ለማግባት ሰውን አውቆ መጨረስ የለብህም | @DawitDreams | Ethiopia | Bini and Liya

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 122

  • @AddisAbebaAirportcustoms
    @AddisAbebaAirportcustoms 8 หลายเดือนก่อน +23

    እግዚአብሔር ይሄን ጤናማ ህይወታችሁን ያብዛው ለብዙዎች ትረፉ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ በጣም ወድጃችኋለሁ፡፡

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 8 หลายเดือนก่อน +18

    የህወት ሚስጥር የገባችሁ ናችሁ
    እራስን መሆን ማለቶ ታላቅ መገለጥ ነው👍🏾
    ውለድ ክበድ🙏🏽💚👍🏾❤️

  • @mesfinlemma5209
    @mesfinlemma5209 8 หลายเดือนก่อน +10

    ቸርች አየው ነበር በጣም የተረጋጋ ሰው ነው ቢኒ ጌታ ይባርካቸው ዘመናችሁ ይለምልም

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 8 หลายเดือนก่อน +27

    Wow!!!ደስ የሚሉ ባልና ሚስት ሊያ ረጋ ብላ የምትናገረዉ ሁሉ ምርጥ ትክክል የሚያስተምር ነዉ!!! በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ቆይታ Thank you !!!!

  • @Suls65850
    @Suls65850 8 หลายเดือนก่อน +14

    እውነት በጣም Smart የሆሽ ሴት ነሽ ጉብዝ አሏህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አሏህ የተሻልውንም ይስጣችሁ ምርጥ ጥንዶች

  • @TeshomeGelgelu-di2xs
    @TeshomeGelgelu-di2xs 8 หลายเดือนก่อน +8

    ዋዉ!! ብኒ እና ሊ !! ተባረኩ !! በጣም ለብዙ ባለትዳሮች አስተማሪ የሆነ መልእክት!

  • @yomiyumelesse
    @yomiyumelesse 8 หลายเดือนก่อน +11

    I love her. She is matured.

  • @hananoumer5318
    @hananoumer5318 8 หลายเดือนก่อน +6

    ዋው በጣም አመሰግናለሁ በብዙ🙏💕👸🤴🏽 ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ እጠብቃለሁ

  • @haregyosephhagi1051
    @haregyosephhagi1051 8 หลายเดือนก่อน +23

    እግዚአብሔር ይሄን ጤናማ ህይወታችሁን ያብዛው ለብዙዎች ትረፉ ይባርካችሁ❤❤

  • @sebletechan4857
    @sebletechan4857 8 หลายเดือนก่อน +5

    ደስ የሚል ግንኙነት መግባባት ጥሩ ህይወት መርህን ተረድታችሁ ነው ወደ ትዳር የገባችሁት
    💚💛❤

  • @Marsilase
    @Marsilase 8 หลายเดือนก่อน +15

    ደስ እሚል ትምህርት በተለይ ሚስትየዋ እንዴት ብስል ያለች ነች ንግግራ

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 8 หลายเดือนก่อน +9

    Wow በጣም ደስ የሚል ቆይታ እጅግ ደስ ከሚሉ ጥንዶች ጋር! ግልጽነታችሁንና ነፃነታችሁን በጣም ነው የወደድኩት። ሊያ ስለ መንፈሳዊነት, ስለ ትዳር, ስለ ማህበረሰባችን የተናገርሽው ነገር እንዲሁም ቢኒ የሰውን ልጅ እንዴት መኖር እንዳለበት የተረዳህበትና የገለፅክበት መንገድ በጣም ተስማምቶኛል። ሰዓት ግን አንሷል! ብዙ ብታወሩ ደስ ይለኝ ነበር። በጣም ነው የምታምሩት❤ አብርሽ ቆንጆ ቃለመጠይቅ ሰርተሃል! እናመሰግናለን!

  • @Tigi0-s9t
    @Tigi0-s9t 8 หลายเดือนก่อน +4

    አመለካከታችሁ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ወድጃችኋለሁ ❤

  • @b.geberu3563
    @b.geberu3563 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው የእግዚአብሔር ጥበብና ማሰተዋል የፈሰሰባችሁ ተባረኩ።
    ከእናንተ ብዙ ተማርኩ ለብዙዎች የሚደርስ የሚያንፅ የሚያበረታ ትምህርት ነው❤❤❤

  • @kalkidanmelese3630
    @kalkidanmelese3630 8 หลายเดือนก่อน +3

    She's so sweet and Matured

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 8 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል ድንቅ ምልከታ ነው❤❤ባልና ሚስቶችን የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ነው አንደበታቸውን የሚጠቀመው።❤❤
    እግዚአብሔር ትዳራችሁን በፍሬያማ ነገር ሁሉ ይባርክላችሁ።❤❤
    ይህ ንግግር ትምህርት ፕሮቴስታንት ውስጥ ነው የተማሩት

  • @biniyamaklilu3852
    @biniyamaklilu3852 8 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ በጣም ወድጃችኋለሁ፡፡

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 8 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው እዴት የሚአስደስቱ ብልና ሚስት ናቸው ብዙ ነገር ተምሬ አለው ተባረኩ

  • @lemlem9975
    @lemlem9975 8 หลายเดือนก่อน +7

    ዋው ብዙ ተምሬያለሁ ተባረኩ ምርጦችዬ❤🤗

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 8 หลายเดือนก่อน +2

    በኢሱስ ይገርማል እግዚያብሔር ያብዛላችሁ ዋው!!

  • @kalkidanyelekal5760
    @kalkidanyelekal5760 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wow matured girl!! Proud of you 🙌🙌👏👏

  • @berryzewdu6769
    @berryzewdu6769 8 หลายเดือนก่อน +4

    ዋዉ በጣም ነዉ ደሰየምትሉት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባተረኩ

  • @MakiUtessa-yq5un
    @MakiUtessa-yq5un 7 หลายเดือนก่อน

    የተባረካችሁ ባለ ትዳሮች❤
    ሚገርም እይታን አይቼብሻለሁ ሊዬ ድንቅ ሴት ካንቺ ህይወት ብዙ ሚማር ሰዉ አለና ከዚህም በላይ በህይወትሽ ትጊ! ተባረኩልኝ!

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይሚፈራ ሒወት የተባረከ ነው እሰይ እሰይ ይብዛላችሁ

  • @HenonHmichael
    @HenonHmichael 7 หลายเดือนก่อน +1

    የተባረካችሁ!!!

  • @AddisShume
    @AddisShume 8 หลายเดือนก่อน +1

    So matured !! Stay blessed 🙌

  • @meronaklilu4539
    @meronaklilu4539 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ ጎበዞች ዋናው ን ነገር ይዛችሁዋል❤

  • @biffteme4296
    @biffteme4296 8 หลายเดือนก่อน +7

    She is definitely right I'm experiencing what she have said about healing inside before going to date another person

  • @Ruti439
    @Ruti439 8 หลายเดือนก่อน +3

    Biny and Liya, you both hold a special place in my heart as my absolute favorite people. I admire your intelligence, authenticity, and your deliberate approach towards fashion, steering clear of the fast-paced trends. Wishing you both nothing but the best on your life's journey.

  • @EmebetShiferaw-t1g
    @EmebetShiferaw-t1g 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሞገስ ይሁናችሁ

  • @isthereakindalovethat..5798
    @isthereakindalovethat..5798 8 หลายเดือนก่อน +1

    Inside and out beauty is you guys in general ❤❤love you two

  • @nazrawitogbai1090
    @nazrawitogbai1090 8 หลายเดือนก่อน

    You guys are full of wisdom.And Leah, I hope you will come up with your own podcast soon we would love to hear more from you .Can you also share the books that made who u are right now.

  • @wenefitness
    @wenefitness 8 หลายเดือนก่อน +4

    unbreakable bounds,shared wisdom. love and soul interwine. much love .😍😍😍

  • @rahelkena8887
    @rahelkena8887 8 หลายเดือนก่อน +1

    May God continue to bless your union. I have learnt a lot from this interview. It was a huge learning curve!

  • @AregashKemal-e9r
    @AregashKemal-e9r 8 หลายเดือนก่อน +2

    Liyaye you are unique your discussions is open and teach a lot

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ልጂትዋ አደበትዋ ጥሩ አብበሻል እራስሽን በደብሰርተሻል እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @HannaDawit-rq6ki
    @HannaDawit-rq6ki 6 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርካችሁ❤

  • @BetiPaul-vd9zl
    @BetiPaul-vd9zl 8 หลายเดือนก่อน

    የምር ደስ ትላላቹ ...ተባረኩ

  • @YesharegTeshome-e7j
    @YesharegTeshome-e7j 8 หลายเดือนก่อน +6

    አቦ ትለያላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @besufkadbogale
    @besufkadbogale 8 หลายเดือนก่อน +1

    🎉Dawit Dream's Thank you so much!🙏
    you have no idea how much inspired me..
    Hopefully ''ትልቅ ደረጃ ላይ እንደምንገናኝ''🔥🙏🔥

  • @zack1388
    @zack1388 8 หลายเดือนก่อน

    Oh wow, glad i came accross this one. God bless you both❤ cheer-up🎉

  • @YtADD
    @YtADD 8 หลายเดือนก่อน

    Bini, my friend from college, it's fantastic to see you succeeding while staying true to what you love. Keep up the amazing work!

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 8 หลายเดือนก่อน +2

    እባካችሁን የነዚህ ጥዶች ሊክ አስቀምጡልን ፈለካቼው

  • @WosenHabtamu-eo2cn
    @WosenHabtamu-eo2cn 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ያለበት ትዳር❤❤

  • @TT-ok4in
    @TT-ok4in 8 หลายเดือนก่อน

    What a blessed union 🙏 🙌 wishing you many more years of happiness:)

  • @ruthahmed
    @ruthahmed 8 หลายเดือนก่อน

    ኧረ wisdom !!
    ወደድኩሽ
    ❤❤❤

  • @muluhailu9810
    @muluhailu9810 8 หลายเดือนก่อน

    Wow good sharing thank you❤❤❤

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 8 หลายเดือนก่อน

    Wonderful great bless you amazing wisdom Ma men

  • @eden1867
    @eden1867 8 หลายเดือนก่อน

    You both are amazing ! Keep it up

  • @senaitlulseged1569
    @senaitlulseged1569 8 หลายเดือนก่อน

    አንደበትሽ መልካም ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @eyesusgetanew4346
    @eyesusgetanew4346 8 หลายเดือนก่อน

    God bless your marriage.❤❤❤❤ You are Master minded, keep shining much love and respect 🙏🏻 best podcast thank you 👏

  • @LanguageInstall
    @LanguageInstall 8 หลายเดือนก่อน +4

    ልባም ሴት!

  • @ManuAiqw
    @ManuAiqw 8 หลายเดือนก่อน

    Wooow betami desi tilalchu ewunet tebareku❤❤

  • @biriktihabte7581
    @biriktihabte7581 8 หลายเดือนก่อน

    Wow you are just amazing what a wisdom wow bless you more 🙏

  • @Yegeta
    @Yegeta 8 หลายเดือนก่อน +1

    You are blessed !!

  • @habtamumekonen3799
    @habtamumekonen3799 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምሳሌ ናችሁ።

  • @lilibini4870
    @lilibini4870 8 หลายเดือนก่อน

    My God you are Blessed Guys ❤

  • @kalialemayehu2276
    @kalialemayehu2276 8 หลายเดือนก่อน

    Betam nw yetmarkut e/r yibarkachu im so blessed❤❤

  • @LovedbyJesus1900
    @LovedbyJesus1900 8 หลายเดือนก่อน

    you guys are realy a blessing ❤

  • @nitsihitassefa7367
    @nitsihitassefa7367 8 หลายเดือนก่อน +5

    ሂወትን በዚ ልክ ስረዳው እንዴት ደስይላል

  • @nigistibahata1696
    @nigistibahata1696 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wow good advice

  • @seblehailes9962
    @seblehailes9962 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤በጣም ልክ ነው
    እራስህን መሆን

  • @HewanMengiste
    @HewanMengiste 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you for 😍❤️sharing

  • @SuuuK-q4d
    @SuuuK-q4d 6 หลายเดือนก่อน

    Wow sweet nesh

  • @ChristianShewangizaw
    @ChristianShewangizaw 8 หลายเดือนก่อน

    You guys are amazing and the podcast is great

  • @Hani30898
    @Hani30898 8 หลายเดือนก่อน

    🤯📝wow thank you 🙏

  • @FatumaMahmmud-z6k
    @FatumaMahmmud-z6k 8 หลายเดือนก่อน

    Mtgrmu tendoch nachu ytrgagash mtnagriew nger mnm maywtalesh jegna wdedkush❤ ….Abrsh Thank you

  • @sebleaschalew
    @sebleaschalew 8 หลายเดือนก่อน

    Wow liya amazing God bless you

  • @mmhh7386
    @mmhh7386 8 หลายเดือนก่อน

    Wow birukan nechu igzebeher yiberakachuh❤❤❤❤be desat new yeceraskut ye iwunat teberaku❤

  • @mihretababu8915
    @mihretababu8915 8 หลายเดือนก่อน

    Wow she so amazing 🥰🥰🥰

  • @mesertzeleke-x2p
    @mesertzeleke-x2p 8 หลายเดือนก่อน +1

    wow tebarku telelk temhertoch yewetachewal

  • @EndalkAyele-b8t
    @EndalkAyele-b8t 8 หลายเดือนก่อน

    Betam Des tilalachuh.
    Fetari betachuhin bebereket yimulaw.

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you for sharing

  • @tariretarire-wv3fc
    @tariretarire-wv3fc 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you abrish

  • @HcTx-n7n
    @HcTx-n7n 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ❤❤❤❤❤❤

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 8 หลายเดือนก่อน

      Yeunat betam desi yemil wuyiyt nabara betalaya silahayimanot mansarachu betam now dasi yemilo sawi silahayimanot irasito ine dinq nag ine ichlalo ine hulun ichlalo ine ashanaf nag iyale now miwulo injy ine kefatar gar gar ashanaf nag ayilm

  • @YemisrachWondimu-o5k
    @YemisrachWondimu-o5k 8 หลายเดือนก่อน

    He got the smart one!

  • @moon_b
    @moon_b 8 หลายเดือนก่อน

    she is very mature

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 8 หลายเดือนก่อน +1

    I am so proud both

  • @እሙከድር
    @እሙከድር 8 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውው❤❤❤ደስ ስትሉ

  • @Nejat197
    @Nejat197 8 หลายเดือนก่อน +3

    ኦ በፈጣሪ የረመዳን ስራ አድክሞኝ በምተኛበት ሰአት ቁጭ አድርጋችሁ አስቀራችሁኝ ደስ እየለኝ ነው ያደመጥኳችሁ ልጁ አቤል ክፍሌን ይመስላል አወራሩ ሁሉ ሳይቀር በጣም ነው የምታምሩት ሂወትን በደመብ ነው የተረዳቹሀት ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ከናንተ አላህ ትዳራቹን ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ ይቱብ ክፈቱ አብርሽ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪❤❤

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዋውሁለትምርጦችባልናሚስትካድምጭዪቀዳልበእውነትፈጣሪትዳራችሁንዪባርክከናተብዙተምሬአለሁእናመሰግናለንአብርሽ🙏❤❤

  • @ninatadele622
    @ninatadele622 8 หลายเดือนก่อน

    Ewent nw Menoryaye ye zelealem Amelake nw !!

  • @dejenetafa1123
    @dejenetafa1123 8 หลายเดือนก่อน

    Spiritually died,,, she is right

  • @MakiloveQuran
    @MakiloveQuran 8 หลายเดือนก่อน

    Betam des setelu yemachu abo❤❤

  • @addisfetret
    @addisfetret 8 หลายเดือนก่อน

    Elora Gospel choir wust yalech nat ende?

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 8 หลายเดือนก่อน +2

    Betam astemari new

  • @Samitube0
    @Samitube0 8 หลายเดือนก่อน +1

    ilearnedalot,thankyou

  • @andamlakgebre8895
    @andamlakgebre8895 8 หลายเดือนก่อน

    Wow❤❤❤❤❤

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 8 หลายเดือนก่อน

    amazing guy

  • @yosefaemayehu2935
    @yosefaemayehu2935 8 หลายเดือนก่อน

    Wow geta yebarekesh y geta mehonesh yasetawekebeshal.

  • @Brtukantadele
    @Brtukantadele 8 หลายเดือนก่อน +1

    በሰርግ ጉዳይ የተናገረችዉ የእኔን አቋም ነዉ ጎበዝ

  • @mariatamiru
    @mariatamiru 8 หลายเดือนก่อน +1

    God yibarkachu😂

  • @ገቢያ
    @ገቢያ 8 หลายเดือนก่อน

    wow 👌

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 8 หลายเดือนก่อน

    ስያምሩ❤❤

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 8 หลายเดือนก่อน

    Betam des setelu nice couple ❤

  • @betselot32
    @betselot32 8 หลายเดือนก่อน

    By the way she is cool!

  • @KiyaBiruk-wd8xq
    @KiyaBiruk-wd8xq 8 หลายเดือนก่อน +1

    Bible🥰

  • @fitsumk9592
    @fitsumk9592 8 หลายเดือนก่อน

    I just wanted to know how old is you marriage? 1:08:42 I wish you all the best

  • @yeshizewde
    @yeshizewde 8 หลายเดือนก่อน

    Why he says " honestly speaking 100×" it bothered since the interview through Amharic it should have to goes like that

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 8 หลายเดือนก่อน +1

    የአብረሃምን ቁጥር ስጡኝ ፕሊስ😊

    • @dawitdreams
      @dawitdreams  8 หลายเดือนก่อน +1

      +251937848471 abrshalive