ከወገብ በላይ የተላላፊ ልብስ ፓተርን አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 35

  • @turushamil8570
    @turushamil8570 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጎበዝ አላህ ይጨምርልህ ፁሁፍህ አተልቀው ከይቅርታጋር🎉

  • @KelemworkAlebachew
    @KelemworkAlebachew หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ነዉ

  • @gezageza9046
    @gezageza9046 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @Fkre-te4ot
    @Fkre-te4ot 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አመሰግናለሁ የማስረዳት ጥበብ ተሰጥቶሀል

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎባዝ በርቱ ሼር ላይክ ቤተሰብ

  • @amanueltimotewos-ev8tl
    @amanueltimotewos-ev8tl 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ ነው ፓተርን አሰራሩ ለምሳሌ እንዲገባን ከፓተርን ጀምሮ እስከ ስፌት ያለውን ሙሉን አሰራር ብታሳየን አሪፍ ነው በተረፌ ወደነዋል በርታልን

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  8 หลายเดือนก่อน

      አድራሻ ቤተል ፖስታ ቤት
      📲 0944701226 / 0912712172

    • @صالحبنمحفوظ-ل1ط
      @صالحبنمحفوظ-ل1ط 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Kokebfashiondesignschool😂በሥደት ያለነው እደት ብለን

  • @صالحبنمحفوظ-ل1ط
    @صالحبنمحفوظ-ل1ط 4 หลายเดือนก่อน

    ይህ ልኬት የኔነው😂🎉

  • @meazakaleab9097
    @meazakaleab9097 4 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ

  • @woyinsto1555
    @woyinsto1555 6 หลายเดือนก่อน

    8:51 በጣም ደስ ይላል

  • @rahmaahmed-kh1zg
    @rahmaahmed-kh1zg 9 หลายเดือนก่อน +1

    you sooooo goood bro shekurn

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  8 หลายเดือนก่อน

      አድራሻ ቤተል ፖስታ ቤት
      📲 0944701226 / 0912712172

  • @birhanugetachew-t5q
    @birhanugetachew-t5q 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም. እናመሰግናለን.
    እኔ. በጣም. ተለውጫለሁ

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  8 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን ቪዲዮቻችን ለሌሎችም ተደራሽ እንዲሆን like share subscribe ማድረግዎን አይርሱ

  • @geberkedan2865
    @geberkedan2865 หลายเดือนก่อน

  • @rbkamenbererbcca1189
    @rbkamenbererbcca1189 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks it's amazing

  • @woyinsto1555
    @woyinsto1555 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @fikremerahi287
    @fikremerahi287 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ሽፎን አቆራረጥ ብታሳየን

  • @KiyaMoges-r2t
    @KiyaMoges-r2t 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ ነው መቼነው የሰራኸውን ፓተር ሰፍተህ የምናየው???

  • @TigistFantahun-k4l
    @TigistFantahun-k4l หลายเดือนก่อน

    Patternun photo edinanesaw muluwn camera lay bitasgebut lememoker edimechen

  • @ZenashShiferaw
    @ZenashShiferaw 6 หลายเดือนก่อน +1

    የሀበሻ ቀሚስ ፓተርን አሳየን

  • @Eyrusalembalo
    @Eyrusalembalo 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @UmuDaru
    @UmuDaru 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @diribhaile403
    @diribhaile403 8 หลายเดือนก่อน

    ግልፅ አድርገህ አስረድተኸናል የምር እናመሰግናለን ወደፊት የራሴን ለመጀመር እያሰብኩ ነበር ሄዋን ት/ቤት ተምሬ ተቀጥሬ ለግዜው እየሰራው ነው

    • @diribhaile403
      @diribhaile403 8 หลายเดือนก่อน

      የሱሪም ሆነ ጉርድ ወገብ ስሰራ ወገብ ጋ ግጥም አይልልኝም ለምንድነው ?ሲለበስ ክፍተት አለው

  • @wolansatesfa787
    @wolansatesfa787 9 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ልኬቱን በኢንችም ጭምር ብታሳየን

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  8 หลายเดือนก่อน

      የምንናገርውን cm እርስዎ በcm ትክክል ያለውን ገልብጠው መመልከት ይችላሉ

  • @mulualembaye6127
    @mulualembaye6127 4 หลายเดือนก่อน

    አታወሳስበው በቀላል መንገድ አቅርብ

  • @KG6-m2d
    @KG6-m2d 9 หลายเดือนก่อน

    በኦን ላይን ለመማር ምን ማድረግ አለብኝ

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  8 หลายเดือนก่อน

      በ0944701226 ይደውሉልን ወይም Telegram ላይ ያናግሩን

  • @yohanswedajo
    @yohanswedajo 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጅንስ ሱሪ ብታያሳየን

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  9 หลายเดือนก่อน

      እሺ በቀጣይ ቪዲዮ እንሰራልሀለን

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu 9 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ጎበዝ ከልብ እናመሰግናለን በርቱ ሼር ላይክ 👍👍👍