😍ወደ እራስክ ተመለስ 🙏

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 776

  • @WinaTube-el9ct
    @WinaTube-el9ct  3 หลายเดือนก่อน +369

    youtube.com/@etutube22?si=FvuSXCaRccVrBfuE. አበረታቷት🙏

    • @SalaamSalaam-x5s
      @SalaamSalaam-x5s 3 หลายเดือนก่อน +1

      Eshi wadime

    • @Lemi-channel1
      @Lemi-channel1 3 หลายเดือนก่อน +2

      ደምሩኝ ስዳቹ ቅመሞቼ ስወዳቹ😢

    • @MeskeremHailu-sx6ob
      @MeskeremHailu-sx6ob 3 หลายเดือนก่อน +2

      እሽ እናደርጋለን❤❤❤

    • @ኩፈየኩን-ረ2ዀ
      @ኩፈየኩን-ረ2ዀ 3 หลายเดือนก่อน +2

      ኢሺ ዊነዬ በርተ ሁሉም የልፈል ወድሜ ይመሸል ዪነገል አደረ ሄሉዬን አበረተተት የኔ ውዶች አብሽሩ 💞💞💞💞💞

    • @Etutube22
      @Etutube22 3 หลายเดือนก่อน +11

      ወንድሜ❤🥰

  • @marketube391
    @marketube391 3 หลายเดือนก่อน +967

    በርታልኝ የኔ መካሪ ብዙ ነገር እጠብቃለው ካንተ😌

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy 3 หลายเดือนก่อน +47

      ማርኪ አተም ጠካራ ሁን ማንንም እደሰማ ስራ እደጠፈ

    • @رمانهاقماسو
      @رمانهاقماسو 3 หลายเดือนก่อน +20

      ማርክየ የኔወድም አይዞወህ ጠከርበል ማንንም አትስማ ሁሉምለበጎወነዉ። ዘናበል

    • @ganet-op3zv
      @ganet-op3zv 3 หลายเดือนก่อน +25

      ማርክየ የኔ ውድ ወንድም አንተም በርታልኝ ❤

    • @RutiAtasikfig
      @RutiAtasikfig 3 หลายเดือนก่อน +28

      ጠንበለሉ ወንድምየው ወደፊት

    • @EgigayehuDamena-pk9so
      @EgigayehuDamena-pk9so 3 หลายเดือนก่อน +15

      ማርክይ የማንንንም ልቅምቅም እንዳሰማ እንደውም ጠንካራ ሆነክ አሳያቸው ክሰው አይን ይጠብቅክ አንተ የዋ❤❤❤

  • @ፅጌኣክሱማዊት
    @ፅጌኣክሱማዊት 3 หลายเดือนก่อน +184

    ዊና በእግዚአብሔር ከሄለን ጋ ና🥺💗

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 3 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄ ነው😢

  • @EyuelXO_grace
    @EyuelXO_grace 3 หลายเดือนก่อน +180

    ዊና 100k እናስገባው❤❤

  • @አመሠግንህዘንድምክነያቴብ
    @አመሠግንህዘንድምክነያቴብ 3 หลายเดือนก่อน +146

    ሄሉን ለምን እራቃት ሄሉ ሰዉ ያሰፈልጋታለህ በአሁኑ ሰአት እባክህን ከጎኗ ሁን ዊናዬ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ😊😊😊በቅንነት

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 3 หลายเดือนก่อน +1

      አው የምር😢😢😢😢

    • @HggHgg-nh1gr
      @HggHgg-nh1gr 3 หลายเดือนก่อน +1

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @HerotHerot-j7m
      @HerotHerot-j7m 3 หลายเดือนก่อน +5

      ማን ማን እንደራቀ ስለማታቁ ልጁን አታስጨንቁት ለምድነው እሱን የማትረዱት😢😢😢😢😢😢

    • @yasewchu
      @yasewchu 3 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@HerotHerot-j7mእኮ ዝምብሎ ከሰው ህይወት ዘው ማለት ይደብራል

  • @Elsa_21-g5g
    @Elsa_21-g5g 3 หลายเดือนก่อน +179

    ዊና ከሄሉ ጋከጎኗ ሁኖ ይምጣልን የምትሉ የት አላችሁ 🎉🎉🎉

  • @elotube16
    @elotube16 3 หลายเดือนก่อน +102

    እግሬ ሲወጣ ጠብቃችሁ ተሰባሰባችሁ?😢
    ወንድሜ ለኛም በርትተህ አበርታን ያልተወራልህ ጀግና ነህ 💪🏼💪🏼🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @NicePhobe
      @NicePhobe 3 หลายเดือนก่อน +3

      @@elotube16 እናንተ ደሞ ከጎኑ ስለሆናችሁ ኤላዬ በደንብ ይበረታል

    • @YamtabkagheAytaghem
      @YamtabkagheAytaghem 3 หลายเดือนก่อน

      ከጎኑ አትለዩ❤❤ኤላዬ❤❤❤❤የኔመልካም

    • @33-ስአዳይቱብ
      @33-ስአዳይቱብ 3 หลายเดือนก่อน

      ኤላዬ ኔመልካምሰው አበረታቱትስኪ😢😢😢

  • @AlemMelaku-b9cyoutube
    @AlemMelaku-b9cyoutube 3 หลายเดือนก่อน +85

    አንተ ጀግና ወንድ ብዙ ህመም ስቃይ ያለብህ የሄለን ጀግና ወንድም ኪዳነምህረት ትርዳችሁ እኔ በጣም ልቤ ተስብሯል የኔ ወንድም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ ማመን ነዉ ያቃተኝ ልደቷን ሢያከብረላት ቤት ላይሁነዉ ዛሬ ደግሜ አየወት ጨነቀኝ

    • @AlemMelaku-b9cyoutube
      @AlemMelaku-b9cyoutube 3 หลายเดือนก่อน

      @@Hereya-zz7ji እኔም

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 3 หลายเดือนก่อน +81

    ዊና ወንድማችን እባክህ ከ ሄለን ጋር ኑ ደሞ ከጎና አትራቅ ባሁን ሰአት ታስፈልጋታለህ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 หลายเดือนก่อน +1

      እረ,ፈልጋት
      ደምሪኝኝ🎉🎉

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 3 หลายเดือนก่อน +2

      አው የስፈልገተል😢😢😢

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 3 หลายเดือนก่อน +1

      ዊና የእውነት ለፈጣሪ ስትል አትራቃት

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 3 หลายเดือนก่อน +50

    ዊናየ ከሄሉየ ጋ ና በፈጠረህ በቃ እህትና ወንድም ናችሁ መወለድ ቋንቋ ነዉ ዊናየ❤❤❤❤❤❤😥😥

  • @LehulumGezaalewu
    @LehulumGezaalewu 3 หลายเดือนก่อน +37

    ውይናየ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን 🙏 ደግም ሄሉየ ጋ ኑልን ማሪያምን በጣም ነው የምታሰፈልጋት በተለይ አሁን ብቸኝነት እዳይሰማት😢😢😢😢

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 3 หลายเดือนก่อน +38

    ዊናነቴ አይዞህ ለበጎነዉ ግን ዊናየ ከሄለን ጎን ሁን አሁን ላይ ሰዉ ያስፈልጋታን ዊናየ መወለድኮ ቋንቋነዉ በርታ😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ 3 หลายเดือนก่อน +50

    ዊናየ በእግዚአብሔር ልጠይቅህ አተና ሔሉ እየሣቃቹህ በደሥታ አብራቹህ ኑልን ናፈቃቹህን እኮ 😢❤❤❤

  • @H.ነኝታስፋኘወ
    @H.ነኝታስፋኘወ 3 หลายเดือนก่อน +67

    ዊነዬ አይዞህ በርታ ሄሉንም አበርተት በነት😢😢

  • @ትግራዊቲ
    @ትግራዊቲ 3 หลายเดือนก่อน +37

    ሳስበው ማርያምን ከሄሉ በጣም ትራረቃላቹ በተለይ ዊና ለምን ሄሉ ተውካት በቃ የተፈጠረ ተፈጥረዋል ግን ከሄሉ አትራቅ ❤😢😢😢

  • @AelmGetachew
    @AelmGetachew 3 หลายเดือนก่อน +13

    እባካቹ🙏🙏🙏ዊና እናበርታታው 100kእናስገባው ዊንዬ አይዞህ የሄሉዬ ምርጥ ወንድም

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 3 หลายเดือนก่อน +29

    የኔ አባት ዊናዬ በጣም ነው የምታሳዝነኝ ሳይህ ማርያምን😢እንኳን ደህና መጣህልኝ ❤በእናትህ ዊናዬ ከሄሉ ጋ ናልን😢😢😢

    • @Lemi-channel1
      @Lemi-channel1 3 หลายเดือนก่อน +3

      የኔ ቅን በጣም😢😢 ደምርኝ ስወድሽ

    • @SaraAla-xg5fj
      @SaraAla-xg5fj 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤​@@Lemi-channel1

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 หลายเดือนก่อน +43

    ዊናዬን 100 K እናስጋባው ያምትሉ ለይክ😊😊😢😢😢
    ዳሞ ዊና እዳፊት ለሄሉዬ ወንድም ሁናት መዋለድ ቆቆነው 😢😢😢😢😢

  • @eritaEritakapelo
    @eritaEritakapelo 3 หลายเดือนก่อน +8

    አይዞዋቹ ሁሉም ነገር ለበጎነዉ ሔሉዬም ፈጣሪ ይማራት በቀጣይ አብራቹ ኑልን የኔ እንቁዎች ፈጣሪ ሰላማቹን ይመልስላቹ❤❤❤❤❤❤

  • @SosoHabsh
    @SosoHabsh 3 หลายเดือนก่อน +11

    የኔመልካም ወድም ዊናየ አብሸር ደሞ ሄሉየን እዳትርቃት አደራ መወለድ ቋንቋነው በተረፈ ቅድሰት ኪዳነ ምህረት ሀ ሳባችሁን ታቅልልላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቴነው❤❤

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 3 หลายเดือนก่อน +15

    ዊና ምርጥ ልጅ ካተ በጣም ብዙ ነገር እንጠብቃለን ታሪክ ስረተ እደምታስደምመን ተሰፋ አለን ኪዳነምህረት እናት ታጠንክረክ ምርጥ ሚስት እና ጓደኛ አለክ እድለኛ ነክ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ,በቅንነት😅

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 3 หลายเดือนก่อน

    ወይናዬ የኔ ትሁት የኔ አስታዎይ እዴው ምን ላርጋችሁ አተና ሄልዬን 😢😢😢ብርትት በሉልኝ የኔ ትሁቶች ህመማችሁን በውስጣችሁ አምቃችሁ የያዛችሁ ልጆች እግዚአብሔር ጭቀታችሁን ያቅልላችሁ ወደ በፊቱ ደስታ ይመልሳችሁ

  • @FgsfFሀያት
    @FgsfFሀያት 3 หลายเดือนก่อน +9

    እፍፍፍፍፍፍ ዊናዬ የኔጌታ የኔ የዋህ አካንም ደህናመጣክልን አይዛክ ሁሉም ያልፍል የማያልፍ የለም ዊናዬ ሁሌም ደስተኛሆነክ ኑርልኝ ዊናዬ አተካ በጣም ጥሩ ለጅ ነክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @GeySysy
    @GeySysy 3 หลายเดือนก่อน +12

    ዊናየ የኔ ወድም እራስህን አታስጨንቅ ወድሜ ሁሉም ያልፍል እመብርሃን ደስታህን ትመልስልህ ወድሜ❤❤❤

  • @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ
    @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ 3 หลายเดือนก่อน +6

    ለምን ባላቅም ዝም ብሎ ያሳዝነኛል❤❤❤አይዞክ የምትወዳት እናት ማርያም ለሁሉም ነገር ጥላ ከለላ ተሁንክ😘😘😘😘

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ,በቅንነት,,🎉🎉

  • @almanal8814
    @almanal8814 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዊናዬ እንኳን ደናመጣህ ሁሉም ያልፋል አብሽር ግን ከሄሉጋ ለምን ተራራቃችሁ እኔ እየገባኝ አይደለም የተፈጠረውነገር እንዳለሆኖ እናንተን ምን አራራቃችሁ ዞሮ ባትወለዱም አብራችሁ አድጋችኋል እህትና ወድም ናችሁ ሄሉእኮ ካላተ ማንም የላት ዊናየ እባክህ አትራራቁ እውነት ልቤ ተሠበረ💔

  • @DoctrAmina-v5e
    @DoctrAmina-v5e 3 หลายเดือนก่อน +7

    ዊናዬ የኔ መልካም ወንድም እንኳን በሰላም መጣህልን!!በርታ ነገራቶች ሁሉ ሊስተካከሉ ሲሉ ይረብሻሉ ደግሞም እድለኛ ነህ (ዮ)የመሰለች መልካምና አስተዋ ሴት አብራህ አለች ደስ ሊልህና በስዋ እየተፅናናህ ደስተኛ ሁን አለን ከጎንህ!!!በጣም ካንተ ምንጠብቀዉ ብዙ ነገር አለ በርታ ዮዬም ቶሎቶሎ ይዘሀት ና ከልቤ እወዳቹአለሁ ክበሩልኝ!!!!

  • @NaimaBelay-s7s
    @NaimaBelay-s7s 3 หลายเดือนก่อน +35

    ዊናየ አብሽርአይዞህ ከሄሉየምጎንሁን ዊናየን 100k እናስገባው እበረታታው

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም 3 หลายเดือนก่อน

    ዊና እንኳን ደህና መጣ በመምጣትህ ደስ ብሎኛል ግን በአላህ ሄሉን ለምድነው የራካት የናተ ፍቅር ማንም ምንም ቢመጣ ማይቀየር መስሎኝ ነበር ግን እንዴት አስቻለህ እንደዚ አማት 😢😢😢 በቃ የሆነው ሆነ አሁን ከጎናሁንላት

  • @almaznigatu3967
    @almaznigatu3967 3 หลายเดือนก่อน

    ዊና ላይፍ ለሁሉም ፈተናት እተ ም ሄሉም ጥሩ አባት አላችሁ አይዞህ በርታ ሄሉን ተመልከታት እባክህን ካተሌላ ምንአላት አይዟችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @Etutube22
    @Etutube22 3 หลายเดือนก่อน +27

    ዊናዬ አይዞክልኝ በርታ ሄሉንም አምጣልን🥰

  • @ፉፊቢንትሠኢድ
    @ፉፊቢንትሠኢድ 3 หลายเดือนก่อน +14

    ዊናዬ አይዛህ ከሄሉም ጎን አብረሃት ሁን ታስፈልጋት አለህ ከምግዜውም በላይ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል,ደምሪኝኝ😅😅

  • @berhmeth
    @berhmeth 3 หลายเดือนก่อน

    ዊናዬ የኔጀግና አንተእኮ ጀግናነህ አይዞን አብሽርከጎንህነን አንተበርትተህ ሄሉንም አበረታታት እሥኪ 100k እናሥገባው ትንሽነውእኮ የቀረው ደሞም አድነገር ሠው የፈለገውን ቢያወራ ቦታ አትሥጣቸው ጉዞ ወደፊት ወድሜ❤❤❤

  • @BasbosaBasbosa-q1n
    @BasbosaBasbosa-q1n 3 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ ውድ ዊናየ አይዞህ ተካራ ሁን ከሄሉ ጋር ናልን 😢😢😢😢

  • @እየሩሳሌም2127
    @እየሩሳሌም2127 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዊናየ የኔ ወንድም ኣንተ በጣም ጀግና ጠንካራ ነህ የምትወዳት ኪዳናምህረት ካንተ ጋ ትሁን🙏🙏🙏የሄሉየ ነገር ኣደራ ከጎና ሁን በጣም እወዳቹዋለው❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ😅😅በቅንነት

  • @AbeTube21
    @AbeTube21 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዊናየ ኣይዛህ በረታ የኔ ወንድም❤እናቴ ኪደነ ምህረት ትጠብቅህ🙏❤

  • @Zebenabelay
    @Zebenabelay 3 หลายเดือนก่อน

    ዊናየ እራስህን አታጨንቅ ሁሉም ያልፍል እመብርሃን ደስታህን ትመልስልህ ❤❤❤❤❤❤

  • @BetiBeti-yo6eg
    @BetiBeti-yo6eg 3 หลายเดือนก่อน +6

    ዊናዬ በርታ ወንድምአለም እግዚአብሔር ያግዝህ ሁሉም ያልፋል ማያልፍ ነገር የለም❤❤❤

  • @33-ስአዳይቱብ
    @33-ስአዳይቱብ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዊናዬ የኔመልካምሰው አይዛክ ሁሉምያልፋል በርታልኝ ዊናዬ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ 3 หลายเดือนก่อน +25

    ዊናየ አይዞ ጠካራ ሁን ሄሉጋም ተበረታቱ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት

    • @Serkወሎ
      @Serkወሎ 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ

  • @MsHanna-d4j
    @MsHanna-d4j 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ እንኳን በሰላም መጣክ አይዞህ ወንድ ሁሉ ነገር ያልፋ እን ስለ አገኘ እመቤቴ የኔ በበኩሌ በጣም ነው ደሳለኝ አይዞ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዊናዬ እንኳን ደህና መጣችሁ አደራ ሄሉዬን እንዳትተዋት ዊና ከሄሉ እርቀሀል ለማን ተውካት ማን አላት በመደሀኒያለም እንዳትተዋት አሁንም አሟታል ግን አላየንህም ለምን ተለያይታችዃል እስኪ አብራችሁ እንያችሁ አብራችሁም ስሩ ዊና ተው ያለፈውን ነው ማየት

  • @MetagssWagaalewu
    @MetagssWagaalewu 3 หลายเดือนก่อน

    ውይናዬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ጠንካራ ነህ ደግሞ ግን ከሄሉ ጋር ኑ ከጎኗ ሁንላት በዚህ ሠአት ታሥፈልጋታለህ ብቼኝነት እንዳይሠማት 😢😢😢😢😢 በደሥታ ብቻ ሣይሆን በተከፋችሁም ሠአት በአንድ ላይ ሁኑ ዋይናዬ😢😢😢

  • @DirbeBayecha-g8t
    @DirbeBayecha-g8t 3 หลายเดือนก่อน +3

    Winaye wodime hazoki egzabe ale ❤❤❤❤❤❤ wudochee 100k asgabutii be maryami

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ😅በቅንነት

  • @HiwiGaltigray
    @HiwiGaltigray 3 หลายเดือนก่อน +11

    ዊናዩ እንኳን በሰላም መጣህ የኔ ውድ ወንድም❤❤❤❤❤❤

  • @semuyahuzu6871
    @semuyahuzu6871 3 หลายเดือนก่อน

    ዊናየ የኔ የዋህ በመምጣትህ ደስተኛ ነኝ አይክፋህ ውዴ ሁሉም ያልፋል አተረጥፋብን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @ZuzuFamily-l4q
    @ZuzuFamily-l4q 3 หลายเดือนก่อน +21

    በጣም እኖድሀለን እናከብርህ ነበር ግን በዚህ በክፉ ቀኗ ሄሉን ብቻዋን ተውካት በጣምነው እምናዝነወሰ ዊና ግን መንም ነገር እኛን አይለየንም ብለህ ነበር ግን ሰው በሚያስፈልጋት ሰአት ለብቻዋ ተውካት😢😢😢😢💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @IeirJff
    @IeirJff 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ አተ ምርጥ ወድም ምርጥ ጓደኛ ነህ ባጭሩ አተ ጀግና ነህ አተንም እህትህን አላህ ይጠብቃቺሁ በዙሪቺሁም ያሉትን🎉❤❤😢😢😢

  • @Fikirita-e30
    @Fikirita-e30 3 หลายเดือนก่อน +5

    የሆነ ነገር ማለት ፈልጌ ተውኩት😢😢😢
    ዊይና በጣም ነበር የምወድክ የማከብርህ አሁን ግን ሰሞኑን ከፋኝ ግን ለምን እንዳትሉኝ😢😢😢አተ እና ሄሉ ተከፋታችሁ ሳይ በጣም ነበር የማዝነው😢😢😢
    ያሁሉ ፍቅራችው የት ነው ????

  • @BurteeTube-hu3tu
    @BurteeTube-hu3tu 3 หลายเดือนก่อน +12

    😢maafi heluu kophatii gatee winaa osoo dhukubuu meree biraa jirtuu😢😢😢🎉🎉

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🎉ደስስ ይላል ዊና እህትህን እየተጎዳች ነው ፍቅር ይደርሳል ከእትህ ጎን መሆን ኣለብህ

  • @MasaratMasarat-i9i
    @MasaratMasarat-i9i 3 หลายเดือนก่อน +4

    Yene wudochi setamru iko fetari ayileyachu ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዊናየ አይዞህ በርታ ወድሜ ይች አለም እዲህ ናት ዊና ሄሉን አትራቃት ወድም እና እህት ናችሁ መወለድ ቃቃ ነው ሰው ያስፈልጋታል ሄሉየ አላህ አፋያሺን ይመልስልሺ

  • @eexx6622
    @eexx6622 3 หลายเดือนก่อน

    ወዲማችን በርታ አይዞህ ሁሉም ያልፋን ጀግና እና ጠንካራ ነህ ከሂሉ ጎን ሁን አትራቃት

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዊናየ የኔውድ ወድም በርታለን ካተ ቡዙ እጠብቃለን ጉዞ ወደፊት❤❤❤❤

  • @GenetMerkebu-n6e
    @GenetMerkebu-n6e 3 หลายเดือนก่อน

    ዊናየ አይዞህ....እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው ....ሁሉም ለበጎ ነው ነገ የተሻለ ይሆናል

  • @Zafumarr
    @Zafumarr 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወንድም አለም እግዚአብሔር ያግዝህ ሁሉም ያልፋል ማያልፍ ነገር የለም ❤

  • @NicePhobe
    @NicePhobe 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዊናዬ ሁሉም ለበጎ ነዉ😢 ትናንትና ዛሬን ሳይሆን ነገን በተስፋ የነገዉን ቀን ብሩህ እንዲሆንልህ እመቤቴ ትርዳህ🙏እንካን ደና መጣህ❤❤

  • @NoorchannelTube
    @NoorchannelTube 3 หลายเดือนก่อน +8

    እንካን ሰላም ማጠህ እሰኪ የዊና ቤተሰብ የሰዉ ደሰታህ የሚያሰደሰታቹሁ 100 k አሰገቡኛ መዳሜ ሀገሬ ለታሳፈረኛ ነዉ😢

  • @YamtabkagheAytaghem
    @YamtabkagheAytaghem 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም ደህና ሁንልን ዊናዬ የኔ መልካም ወድም❤❤❤❤❤❤

  • @Ab_ፋፍ_Grace_ኤቢ_ፋፍ_ግሬስ
    @Ab_ፋፍ_Grace_ኤቢ_ፋፍ_ግሬስ 3 หลายเดือนก่อน +18

    ዊና እንኳን ተመለስክልን 👍

  • @ሱዛን-pp5qf
    @ሱዛን-pp5qf 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረዊና ሄሉን 😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ ወላሂ ካተጋስትሆን ነወ የሚያምርባት አላህያበርታችሁ ምርጥ ሚስት ምርጥጓደኝአለህ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @abdelahhusen-em1oq
    @abdelahhusen-em1oq 3 หลายเดือนก่อน

    ዊና ሳታይ. እንዳታልፍ. ለምን. እነማርክን. እነደድሮዉ አብራችሁ. ግዜ. አታሳልፉም እረደሀለሁ ግን ለምን እሄሉስ ጋር አትሄድም መልስ. እፈልጋለሁ ሄሉ. በጣም ታሳዝነኛለች. ሴት ናት. ሴት. እና. ወንድ. አንድ አይደለም ለሴት ይከብዳል

  • @Lemi-channel1
    @Lemi-channel1 3 หลายเดือนก่อน +18

    ክርስትያኖች በእመብርሃን መሱሉሞች በኣለህ ዪሁናቹ ሳትደምሩኝ እዳታሉፉ ከፍቶኛል😢🙏🙏

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግነ ሰዉ የሄሉ ጀግነ ዎንዲም ጉዞ ወደ ፈት ዊነዬ ሁሉም የልፈል ሄሉንም ጠንከረ እንዲትሆን ከጎኖ ሁን

  • @ToybaT_qv9zo
    @ToybaT_qv9zo 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዊናየ ስለተመለስክልን ደስ ብሎናል ወንድማችን የሔሉ ጋሻ መከታ ከጎኗ ሑን ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዊናዬ አብሽር ጠንክረህ እህትህም አጠክራት ከጎና ሁን❤❤❤❤❤

  • @meronberhanu4152
    @meronberhanu4152 3 หลายเดือนก่อน

    Bertaa wandime ❤❤ aizoki gin kaa heluu gonii ati riqii winayee ❤❤wandimee

  • @HulsinHulsin
    @HulsinHulsin 3 หลายเดือนก่อน

    Wenaia wede wandeme tafakebenen zalameke yebeza wandema❤❤❤❤

  • @SalamSaalam-wk6wc
    @SalamSaalam-wk6wc 3 หลายเดือนก่อน +13

    ውይና ግን በዚን ሰአት ከእትጎን መሆን ነበረብ ኤሉዬ በጣም ታዛዝን አለች

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 3 หลายเดือนก่อน

      ወንድሟ አደለም ውዴ😢😢😢

    • @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
      @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@SSenaytgonderwa ባይሆንስ መወለድቋንቋነው አብረውበልተውጠጥተው የለ ብቻየሴትልጅፈተናብዙነው ሄሉየም ፈጣሪ ይርዳትእህህህ እደብቸኝነት አድካሚበሽታየለም

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@SSenaytgonderwaእ። በናት ብቻ አደል የማይገናኙት አባታቸዉ አድ አደል ማልት ባባት ታልተገናኘ ኙ አባታቸዉ ዝብሎ ነዉ ያሳደጋቸዉ የምር። መልሽልኝ ባባትም ታልተገናኙ አሳዘኑኝ እፍፍፍፍፍፍፍ

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc 3 หลายเดือนก่อน

      አወ አይገናኙም 😢​@@محمدمحد-ف2م

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 3 หลายเดือนก่อน

      @@LpppHjj-bj2cc ባባትም እዴት ከሁሉም ታልተገናኝ ይሄን ያህልአመት ባድ ይገርማል ወላሂ አሳዘኑኝ

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 3 หลายเดือนก่อน

    ዊናዬ የኔ ውንድም እንኳን በስለም መጣህ ደስ ብሎኛል ጌታ የኔ ምርጣ ስው መልካም ስው ሁሉችም እውድለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢ሁሉም ያልፍል ይስተካከላል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አለ

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 3 หลายเดือนก่อน

    Weyna berta bewnte demo hiwote btame wata wede alew gene mtew albhe eshe berito ❤❤❤

  • @رحمه-ث4ق
    @رحمه-ث4ق 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዊናየ የኔ አባት አይዞክ እማያልፍ ነገር የለም በርታልኝ ሂሉየንም ከጎኗ ሁኑላት 😢😢😢

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube 3 หลายเดือนก่อน

    ዊናዬ ወንድማችን በርታልን አንዳንድ ጊዜ ሕይወት እኛ እንዳሰብነው አይሆንም እናም እግዚአብሔር ለሁሉም መንገድ አለው እና ጠንቅር ነገህን እያሰብቅ እኛ የስደት እህቶችህ ከጐንህ ነን እና ደግሞ ሄሉዬን አደራ😢❤❤❤❤🙏❤❤❤

  • @Ggg-y2u8s
    @Ggg-y2u8s 3 หลายเดือนก่อน +14

    ዊናዪ። የኔውዲ። ወዲም ያተናየሄሉን። ደስታያሳዪኝ

  • @AynlemC
    @AynlemC 3 หลายเดือนก่อน

    Yene wondime ayizo Berta hulmu yalfali egiziyhbre yasalifali ATI cenqi❤❤❤❤

  • @MhretMhret-dy5ym
    @MhretMhret-dy5ym 3 หลายเดือนก่อน

    ዊና በርታ ሁሉም ለበጎ ነዉ ድግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @علح.عل
    @علح.عل 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዊና አስተዋይ ሰው አይዞህ ጠንክር ሁሉም ያልፋል በርታ ሚስኪን አይዞህ

  • @SamriiSam-w3f
    @SamriiSam-w3f 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዊናየ በርታ ጠንካራ ሁን እግዚአብሔር አምላክ ካተጋ ከሄሉም ጋ ይሁን 🎉🎉🎉🎉🎉ስለተመለስክ ደስ ብሎናል

  • @Yerayawa7y
    @Yerayawa7y 3 หลายเดือนก่อน

    አንተም ሄሉየም ታሳዝኑኛላችሁ ፈጣሪ ያግዛችሁ ዊናየ አይዞን😢❤

  • @Mileni-Hamed
    @Mileni-Hamed 3 หลายเดือนก่อน +17

    Winaዬ ከ ሄሉዬ ጋ ኛ እባክህ 😭😭

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዊናየ ከሄሉ ጎንሁንላት ታሥፈልጋት አለህ እሽ መወለድቃቃነውበርቱ ሁላችሁም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሁሉምነገርለበጎነው ያልፋልእሽመታገሥነውእሽ😢😢😢😢😢

  • @MartaAbay-j8d
    @MartaAbay-j8d 3 หลายเดือนก่อน

    ዊናታ,ጠንከረህስራ,ሌላውንሀሳብ,ለፈጣሪ,ማንም,ደስተኛ,የለም,ሁሉም,ያልፋል

  • @SsS-vg9pv
    @SsS-vg9pv 3 หลายเดือนก่อน

    እፍፍ አይዞህልን ዊናየ ፈተናን በቃ ይበላችሁ❤❤❤

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 3 หลายเดือนก่อน +6

    ደስ ከሚሉት የደስታ ጊዜዎች
    ሰው ማድረግ አይችልም ብለው
    የሚያስቡትን ነገር ማድረግ
    የቻልክባት ጊዜ ናት ።
    በቀጣይ ከሄሉዬ ጋር ናልን😢

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ,በቅንነት😅

  • @መዲነኝወሎየዋ-ከ2ጸ
    @መዲነኝወሎየዋ-ከ2ጸ 3 หลายเดือนก่อน

    ዊና የዋሁ ገራገሩ አይዞህ ጠክር ከሄሉ ጎን ሁንላት

  • @ከሁሉምነፃ
    @ከሁሉምነፃ 3 หลายเดือนก่อน +11

    ረዊናበፈጠረህ ከሄሉ ጎንሁንላት እባክህ አብሮአደግህ እህትህናት የሴትሴት የማያክላት ሴትነች 😢💔

    • @Lemi-channel1
      @Lemi-channel1 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም😢 ደምርኝ የኔ ቅን

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 3 หลายเดือนก่อน

      በጠም😢😢😢

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 3 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @ttffzat2988
    @ttffzat2988 3 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ወድም ለበጎነው ያለፋን❤❤❤❤❤❤

  • @KhanKhan-xw1hn
    @KhanKhan-xw1hn 3 หลายเดือนก่อน

    ዊናዩ የኔ መልካም ማርያምን ማነዉ ግን አብልጩ የምወደዉ እንደንየ ለዊና❤❤❤

  • @Bezie605
    @Bezie605 3 หลายเดือนก่อน +1

    በማርያም እናታችን እናፍዝ አግዙን ወደ ሚዲያ አምጡልን ተው ግን ዝም አትበሉን ልጇዋ አረብ ሀገር ነች ልትመልስ ስትል ግን እናቷ ኩላሉቷ መስራት አቆመ ተባለች በድጋሚ አረብ ለመቆየት 2አመት ኮትራት ያዘች ሆኖም ግን የአረብ ሀገር ብር ሚያቅ ያቀቃል እና ባካችሁ እብተባበር

  • @birhankidanu5493
    @birhankidanu5493 3 หลายเดือนก่อน

    ዊናየ የኔ አባት በርታልን ካንተ ብዙ ነገር እንጠቅቃለን የኔ አስተዋይ❤❤❤

  • @AberashiMisitafa-zt2eh
    @AberashiMisitafa-zt2eh 3 หลายเดือนก่อน

    ዊና ማለት ምን ማለት ነዉ የመዳም ሉጇች ኑጉሩኘ ዊናየ አትጨነቀ ሱቦአ ጊባ የኔ ወድም❤❤❤❤❤

  • @TGg-q5c
    @TGg-q5c 3 หลายเดือนก่อน

    ዊናየ የኔ አባትፈጣር ሃሳብህ ሁሉ ያሳካልህ ወንድሜ እና ከሄሉ ጎን ሁን😢😢😢😢

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ሰላም ተመለስክ ዊና ግን ሔሉን አትተዋት ሔሉ አሁን ሰው ያስፈልጋታል አብረሀት ሁን ዊና በማርያም በጣም ስትጨናነቅ ነው የሚያማት ደሞ አትቆይ ከቤተሰቦቿ ጋር አገናኛት 😢😢

    • @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
      @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ 3 หลายเดือนก่อน

      ብቸኝነት ጭቀት ሀሳብበሽታነው ሄሉም ከቤተሰቦቿፈጣሪይቀላቅላት እደትእደምታሳዝነኝ

    • @خديجها-س9ل
      @خديجها-س9ل 3 หลายเดือนก่อน

      @@አልሀምዱሊላህ-ዙዙ አሜን በእውነቱ

  • @Helen-n8e
    @Helen-n8e 3 หลายเดือนก่อน

    ሄሉን ሀትራቃት ዊና ሰው ያስፈልጋታል🥰🙏🙏🙏

  • @zenashe
    @zenashe 3 หลายเดือนก่อน

    Ayzoke wendema berta yemaylfe nger yelam

  • @MuluMulu-d6e
    @MuluMulu-d6e 3 หลายเดือนก่อน

    berataa wandemee hulumi lebego new gen bee mariyami heluyen abertati betami tasazinalchi ewnti yalchibati hunetaa des ayilim benatik hudinaa teyikati duroo sayi honi ahunew mitasefalgati benatik wena😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 3 หลายเดือนก่อน

    ዊናየ የኔምርጥ ሠዉ አይዞህልኝ በርታ ከሄሉ ጋር አዳትለያዩ አደራ😢😢😢

  • @Kokiso-q5q
    @Kokiso-q5q 3 หลายเดือนก่อน

    wnaye❤ayzoki barta hulum nagr🎉 yalfali♥️♥️😍😍😍💗💗♥️♥️🙏 w&y

  • @QwAs-y8o
    @QwAs-y8o 3 หลายเดือนก่อน

    እባክህ ዊናዬ ከሄሉ ጎን ሁን በጣም ነዉ የምታሳዝነዉ አትራቃት😢😢😢😢😢