ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቢቹ በርታ
ፍትፍ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ በርሀብ በብርድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቀዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህህህህህ የወገን ያለህ እባካችሁ በየሚዳው ድምፅ ሁኑ ድምፃችሁን አሰሙ ያኢላሂ ፈረጃውን አቅርብላቸው
ቃልህን የምጠብቅ ያርግህ ሀሉም ህዝብ በኩልነት የምታይ የስደተኝወችን መብት የምታስከብር መንግስት ያርግልን
እግዚአብሔር ይመስግን ዶ/ር አብይ አንተን ለኢትዮጵያ ስለ ስጠን
😂😂😂😂😂do u believe this in 2016 E.c?
ማሻ አላህ መልካም ንግግር ንግግሩ በተግባር እደውል የሁሌም ቀን ምኞቴ ነው ኢትዮው ለዘላለም ትኑር
ሀ
ስለአንተ ሳስብ አሁንም ደስ ይለኛል my prime minister
በጠሙ ደስ ይላል ሠላም ለሀገራችን ይህ ሆኖ 🇪🇹👆❤ፋጡር ይሚስጌን
አብይ ልዑል እግዚአብሔር ከጎንህ ይቁም ይርዳህ ይጠብቅህ። የኢትዮጵያን ጠላቶች ፈጣሪ ከእግርህ በታች ይጣላቸው። ያዋርዳቸው።
የአባታችን የቅዱሥ ሠለሞን ጥበብን ማሥተዋሉን አምላክ ያድል አምላኬ ሆይ በመረጥከዉ ሥልጣን የሠጠከዉ ሠዉን ለእዝቦች ሚራራ እና በሥንሥራት ሚመራ ሠዉ አርገዉ ካንተ የወነዉን ሠላም ለአገራችን አዉርድልን
Amennn
Zares?sistu
Dr Abiy congratulation👏👏👏👏👏👏👏
God bless you and God bless Ethiopia. thank you God visiting Ethiopia. That all I will say. I love this nation.
WOWOOOOOOOO THE BEST SPHEECH
የሀገራችን ሰላም መስማት ናፍቆኝ ነበር ካሁን በሀላ ተስፍ አለኝ ለህዝቡ ና ለሀገርህ እደምትኖር አምናለሁ እድገት እና ብልጽግና ለሀገራች ይሁን ይብቃን ሀዘን ሰላም ለኢ ቶ ይሁንንንንን
video my musc
ጌታ ይባርክህ ጊዜው እሚፈልገው መሪ ነህ ።LONG LIVE EPPPPPRRRRRDDDDDFFFFFFF !!!!!!!
ዳግማዊ መለስ ዜናዊ kkkkkkkk ere eemetikn new
ፈጣሪ ልቦናህን እዳይቀይርብን ሀገር ጠቃሚ ያድርግህ
ተቀየረ
አብቾዬ በርታልን
ዋውውውውውውውው♥️♥️♥️♥️♥️♥️
አለሀ ጠብቅ እኛ አንድ ነን እሸ አለሀ እስከ መጨረሸችን ድረስ አንድ ነን
ስላም ላይ አብይ አህመድ
በጣም ደስ ይላል ሰላም ለኣገራችን
Ketush Tazebe
ጀግና ነህ ዶክተር ክብሩ አብይ አህመድ አላህ ይጨምረልህ
አይዋ
my. music
PM is a true Ethiopian jegna/patriot. Enough of tribal politics and rhetoric, future is about unity, real democracy and development. 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
.
Dr Ahmed is a man of great vision and lofty ideals. May he have the courage to tran
May Dr Ahmed have the courage to translate his ideals into practice.
ደስ የሚል ንግግር
ክቡር ዶክተር ኣብይ ኣሕመድ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንሎት እየተመኘሁ እንዲሁም ለኢትዮጵያችን በተፋጠነ ሰላም እድገትንና ብልፅግናናን እመኛለሁ
እስቲ አንድ ቀን እንኳን እንደ ኢትዮጵያዊ እናስብ ፡ እናውራ። 🤨"ኢትዮጵያዊያን ምን ይሉ ይሆን" እንበል! 🧐😇"ስንኖር ኢትዮጵያውያን፣ ስንሞት ኢትዮጵያ እንሆናለን"🤗
ይድረሥ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒሥተር ዶክተር አብይ አህመድ መጀመሪያ ለአንተም ለቤተሠቦችህ መልካም ዘመን እመኛለሁ በመቀጠል የሠላም የፍትህ የደሥታ የብልጽግና የሥራ ዘመን ይሁንለዎትእና እኛ ኢትዮጲያ ብዙ ታሪክ ያለን ነን ግን ታሪካችንን ድህነታችን ደብቆታልእና ሀገራችንን ትልቅ ደረጃ ማድረሥ አለብንይህ የሚሆነዉ እኛ አንድ ሥንሆን ነዉ ይህ ማለት ዘረኝነትን ማጥፋት አለብን ባንድራችንን አንድ ማድረግ አለብን አሁን የምናየው ሁሉም የየክልሉን ባንዲራ ነው የሚይዘዉ እና አንድ የምንሆነው አንድ ባንዲራ ሢኖረን ነውወጣቱን በተቻለህ አቅም ሥራ ሥጣቸውበተረፈ የቀድሞዉ ጠቅላይ ሚኒሥተር ሀይለማሪያም ደሣለኝ መልካሙን ሁሉ እመኝለወታለሁ ታሪክ ነው የሠሩትእና ለኢትዮጲያ ሠላም ፍቅር ብልጽግና ፍትህ እመኛለሁ ኢትዮጲያ ትቅደም የጎዳና ተዳዳሪ የሆኑትን አሥባቸዉ አደራ አደራ ሀገሬ ኢትየጵያ ሁሌም እወድሻለሁዜድ ነኝ ከዱባይ
ይቅርታ. ዶክተር. አበይ. አህመድ. የኢትዮጵያ. ጠቅላይ. ሚናስተር.. ድፍረት. እንዱይሆንብኝ. እንጂ. ከተቻለና. ይሆናል. ብለው. ካመኑበት .ነው. እባከወትን. ለ1 ቀን..የአለም. ህዝብ. በሙሉ. ..አንድ. እሁድ. .ለፈጣሪው.. ይቅረ. የለን. ብሎ. .ቢፀልይ. መሀሪው. አባታችን. ይምረናል. ብየ. አምናለሁ.. ..አምላክ. ይርዳን..
Thank you!
እንካን ደስ አለ ዶክቶር አብይ አህመድ አደራ አደራ አደራ እሜዬን እአደራ አደራ
ኑር፣
ስላም ላይ አብይ አህመደ
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ውድድድድድድድድ አርኩህ በንግግርህ መጨረሻውን ያሳምርው
How come he didn't say anything about his dad's that's very sad if he's talking about forgiveness ?
ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህህለወሎህዝብ
ታሪካዊ ንግግር ሁሌ ይሄን ንግግር ስሰማ ደስታ ይሰመኛል ትልቅ ሰው ከፍ ከፍ በል ሁሌም
W@+);ld£&¹
Congratulation
እንዲህ አይነት ንግግር ነፈቀኝ
በእውነት እግዚአብሔር ይባራክ
መልካም ንግግር እለሁ።
ውብ ንግግር መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ
በአላህስምአላህያቆይልን
👍👍👍
❤❤❤❤❤
👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ዳክተር.አብይአህመድ.እርይመችክ.በጣምደሥተኝነን.አንተንበማገኝታችን.ይመችክ.እንወድህርለን።
መልካም የስራ ዘመን እመኛለሁ
🎉🎉❤❤
Wawwwwww ኢትዮጵያ ለዘልኣለም ትኑር።
Wooooow✋
anticipate speech , well come Dr.
👍👍👍👍💕💕💕💕❤️
አንተን ለኢትዮየጵያ ሰለ ሰጠን
ኣቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ብጣም እንክብራለን እንወድሃለን ኣዲስ ስልጣን ሽግግር ዶሞ ኢ/ያ ዴምክራሲ ሰለኣለቸው ነው 💘💘💘 ክብርጠቅላይ ሚንስተ ዶ/ር ኣብዪ መሓመድ ዶሞ መልካም እድል መልካም ስራሕ ዶም ኢ/ያ ብኣንድነት ሞኖር ሰላም ምስፍን
ጀገነው፣፣ዶ/ክተር፣ዓብይ፣እውድህልው
ው ብ ን ግ ግ ር መ ል ካ ም ስ ራ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ለኢትዮጵያ ሠላም ይሁን እኛ ምንፈልገዉ ሠላም ነው ምኔፈልገዉ
👌👊🖒
ደብረጽዮን ከውንበር አልተንሳም ምን አይነት ንቀት ነው 😮😮
💚💚💚💛💛💛💝💝💝💪💪👌👌
Congratulations Abichuu
ጀግና ነህ እኮ አብዬ
አላህ ለሁሉም ምትበጅ ያርግህ መልካም ስራ
Wow you are uniq. 👏👏👏👏 I didn't hear when he say drgtachn EHADIG like the others hodam. Just Ethiopia Ethiopia wow
TPLF leba mengsty Serekty, lementy, haswty " "መሪ ድርጅታችን ኢህአዴግ " ብሎ መሰለኝ የጀመረው ደንቆሮ ነህ። ኢህአዴግንና ፕሮግራሙን ወክሎ መሰለኝ ንግግሩ
Jo Yaku of course but he didn't say more than one. Tigrawy netsa wetseu ka b shabya srat. TPLF bye bye
JUST WOW!!!!!!!!!!!
ክቡር ጠቅላይ ሚንስተር ደኩተር አብዩ አህመድ ንግግርህ አንጀት ያርሳል መልካም የስራ ዘመን ያርግልህ
yea amen
ሀገሬ ከፍ ይበል ባዲራሺ
Preiminster Abiy ahmed 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
James Tesfazgi prime minister**
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته:ماشاءالله
Big moment for Ethiopians...
እግዚአብሔር ይበርክ
ቀጥላበት፣፣ጀገናው
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Woww geta yibarki
Waaw
እግዚአብሔር ቢከላህ
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች! እግዚአብሔር ሃይል ነው ለመጀመርያ ጊዜ በአምሳ አመታት "እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ" የሚል ብልህ ጥበበኛ በእግዚአብሔር ሃይል የሚያምን ደፋር መሪ መጣልን: ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው:: እግዚአብሔርን የሚፈራ ፍትህ ያውቃል: እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰበአዊ ነው: እግዚአብሔርን የሚፈራ ሙሰኛ አይደለም: እግዚአብሔርን የሚፈራ አፍቃሪ ነው: በአጠቃላይ እግዚአብሔርን ይሚፈራ በዘመናዊ አነጋገር እውነተኛ ዲሞክራሲያው ነው:: ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር አቢይ አህመድ የቅድመ አያቶቻችንን ወግ አሳየኸን: ቀጥልበት:: እግዚአብሔር ይርዳህ:: እግዚአብሔርን የያዘ መንገድ አይጠፋበትም::
Teclai Tsegai ጠባብነት ይጥፋ ፈጣሪ ይባርካት ነው ያለው ኣንቱም ፀበብቲ ክትጨዉዮዎ ኣይትፈትኑ
ታዛቢ Negash ጠባብነትማ ባንተ አየሁት! ስሜ ምናልባት ተክላይ ባይሆን ይህን አስተያየት አትሰጥም ነበር!! እግዚሄር ይቅር ይበልህ እምነት ኖሮህም አልኖረህም በአርአያ ስላሰ የተፈተርክ ነህ!!
ዛሬ በጣም ተናድጃለሁ ለምን ብትሉ የነጀዋርን ጠባቂ በነፃ መልቀቅ ማለት ከባድ ነው ይሁን ካላችሁ
ውብ ንግግር
melkam edele le Ethiopia
በአክሱም የመስቀል ማማ መገንባት ይፈቀዳል።በአክሱም ቤተ ክርስትያን መስራት ይፈቀዳል።በአክሱም የመጠጥ ቤት መገንባት ይፈቀዳል።በአክሱም የናይት ክለብና የሴትኛ አዳሪ ቤቶችን መገንባት ይፈቀዳል።በአክሱም የካቶሊክና ፕሮቴስታንት እምነት ተቋማትና ቤት አምልኮን መገንባት አይከለከልም።#ግን የአክሱም #ሙስሊሞች በገዛ ሃገራቸው በገዛ መሬታቸው ላይ #መስጂድ መገንባት አይፋቀድላቸውም። ሲሞቱም በመሬታቸው ላይ እንዲቀበሩ አይፈቀድላቸውም። ይህ ደግሞ ሰብዓዊ መብታቸውን እንዲሁም ኢትዮጵያዊ ዜግነታቸውን እና የዜግነት መብታቸውን ከመከልከለም በላይ ትልቅ በደል ነው።#ፍትህ_ለአክሱም_ሙስልሞች#Justice_for_Aksum_Muslims
እናተምተሽከርከሩ ሚስኪነውምገበሬ። ይለቅ። አሀንስ። የሄቅቤ። የሁነምላስህነውያስጠላን
❤😘😘
😘😘😘😘💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹አብቹከጎንህነንፈጣሪጁታንያጥፋ
በእውነት ግን ንግግሩ በትግብር ክትስራ ደስ ይላል
ኧረህዝብአለቀአተምንአለብእደህናዉአገርጠቀምጠህ
ያንተ የነፍጠኞች ኢትዮጵያ ገደል ይግባ
ክፊ አይካህ አብቾ
Ecii diqalaa minilkii 🪓🪓👈
arif new bertaa
ከአምስት አመት በኋላ ይሄ ህጻን የሴት ልጅ ፡ኢትዮጵያን፡በአፉ ማር እና ቅቤ ተናግሮ በተግባሩ ግን፡የሲኦል ምድር አደረጋት።
ወይ ጉድ፥ ባማረ የጴንጤ ኣማርኛ ንግግር ያደረገ ሁሉ እንዲህ ተወዳጅ ከሆነ እኔ እንደመልዓክ ነው የምታየው ማለት ነው ሰዉ ቢሰማኝ።
ተሠምቶ ያማይጠገብ ጠቅላ ሚንሥቴር አገኘን ጀግና
May Dr Ahmed have the courage to translate his vision and ideals into practice.
🖥💻💻📱📱🖥 IN Ethiopia IN Ethiopia's Ethiopia
💚
ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ! !
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ። ከሙሴ። ጋር የነበረው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን። ጌታ ይርዴህ ።ሰላማ ለኡትዩፕያ
Saba Gugssa አብይአህመድአላህየጠብቅህይቀጥላል
ንግግርህን በተግባር አሳየን አሪፍ ነው
my musc
መልካም ዘመን ይሁንልህ አብዩ
Zeyba Muhdin مبروك مشالله
abiye yethiopia lij adera ethiopian wode deomcracy adersat berta kegunhe nene
ካተዉ ዘድመጡልህ በጁታ መጣልህ
Hin sobin
good point power full speach!! ther is some thing important missed .waldeba abatoch yefetolen !!!! .mengst be hymanot west talka eygrba mebtbet ya kome .be eser yemisekayo hezbachen yefetolen
ተባረክ ዶ/ር አብይ ምርጥ ስው ነክ
አቢቹ በርታ
ፍትፍ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ በርሀብ በብርድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቀዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህህህህህ የወገን ያለህ እባካችሁ በየሚዳው ድምፅ ሁኑ ድምፃችሁን አሰሙ ያኢላሂ ፈረጃውን አቅርብላቸው
ቃልህን የምጠብቅ ያርግህ ሀሉም ህዝብ በኩልነት የምታይ የስደተኝወችን መብት የምታስከብር መንግስት ያርግልን
እግዚአብሔር ይመስግን ዶ/ር አብይ አንተን ለኢትዮጵያ ስለ ስጠን
😂😂😂😂😂do u believe this in 2016 E.c?
ማሻ አላህ መልካም ንግግር ንግግሩ በተግባር እደውል የሁሌም ቀን ምኞቴ ነው ኢትዮው ለዘላለም ትኑር
ሀ
ስለአንተ ሳስብ አሁንም ደስ ይለኛል my prime minister
በጠሙ ደስ ይላል ሠላም ለሀገራችን ይህ ሆኖ 🇪🇹👆❤ፋጡር ይሚስጌን
አብይ ልዑል እግዚአብሔር ከጎንህ ይቁም ይርዳህ ይጠብቅህ። የኢትዮጵያን ጠላቶች ፈጣሪ ከእግርህ በታች ይጣላቸው። ያዋርዳቸው።
የአባታችን የቅዱሥ ሠለሞን ጥበብን ማሥተዋሉን አምላክ ያድል አምላኬ ሆይ በመረጥከዉ ሥልጣን የሠጠከዉ ሠዉን ለእዝቦች ሚራራ እና በሥንሥራት ሚመራ ሠዉ አርገዉ ካንተ የወነዉን ሠላም ለአገራችን አዉርድልን
Amennn
Zares?sistu
Dr Abiy congratulation👏👏👏👏👏👏👏
ሀ
God bless you and God bless Ethiopia.
thank you God visiting Ethiopia. That all I will say. I love this nation.
WOWOOOOOOOO THE BEST SPHEECH
የሀገራችን ሰላም መስማት ናፍቆኝ ነበር ካሁን በሀላ ተስፍ አለኝ ለህዝቡ ና ለሀገርህ እደምትኖር አምናለሁ እድገት እና ብልጽግና ለሀገራች ይሁን ይብቃን ሀዘን ሰላም ለኢ ቶ ይሁንንንንን
video my musc
ጌታ ይባርክህ ጊዜው እሚፈልገው መሪ ነህ ።
LONG LIVE EPPPPPRRRRRDDDDDFFFFFFF !!!!!!!
ዳግማዊ መለስ ዜናዊ kkkkkkkk ere eemetikn new
ፈጣሪ ልቦናህን እዳይቀይርብን ሀገር ጠቃሚ ያድርግህ
ተቀየረ
አብቾዬ በርታልን
ዋውውውውውውውው♥️♥️♥️♥️♥️♥️
አለሀ ጠብቅ እኛ አንድ ነን እሸ አለሀ እስከ መጨረሸችን ድረስ አንድ ነን
ስላም ላይ አብይ አህመድ
በጣም ደስ ይላል ሰላም ለኣገራችን
Ketush Tazebe
ጀግና ነህ ዶክተር ክብሩ አብይ አህመድ አላህ ይጨምረልህ
አይዋ
my. music
PM is a true Ethiopian jegna/patriot. Enough of tribal politics and rhetoric, future is about unity, real democracy and development. 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
.
Dr Ahmed is a man of great vision and lofty ideals. May he have the courage to tran
May Dr Ahmed have the courage to translate his ideals into practice.
ደስ የሚል ንግግር
ክቡር ዶክተር ኣብይ ኣሕመድ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንሎት እየተመኘሁ
እንዲሁም ለኢትዮጵያችን በተፋጠነ ሰላም እድገትንና ብልፅግናናን እመኛለሁ
እስቲ አንድ ቀን እንኳን እንደ ኢትዮጵያዊ እናስብ ፡ እናውራ። 🤨
"ኢትዮጵያዊያን ምን ይሉ ይሆን" እንበል! 🧐
😇"ስንኖር ኢትዮጵያውያን፣ ስንሞት ኢትዮጵያ እንሆናለን"🤗
ይድረሥ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒሥተር ዶክተር አብይ አህመድ መጀመሪያ ለአንተም ለቤተሠቦችህ መልካም ዘመን እመኛለሁ በመቀጠል የሠላም የፍትህ የደሥታ የብልጽግና የሥራ ዘመን ይሁንለዎት
እና እኛ ኢትዮጲያ ብዙ ታሪክ ያለን ነን ግን ታሪካችንን ድህነታችን ደብቆታል
እና ሀገራችንን ትልቅ ደረጃ ማድረሥ አለብን
ይህ የሚሆነዉ እኛ አንድ ሥንሆን ነዉ ይህ ማለት ዘረኝነትን ማጥፋት አለብን
ባንድራችንን አንድ ማድረግ አለብን አሁን የምናየው ሁሉም የየክልሉን ባንዲራ ነው የሚይዘዉ እና አንድ የምንሆነው አንድ ባንዲራ ሢኖረን ነው
ወጣቱን በተቻለህ አቅም ሥራ ሥጣቸው
በተረፈ የቀድሞዉ ጠቅላይ ሚኒሥተር
ሀይለማሪያም ደሣለኝ መልካሙን
ሁሉ እመኝለወታለሁ ታሪክ ነው የሠሩት
እና ለኢትዮጲያ ሠላም ፍቅር ብልጽግና ፍትህ እመኛለሁ ኢትዮጲያ ትቅደም
የጎዳና ተዳዳሪ የሆኑትን አሥባቸዉ
አደራ አደራ ሀገሬ ኢትየጵያ ሁሌም እወድሻለሁ
ዜድ ነኝ ከዱባይ
ይቅርታ. ዶክተር. አበይ. አህመድ. የኢትዮጵያ. ጠቅላይ. ሚናስተር.. ድፍረት. እንዱይሆንብኝ. እንጂ. ከተቻለና. ይሆናል. ብለው. ካመኑበት .ነው. እባከወትን. ለ1 ቀን..የአለም. ህዝብ. በሙሉ. ..አንድ. እሁድ. .ለፈጣሪው.. ይቅረ. የለን. ብሎ. .ቢፀልይ. መሀሪው. አባታችን. ይምረናል. ብየ. አምናለሁ.. ..አምላክ. ይርዳን..
Thank you!
እንካን ደስ አለ ዶክቶር አብይ አህመድ አደራ አደራ አደራ እሜዬን እአደራ አደራ
ኑር፣
ስላም ላይ አብይ አህመደ
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ውድድድድድድድድ አርኩህ በንግግርህ መጨረሻውን ያሳምርው
How come he didn't say anything about his dad's that's very sad if he's talking about forgiveness ?
ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህህለወሎህዝብ
ታሪካዊ ንግግር ሁሌ ይሄን ንግግር ስሰማ ደስታ ይሰመኛል ትልቅ ሰው ከፍ ከፍ በል ሁሌም
W@+);ld£&¹
Congratulation
እንዲህ አይነት ንግግር ነፈቀኝ
በእውነት እግዚአብሔር ይባራክ
መልካም ንግግር እለሁ።
ውብ ንግግር
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ
በአላህስምአላህያቆይልን
👍👍👍
❤❤❤❤❤
👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ዳክተር.አብይአህመድ.እርይመችክ.በጣምደሥተኝነን.አንተንበማገኝታችን.ይመችክ.እንወድህርለን።
መልካም የስራ ዘመን እመኛለሁ
🎉🎉❤❤
Wawwwwww ኢትዮጵያ ለዘልኣለም ትኑር።
Wooooow✋
anticipate speech , well come Dr.
👍👍👍👍💕💕💕💕❤️
አንተን ለኢትዮየጵያ ሰለ ሰጠን
ኣቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ብጣም እንክብራለን እንወድሃለን ኣዲስ ስልጣን ሽግግር ዶሞ ኢ/ያ ዴምክራሲ ሰለኣለቸው ነው 💘💘💘 ክብርጠቅላይ ሚንስተ ዶ/ር ኣብዪ መሓመድ ዶሞ መልካም እድል መልካም ስራሕ ዶም ኢ/ያ ብኣንድነት ሞኖር ሰላም ምስፍን
ጀገነው፣፣ዶ/ክተር፣ዓብይ፣እውድህልው
ው ብ ን ግ ግ ር መ ል ካ ም ስ ራ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ለኢትዮጵያ ሠላም ይሁን እኛ ምንፈልገዉ ሠላም ነው ምኔፈልገዉ
👌👊🖒
ደብረጽዮን ከውንበር አልተንሳም ምን አይነት ንቀት ነው 😮😮
💚💚💚💛💛💛💝💝💝💪💪👌👌
Congratulations Abichuu
ጀግና ነህ እኮ አብዬ
አላህ ለሁሉም ምትበጅ ያርግህ መልካም ስራ
Wow you are uniq. 👏👏👏👏 I didn't hear when he say drgtachn EHADIG like the others hodam. Just Ethiopia Ethiopia wow
TPLF leba mengsty Serekty, lementy, haswty " "መሪ ድርጅታችን ኢህአዴግ " ብሎ መሰለኝ የጀመረው ደንቆሮ ነህ። ኢህአዴግንና ፕሮግራሙን ወክሎ መሰለኝ ንግግሩ
Jo Yaku of course but he didn't say more than one. Tigrawy netsa wetseu ka b shabya srat. TPLF bye bye
JUST WOW!!!!!!!!!!!
ክቡር ጠቅላይ ሚንስተር ደኩተር አብዩ አህመድ ንግግርህ አንጀት ያርሳል መልካም የስራ ዘመን ያርግልህ
yea amen
ሀገሬ ከፍ ይበል ባዲራሺ
Preiminster Abiy ahmed 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
James Tesfazgi prime minister**
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته:ماشاءالله
Big moment for Ethiopians...
እግዚአብሔር ይበርክ
ቀጥላበት፣፣ጀገናው
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Woww geta yibarki
Waaw
እግዚአብሔር ቢከላህ
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች! እግዚአብሔር ሃይል ነው ለመጀመርያ ጊዜ በአምሳ አመታት "እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ" የሚል ብልህ ጥበበኛ በእግዚአብሔር ሃይል የሚያምን ደፋር መሪ መጣልን: ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው:: እግዚአብሔርን የሚፈራ ፍትህ ያውቃል: እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰበአዊ ነው: እግዚአብሔርን የሚፈራ ሙሰኛ አይደለም: እግዚአብሔርን የሚፈራ አፍቃሪ ነው: በአጠቃላይ እግዚአብሔርን ይሚፈራ በዘመናዊ አነጋገር እውነተኛ ዲሞክራሲያው ነው:: ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር አቢይ አህመድ የቅድመ አያቶቻችንን ወግ አሳየኸን: ቀጥልበት:: እግዚአብሔር ይርዳህ:: እግዚአብሔርን የያዘ መንገድ አይጠፋበትም::
Teclai Tsegai ጠባብነት ይጥፋ ፈጣሪ ይባርካት ነው ያለው ኣንቱም ፀበብቲ ክትጨዉዮዎ ኣይትፈትኑ
ታዛቢ Negash ጠባብነትማ ባንተ አየሁት! ስሜ ምናልባት ተክላይ ባይሆን ይህን አስተያየት አትሰጥም ነበር!! እግዚሄር ይቅር ይበልህ እምነት ኖሮህም አልኖረህም በአርአያ ስላሰ የተፈተርክ ነህ!!
ዛሬ በጣም ተናድጃለሁ ለምን ብትሉ የነጀዋርን ጠባቂ በነፃ መልቀቅ ማለት ከባድ ነው ይሁን ካላችሁ
ውብ ንግግር
melkam edele le Ethiopia
በአክሱም የመስቀል ማማ መገንባት ይፈቀዳል።
በአክሱም ቤተ ክርስትያን መስራት ይፈቀዳል።
በአክሱም የመጠጥ ቤት መገንባት ይፈቀዳል።
በአክሱም የናይት ክለብና የሴትኛ አዳሪ ቤቶችን መገንባት ይፈቀዳል።
በአክሱም የካቶሊክና ፕሮቴስታንት እምነት ተቋማትና ቤት አምልኮን መገንባት አይከለከልም።
#ግን የአክሱም #ሙስሊሞች በገዛ ሃገራቸው በገዛ መሬታቸው ላይ #መስጂድ መገንባት አይፋቀድላቸውም። ሲሞቱም በመሬታቸው ላይ እንዲቀበሩ አይፈቀድላቸውም። ይህ ደግሞ ሰብዓዊ መብታቸውን እንዲሁም ኢትዮጵያዊ ዜግነታቸውን እና የዜግነት መብታቸውን ከመከልከለም በላይ ትልቅ በደል ነው።
#ፍትህ_ለአክሱም_ሙስልሞች
#Justice_for_Aksum_Muslims