ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንዴት አላችሁልኝ ተመልካቾቼ የጋገርኩትን አንባሻ ከወደዳችሁ ላይክ እና ሼር ማረጋችሁን አዳትረሱ የUmm Aymen kitchen linkth-cam.com/video/B03hEpgWyLs/w-d-xo.htmlየግብአት መጠን ሁለት ከግማሽ ኩባያ ዱቄትአንድ ከሩብ ኩባያ ውሀአንድ የሾርባ ማንኪያ ስኴርግማሽ የሾርባ ማንኪያ ደረቅ እርሾ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨውሁለት የሾርባ ማንኪያ ዘይትአንድ የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ
የኔ ቆንጆ በጣም ያምራን
Mangeaewem dokiyt new
ሜሊ ደስ የሚለኝ ሁሌ እንዴት አላችሁ ስትይ ነው
@@almaz3109 ለሁሉም መስሪያ የሚውል ዱቄት (all purpose flour)
Draw and I am going back and text
እኔ እኮ ከምግቡ የበለጠ የሚያረካኝ አቀራረብሽ እና አያያዝሽ ነው:: ጎሽ የኔ ባለሙያ ተባረኪ!
የኔ ሴት ጎበዝ እንደዚህ ሙያ ሚስተር ሰው ደስ ይለኛል 🙏🏻
እንቅልፌን አጥቼ ነው የተከታተልኩሽ አንደኛ ነሽ ዋው ሲያምር እጅሺን አይቆርጥመው
ቀለል ያለ አሰራር በርቺ እህታችን የምግብ አሰራር በጣም ያምራን🥰🥰🥰
ላንቺማ ሳብስክራይብ ሲያንስሽ ነው ሁሉ ምታርግያቸው በጣም ቆንጆ ነገር ነው አታካብዲም 👍🏽😘🌷
ቆንጆነውበርቺ
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሉ ነገር ቆንጆ ነው
የኔ ባለሞያ ቅን የሆንሽ ልጅ ውድድድ የሰሩ እጆች ቁርጥማን አይንካቸው 🌹❤🌹❤🌹
አሜን የኔ ውድ
አገሪዊ ዘፈኖች በዛዉ ብታሰሚን።እጅሽ ይባረክ። ምንም አይወጣልሽም። ስወድሽ እኮ። አሁን ደሞ እስከ ማህተብሽ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዋው ሲያምር እናመሰግናለን ቆንጆ👌👍👍
Mሜሉዬ ተባርኪ ።በረቺ እኔ ሁሌም ከጎንሸ ነኝ የኔ ባለሞያ
አመሰግናለው እህቴ
የኔባለሙያ እጅሽይባረክ ካንችብዙተምሬለሁ ሀገሬስገባ ባሳየሽንመሰረት እሰራለሁ. የምር ቃላቶችሽ በጣምይማርካሉ አላህይይስጥልኝ
ሜሊዬ መለኛ በጣም በቀላል መንገድ ነው ያሳየሽን ተባረኪ
ምርጥ አንደኛ ሜሉ በተለይ ደሞ በመጥበሻ የሚገርም ሞያ በርች 👍👍👍👍👍👍👍
እሺ ውዴ አመሰግናለሁ
Konjo! My grandmother made this early Saturday mornings at 5:00 am in a wood burning oven we called “mogogo”. Nothing like waking up to the smell of Himbasha. I’m your big fan my sister and another “like” for this one as well. Keep going!
ኣየወ ቀዳም ቀዳም አወ ኣዘኪርክኒ
እጅሽ ይባረክ ያምራል አገራችን ሰፌዱ ላይ ዱቄት ንስንስ አድርገን ቢላዉን ውሀ ነካ ነበር የሚደረገው
Wow yes I was searchingHow to make Ambasha thank youFor showing dear ❤️🇪🇹
በጣም ግሩም አንባሻ ነው በመጥበሻ የሰራሽው ጎበዝ
ጉድ ድስክላይክ የምታረጉ እጃችሁይ ቆረጥ እናትየ ማሻአላክ ተባረኪ
ቁረአን ሲለቀቅ ድስ ላክ ያረጋሉ
ወይ ዘንድሮ ስንቱን አሳየሽኝ የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ
አምባሽ መጋገር እፈልጋለሁኝ ዛሬ አንተ ስታስታሚር ባጣም ቆንጆ አደርገስ ጋጌርሽዉ እኔ እሞክራለሁ በጣም ያምራል በጣም ትህት ሴት በለ ሙያ ሴት ነሺ ላለ ሲትሰሰር አስዉቅኝ ተባረክ
አመሰግናለው ሱላምዬ
ዋዉ በጣም የሚያምር አምባሻ ነው:: እጅሽ ይባረክ🙏🏾
ጎበዝ በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪልኝ 🙏
ዋው ጋግሬው በጣም ያምራል እናመሰግናለን
ሜሉዬ ጎበዝ ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ ብዙ ነገር ነው ካንቺ የተማርኩት የኔ ባለሙያ
Wow
በጣም ቆንጆ ነው የኔ ውድ በርችልኝ 🙏🙏🙏❤️
አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱማሻአላ ተባረክ አላ እጅሽ ይባረክ
አረ ይህንን እኔ አውቃለሁ ምርጥ ነው 👍🌺💐
ሰላም 🙏🏽 የተጠቀምሺውን ግብአቶች መጠኑን ብትፅፊ በጣም ይረዳል በኛ አበሾች ያልተለመድ ነገር ነው ግን ብንጠቀም ሁሉም አንድ አይነት ውጤት ይደርሳል አመሰግናለሁ
የኔ ውድ ማሻ አላህ ባለሙያ ነሽ በርችልን ❤❤❤❤❤❤
በጣም የምራል ሀምባሻውም ሠፌድሽም I defiantly will try ur way so easy❤
👍👍👍👍👍💢
❤❤❤❤እጂሽ ይባረክ እናመሠግናለን ዋዉ
ዋው በጣም አሪፍ ነው ጎቦዝ ነሽ
ዋው በጣም ቆንጆ ነው በርቺ።
ዋውውውው በጣም ጎበዝ ነሽ እጅጉን ይባርክ
በጣም አመስግናለው በደንብ አስተማርሽኝ tanks so much
በቃ አንባሻ አምሮቴን አባረርሽልኝ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
ቆንጆ ነው በጣም ፈኔ ነሽ ደስ ትዬአለሽ
Betseb enehun bekenenet
😍😂😘🙏
አምባሻ በጣም ነው እምወደዉ እናም 👌👌👌👌ዋው ነው
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንካን ደና መጣሽ እህቴ ማሻአላህ አሪፍ አሰራር ነው ማሻአላህ ይስለም ይድች ማሻአላህ ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገራችን ለህዝባችን
እምትሰሪ ሁሉም ቆንጆነው አሁን ሰው ብዙመጥፈ ዚናወችን በሜሰራበት ወቅት አንች ጡሩትምርት በመስ ጠትሽ በጣም አድናቄሽ እና አክባሬሽ ነኝ በጣም ምግብ ዝግጅት እምወደው ስራ ነው በተለይ አሁን ቤት ቁጨ ለአለሰ ሰው በጣም ጠቃሜነው በርች እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
እውነትም የእናት ሃምባሻ! ሲያዩት የሚያጠግብ! ተባረኪ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምናችሁልኝ መሻአላህ በርቱልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ይወፍቅልን. በዱአ በፄለት እንበርታ ሀገር ማለት እናት ናት በተረፈ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቱልኝ ውደ ማሻአላህ ባለሞያ
እናመስግናለን እማ ማከረከት ይጠማል እጂሽ ይበርክ በሊላም ቢደዉ እጠብቅሻለን
መሻአላህ በጣም እምሰሪዉሁሉ ይመሰጠኛል የኔቆጆ
መሸአለህ ተበረኪ ደግ እጀዘ ልወጠ ነው እንሸአለህ እገግረት አለሁ
Wow በጣም ያምራል አጉርሽን
ዋውውውው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
ግሩም አባሻ አሁን አሞከራለሁ አናመሰግናለን
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ አዲስ እንግዳሽ ነኝ በሰላም ያሳድረኝ ነገ ጋግሬ ውጤቱን እነግርሻለው ማር በርቼ በቃ ሴት ልጅ እንደዚ ሙያ ስታስተምር ያአምርባታል
በጣም አመሰግናለው እንኳን ደህና መጣሽ
ዋውውውውውው እዴት ያምራል እጅሸን ይባሪክዉ 😍😍😍
ሆዴን ነዉ ያስጮህሽዉ እጅሽ ይባረክ
Ye tigre ambsha yemslal you remind me my mom 👌👌👌👌👌
ምርጧ ባለሙያ ሜሉ እጅሽ ይባረክ የኔ መልካም
ማሻአላህሳምር ኢትዮጲያ ሀገሬ ስላምሽይብዛልኝ
አሜን ሪም
ዋው ጎበዝ ነሽ በርችልኝ
የኔ ጎበዝ በርቺ ይመችሽ
ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ
Wow በጣም ያስጎምጃል
ጌታን አስቀናሺኝ ስወድሽ እኮ እጅሽ ይባረክ
አሜን ቤዚዬ
ጀግና ነሽ በርቺ ደስ ይለል ♥️♥️♥️♥️♥️✅✅✅✅
አባሻ ለመጋገር ምጣድ ላይ ስንት ደቅቃ ነዉ ምናቆየዉ እሱ ብቻ አልገባኝም በተረፈ በጣም ቆንጆ ነዉ በርች ምስጋና ይገባሻል
እናመሰግናለን ማማየ እጅሽ ይባረክ
እያያዝሽ ራሱ ያምራል ባለሞያነትሽንም ይገልጻል ተባረኪ ኑሮን አቅልለሽ ስለምታሳዪ እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺ
እግዚአብሔር እጅሽን ባርኮ ፈጥሮሻ😍
ዎውውውው በጣም ነው የምወደው 🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍ጎባዝ ነሽ በርቺ 👌👌
አሞኝ ነበር አንቫሻሽን ሳይ ተሻለኝ ዋው በጣም ጎዝ ልጅ ነሽ በርችልኝ ተማርኩበት
እግዛብሄር ጨርሶ ይማርሽ
HEMBASHA!!! You are amazing , you did it right and what is more you have the right spice in it💕
ቆንጆ አምባሻ! ተባረኪ
ሜልዬ አንደኛ ነሸ ።
ባለሙያ ልታደርጊኝ ነው አመሰግናለው እኔ ማብሰል አልወድም አሁን ግን ልሆን ነው ልቀየር ነው፡፡ተባረኪእሞክረዋለው እኔ በጣም ሰነፍ ነኝ አሁን ግን ባለሙያ መሆኔ ነው ተባረኪ :; I will do it .ቀላል በሆነ መንገድ ነው እያስረዳሽን ያለሽው ፡፡ በርቺ ፡፤
አሪፍ ነው እጂሽ ይባረክ👏🙏
አሜን ነጺ
Thank you so much for sharing Geta ejochsh yebark.
Melly ,, you are shenqata, Balemuya,, love you , What you do is in full confident, mean you know the Kitchen Master..
ጎበዝ ሜሉ ላንቺ ሁሉም ቀላል ነው
ዎው ልዩ ነው በጣም እናመሰግናለን 🙏👌😍
ጎበዝ ባለሙያ
ዋው . ጥሩ ነፍቷል
ምራቄን አስዋጥሽለኝ የምር ማሻአላህ ሳህተን
Ejesh yebarek so clean so clear n easy bezu temarku gena emaralew👌
በእውነት ሙያ አለሽ ❤
ዋውውው ቋንጆ ነው
Mellye thank you for sharing you showed me easy way I love Ambasha👌😋tebarekiligne 🙏🏾❤️
ዋው ሲያምር ባለሙያነሽ
ወው ነው ሜልዬ
ሜልዬ በቀላል ዘዴ ሰራሽው ጎበዝ እኔም እሞክረዋለሁ
Perfect !!👌 You’re good at cooking everything ! This is the easiest way to make ambasha! Thank you for sharing Melly !!
wow ተመቸኝ የኔ ውድ
ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ነው 😍😍 ስትሸልሚው ደግሞ መድገምሽ እንዴት እንዳሳመረው በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ያሳየሽን 😍 ተባረኪ የኔ ቆንጆ 🙏🏾😍😘😘😘
ሲያምር እጅሽ ይባረክ ስወድሽ
Wow 😳 በጣም አሪፍ አንባሻ👌👍💕
ማማዬ እድሽ ይባረክ ሰርቼ በላለው ነገ
ማሻአላህ የሚያምር አንባሻ ነው የጋገርሺው
እጅሽ ይባረክ ጎበዝነሽ
በጣም ባለሙያ ነሽ። አምባሻ ባንች መንገድ ምክሬው በጣም ተወዷል። አመስግንሻለሁ። ሌሎች ሙያዎችሽን በሂደት እሞክራለሁ።
አመሰግናለው ዲቡ እንደወደዳችሁት ስላሳወቅሽኝ
ዋውውው በጣም ቆጆ ነው በርቺ
Melly I have no expression how u have a blessed hand my dear . God bless u more . u r everything . oh my God.
ጎባዝ በጣም ቆንጃ
ዋዉ በጣም ያምራል ኣሪፍ ሞዴል ነዉ ወድጄዋለሁኝ ይመችሽ
Good morning in SA time I tried it and I made it thanks 😊 stay blessed 🙌
እንዴት አላችሁልኝ ተመልካቾቼ የጋገርኩትን አንባሻ ከወደዳችሁ ላይክ እና ሼር ማረጋችሁን አዳትረሱ የUmm Aymen kitchen link
th-cam.com/video/B03hEpgWyLs/w-d-xo.html
የግብአት መጠን
ሁለት ከግማሽ ኩባያ ዱቄት
አንድ ከሩብ ኩባያ ውሀ
አንድ የሾርባ ማንኪያ
ስኴር
ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ደረቅ እርሾ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨው
ሁለት የሾርባ ማንኪያ ዘይት
አንድ የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ
የኔ ቆንጆ በጣም ያምራን
Mangeaewem dokiyt new
ሜሊ ደስ የሚለኝ ሁሌ እንዴት አላችሁ ስትይ ነው
@@almaz3109 ለሁሉም መስሪያ የሚውል ዱቄት (all purpose flour)
Draw and I am going back and text
እኔ እኮ ከምግቡ የበለጠ የሚያረካኝ አቀራረብሽ እና አያያዝሽ ነው:: ጎሽ የኔ ባለሙያ ተባረኪ!
የኔ ሴት ጎበዝ እንደዚህ ሙያ ሚስተር ሰው ደስ ይለኛል 🙏🏻
እንቅልፌን አጥቼ ነው የተከታተልኩሽ አንደኛ ነሽ ዋው ሲያምር እጅሺን አይቆርጥመው
ቀለል ያለ አሰራር በርቺ እህታችን የምግብ አሰራር በጣም ያምራን🥰🥰🥰
ላንቺማ ሳብስክራይብ ሲያንስሽ ነው ሁሉ ምታርግያቸው በጣም ቆንጆ ነገር ነው አታካብዲም 👍🏽😘🌷
ቆንጆነውበርቺ
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሉ ነገር ቆንጆ ነው
የኔ ባለሞያ ቅን የሆንሽ ልጅ ውድድድ የሰሩ እጆች ቁርጥማን አይንካቸው 🌹❤🌹❤🌹
አሜን የኔ ውድ
አገሪዊ ዘፈኖች በዛዉ ብታሰሚን።
እጅሽ ይባረክ።
ምንም አይወጣልሽም። ስወድሽ እኮ።
አሁን ደሞ እስከ ማህተብሽ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዋው ሲያምር እናመሰግናለን ቆንጆ👌👍👍
Mሜሉዬ ተባርኪ ።በረቺ እኔ ሁሌም ከጎንሸ ነኝ የኔ ባለሞያ
አመሰግናለው እህቴ
የኔባለሙያ እጅሽይባረክ ካንችብዙተምሬለሁ ሀገሬስገባ ባሳየሽንመሰረት እሰራለሁ. የምር ቃላቶችሽ በጣምይማርካሉ አላህይይስጥልኝ
ሜሊዬ መለኛ በጣም በቀላል መንገድ ነው ያሳየሽን ተባረኪ
ምርጥ አንደኛ ሜሉ በተለይ ደሞ በመጥበሻ የሚገርም ሞያ በርች 👍👍👍👍👍👍👍
እሺ ውዴ አመሰግናለሁ
Konjo! My grandmother made this early Saturday mornings at 5:00 am in a wood burning oven we called “mogogo”. Nothing like waking up to the smell of Himbasha.
I’m your big fan my sister and another “like” for this one as well. Keep going!
ኣየወ ቀዳም ቀዳም አወ ኣዘኪርክኒ
እጅሽ ይባረክ ያምራል አገራችን ሰፌዱ ላይ ዱቄት ንስንስ አድርገን ቢላዉን ውሀ ነካ ነበር የሚደረገው
Wow yes I was searching
How to make Ambasha thank you
For showing dear ❤️🇪🇹
በጣም ግሩም አንባሻ ነው በመጥበሻ የሰራሽው ጎበዝ
ጉድ ድስክላይክ የምታረጉ እጃችሁይ ቆረጥ እናትየ ማሻአላክ ተባረኪ
ቁረአን ሲለቀቅ ድስ ላክ ያረጋሉ
ወይ ዘንድሮ ስንቱን አሳየሽኝ የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ
አምባሽ መጋገር እፈልጋለሁኝ ዛሬ አንተ ስታስታሚር ባጣም ቆንጆ አደርገስ ጋጌርሽዉ እኔ እሞክራለሁ በጣም ያምራል በጣም ትህት ሴት በለ ሙያ ሴት ነሺ ላለ ሲትሰሰር አስዉቅኝ ተባረክ
አመሰግናለው ሱላምዬ
ዋዉ በጣም የሚያምር አምባሻ ነው:: እጅሽ ይባረክ🙏🏾
ጎበዝ በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪልኝ 🙏
ዋው ጋግሬው በጣም ያምራል እናመሰግናለን
ሜሉዬ ጎበዝ ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ ብዙ ነገር ነው ካንቺ የተማርኩት የኔ ባለሙያ
Wow
በጣም ቆንጆ ነው የኔ ውድ በርችልኝ 🙏🙏🙏❤️
አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ
ማሻአላ ተባረክ አላ እጅሽ ይባረክ
አረ ይህንን እኔ አውቃለሁ ምርጥ ነው 👍🌺💐
ሰላም 🙏🏽 የተጠቀምሺውን ግብአቶች መጠኑን ብትፅፊ በጣም ይረዳል በኛ አበሾች ያልተለመድ ነገር ነው ግን ብንጠቀም ሁሉም አንድ አይነት ውጤት ይደርሳል አመሰግናለሁ
የኔ ውድ ማሻ አላህ ባለሙያ ነሽ በርችልን ❤❤❤❤❤❤
በጣም የምራል ሀምባሻውም ሠፌድሽም I defiantly will try ur way so easy❤
👍👍👍👍👍💢
❤❤❤❤እጂሽ ይባረክ እናመሠግናለን ዋዉ
ዋው በጣም አሪፍ ነው ጎቦዝ ነሽ
ዋው በጣም ቆንጆ ነው በርቺ።
ዋውውውው በጣም ጎበዝ ነሽ እጅጉን ይባርክ
በጣም አመስግናለው በደንብ አስተማርሽኝ tanks so much
በቃ አንባሻ አምሮቴን አባረርሽልኝ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
ቆንጆ ነው በጣም ፈኔ ነሽ ደስ ትዬአለሽ
Betseb enehun bekenenet
😍😂😘🙏
አምባሻ በጣም ነው እምወደዉ እናም 👌👌👌👌ዋው ነው
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንካን ደና መጣሽ እህቴ ማሻአላህ አሪፍ አሰራር ነው ማሻአላህ ይስለም ይድች ማሻአላህ ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገራችን ለህዝባችን
አሜን የኔ ውድ
እምትሰሪ ሁሉም ቆንጆነው አሁን ሰው ብዙመጥፈ ዚናወችን በሜሰራበት ወቅት አንች ጡሩትምርት በመስ ጠትሽ በጣም አድናቄሽ እና አክባሬሽ ነኝ በጣም ምግብ ዝግጅት እምወደው ስራ ነው በተለይ አሁን ቤት ቁጨ ለአለሰ ሰው በጣም ጠቃሜነው በርች እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
እውነትም የእናት ሃምባሻ! ሲያዩት የሚያጠግብ! ተባረኪ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምናችሁልኝ መሻአላህ በርቱልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ይወፍቅልን. በዱአ በፄለት እንበርታ ሀገር ማለት እናት ናት በተረፈ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቱልኝ ውደ ማሻአላህ ባለሞያ
እናመስግናለን እማ ማከረከት ይጠማል እጂሽ ይበርክ በሊላም ቢደዉ እጠብቅሻለን
መሻአላህ በጣም እምሰሪዉሁሉ ይመሰጠኛል የኔቆጆ
መሸአለህ ተበረኪ ደግ እጀዘ ልወጠ ነው እንሸአለህ እገግረት አለሁ
Wow በጣም ያምራል አጉርሽን
ዋውውውው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
ግሩም አባሻ አሁን አሞከራለሁ አናመሰግናለን
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ አዲስ እንግዳሽ ነኝ በሰላም ያሳድረኝ ነገ ጋግሬ ውጤቱን እነግርሻለው ማር በርቼ በቃ ሴት ልጅ እንደዚ ሙያ ስታስተምር ያአምርባታል
በጣም አመሰግናለው እንኳን ደህና መጣሽ
ዋውውውውውው እዴት ያምራል እጅሸን ይባሪክዉ 😍😍😍
ሆዴን ነዉ ያስጮህሽዉ እጅሽ ይባረክ
Ye tigre ambsha yemslal you remind me my mom 👌👌👌👌👌
ምርጧ ባለሙያ ሜሉ እጅሽ ይባረክ የኔ መልካም
ማሻአላህሳምር ኢትዮጲያ ሀገሬ ስላምሽይብዛልኝ
አሜን ሪም
ዋው ጎበዝ ነሽ በርችልኝ
የኔ ጎበዝ በርቺ ይመችሽ
ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ
Wow በጣም ያስጎምጃል
ጌታን አስቀናሺኝ ስወድሽ እኮ እጅሽ ይባረክ
አሜን ቤዚዬ
ጀግና ነሽ በርቺ ደስ ይለል ♥️♥️♥️♥️♥️✅✅✅✅
አባሻ ለመጋገር ምጣድ ላይ ስንት ደቅቃ ነዉ ምናቆየዉ እሱ ብቻ አልገባኝም በተረፈ በጣም ቆንጆ ነዉ በርች ምስጋና ይገባሻል
እናመሰግናለን ማማየ እጅሽ ይባረክ
እያያዝሽ ራሱ ያምራል ባለሞያነትሽንም ይገልጻል ተባረኪ ኑሮን አቅልለሽ ስለምታሳዪ እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺ
እግዚአብሔር እጅሽን ባርኮ ፈጥሮሻ😍
ዎውውውው በጣም ነው የምወደው 🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍ጎባዝ ነሽ በርቺ 👌👌
አሞኝ ነበር አንቫሻሽን ሳይ ተሻለኝ ዋው በጣም ጎዝ ልጅ ነሽ በርችልኝ ተማርኩበት
እግዛብሄር ጨርሶ ይማርሽ
HEMBASHA!!! You are amazing , you did it right and what is more you have the right spice in it💕
ቆንጆ አምባሻ! ተባረኪ
ሜልዬ አንደኛ ነሸ ።
ባለሙያ ልታደርጊኝ ነው አመሰግናለው እኔ ማብሰል አልወድም አሁን ግን ልሆን ነው ልቀየር ነው፡፡ተባረኪ
እሞክረዋለው እኔ በጣም ሰነፍ ነኝ አሁን ግን ባለሙያ መሆኔ ነው ተባረኪ :; I will do it .
ቀላል በሆነ መንገድ ነው እያስረዳሽን ያለሽው ፡፡ በርቺ ፡፤