่อน +1

    𝙜𝙧𝙪𝙢 𝙜𝙧𝙪𝙢 𝙩𝙚𝙧𝙚𝙠𝙖 𝙣𝙚𝙬!!

  • @AbuSako-i7q
    @AbuSako-i7q หลายเดือนก่อน +1

    Grume be NBC chanal mtakerbewn ezi TH-cam channel ley akrbln TV ley meketatel slalchalku nw, please Griume😢😢😢

  • @JafarAli-r5s7b
    @JafarAli-r5s7b หลายเดือนก่อน

    Grume please alchemist yterkln

  • @teditube-hl2hb
    @teditube-hl2hb หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GezahegnWebu
    @GezahegnWebu หลายเดือนก่อน +2

    ጎሩሜ ባንተ ድምፀ ምንም ቢተረክ ይስባል

  • @DaggyShash
    @DaggyShash หลายเดือนก่อน

    Sent mert yarada lijoch aynachen eyaye yetebelubet hasle beinor yeseatan dem new abatea ejeg letelatea malemegnew neger beinor drug new tewledu kesus ena kemesel drugoch erasun metebek alebet

  • @hytube
    @hytube หลายเดือนก่อน

    እውነትም ተሴጣን ደም

  • @Etsub2323
    @Etsub2323 หลายเดือนก่อน +1

    ዮሀንስ የዝና ሲሳይንም ተከታተሉት ዳግማዊ ግሩም ነው የግሩም ቤተሰቦች

  • @ErmiyasMuzu
    @ErmiyasMuzu หลายเดือนก่อน

    ስምህ ግሩም ድምፅህ ግሩም አቀራርብህ ግሩም

  • @eskenderlessanu66
    @eskenderlessanu66 หลายเดือนก่อน

    ግሩሜ ኑርልን ሌላ ምንም ማለት አልችልም።