Yechewata Engida - Dejazmach Weldesemayat G/Weld With Meaza Birru - Week Five Part one

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 20

  • @canaan4153
    @canaan4153 2 ปีที่แล้ว +3

    I listened to it (all episodes) more than 5 times

  • @የሽወርቅደመላሽባየ
    @የሽወርቅደመላሽባየ 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ምአዝየ እደሜና ጠና ይስጥልኝ አባታችን

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ ปีที่แล้ว +1

    The best Ethiopian history teller ever ❤❤

  • @mikialeberihun7281
    @mikialeberihun7281 5 ปีที่แล้ว +5

    መዓዛየ ስራሽን ሂወትሽን ጌታ ይባርከው! እነዚህ የመሰሉ እንቁ ኣባቶች ይዘን እንደውም በትምህርትና በመረጃ የተደገፉ እውነታዎች ባለቤቶች የመንደርና የጎጥ ታሪኮች እየሰማንና እየጻፍን ከምንውል እውነተኛና ማንም እየተነሳ የማይዘባርቀው የኢትዮጵያ ታሪክ ኣንጽፍም ! ረዥም እድሜና ጤና ለኣባቶቻችን

  • @eleniwolde2645
    @eleniwolde2645 6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር ዘመኖትን ይባርክ ማዝዬ ጣፍጭ ነሽ እንደስምሽ ተባረኪልን

  • @naolbesha292
    @naolbesha292 6 ปีที่แล้ว +3

    Maeza your something else ..God blessed rest of your life great respect. Maeza you did great job though out your life keep it up one day you gone get your payback by the name of United Ethiopian 👍👍👍👍

  • @behailuengida7343
    @behailuengida7343 6 ปีที่แล้ว

    yemngizewam mrt gazetegna meaziye mn ale lelochu kanch bimaru tyakeyachhu hulu yet teweledk yet adek yet temark........................long life for meaza

  • @binyamfekadeduke7941
    @binyamfekadeduke7941 4 ปีที่แล้ว +1

    Long live dejazmach tank you meazi

  • @hebrawitbelay1769
    @hebrawitbelay1769 6 ปีที่แล้ว +1

    Egziyabher zemenotin yibark

  • @harerjhonalt2020
    @harerjhonalt2020 5 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful

  • @magnateff6397
    @magnateff6397 6 ปีที่แล้ว

    God bless you! Meaza!

  • @AnimalFarm-sz5ov
    @AnimalFarm-sz5ov 10 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ ብርሃኑ ደሬሳን ያክል ሰው በንጉሡ ዘመን ስለመሬት ይዞታ እና ልማት ንጉሡ ሲጣጣሩ ያንን እንቅፋት የሚሆን ንግግር መናገራቸው የችግራችን ሁሉ ምንጭ ስር የሰደደ አላዋቂነት መሆኑን በግሌ ተረድቻለሁ 🤔የንጉሡ ልፋት እና ድካም አጋዥ ማጣቱ ያሳዝናል! 🤔ያለማደጋችን እና የችግራችን ሁሉ ምንጭ አርቆ አስተዋዮች ሁሌም ትንሽ አስተሳሰብ ባላቸው ሰዎች እና በስግብግብ ሌቦች መመራትና መንገላታት ምክንያት ነው በል አልተሳሳትኩም 🤔

    • @AndnetHaylnew
      @AndnetHaylnew 10 หลายเดือนก่อน

      በዛን ዘመን ንጉሡ መሬትን አልምቶ ጭሰኛው ይለወጥ ማለታቸውና ድህነት ላይ መነሳታቸው ሊያስመሰግናቸውና ሁሉም የተቀደስ ሓሳብ ላይ መረባረብ ሲገባው አቶ ብርሃኑ ደሬሣ መሬት ለደሀው መከፋፈሉን መቃወማቸው ወይም የማንነት ጥያቄን በመሬት ጋር አገናኝተዉ እንቅፋት የሆነ ጥያቄ መደንቀራቸው እጅግ አሳዛኝ ነበር። ንጉሡም በዚህ እጅግ መቆጣታቸው ትክክል ነበር። የችግራችን ሁሉ ምንጭ ከፋፋይነት ነበር። አሁንም ይህ በሽታ አለ። መሬት የሁሉም ኢትዮያጵያዊ ነው። አቅም ያለዉ አያላማ ለሥራ አጡ ዕድል ይፍጠርለት። አለበለዛ ለውጥ በሞኞት ብቻ አይይጣም።

  • @eskinderteshome7080
    @eskinderteshome7080 6 ปีที่แล้ว +2

    Respect for our elders the foundation is broken

  • @wertawamsalu9628
    @wertawamsalu9628 6 ปีที่แล้ว

    Mazi long live

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ ปีที่แล้ว

    Wey gud lekas Amhara be nechoch target yetederegew zare bicha aydelem😢

  • @tadelebehaili9623
    @tadelebehaili9623 6 ปีที่แล้ว

    መአዛ ግሩም ስረሰ

  • @tadelebehaili9623
    @tadelebehaili9623 6 ปีที่แล้ว +2

    ስራ