ማቴዎስ 12 ክፍል ሁለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 55

  • @wedasemaryamzeefrem
    @wedasemaryamzeefrem 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔታ መምህር ነቅዐጥበብ
    * ማቴዎስ ወንጌልን ብዙ ዘመን በጊዜ ቅዳሴ ወንጌል ሲነበብ ሰምተናል
    * በተለያየ ትምህርት ሰምተናል
    ነገር ግን ሊቁ ቀንጨብ አድርገው እንደ ፍንጣቂ ያክል በኦርቶዶክስ ብሎም በጉባኤ ቤት ወንጌልን ክርስቶስን እንዴት አባቶቻችን መስበክ መማር ብቻ ሳይሆን ቃል በቃል እንዴት እንደሚያጣጥሙት ተመልክታችሁዋል??? (ጠአሙ ወተአእምሩ) እንዲል፣፣ የክርስቶስ የትምህርቱን ጠአም
    ከመ ሔር አለ፣፣፣፣የቸርነቱን ጠአም
    አያችሁ ክርስቶስን ቅድስት ቤተክርስቲያን ጠአሙን ቃሉን ስብከቱን አምላክነቱን ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን ህይወትን በእርሱ እንድናገኝ በመምህራን እንዴት እንደምትነግረን??
    ይህን ትምህርት በስደት ያላችሁ ሰዎች እየነዳችሁ በፀጥታ ውስጥ ግዜ ሰታችሁ እንድትሰሙ እመክራለው።
    መምህር ነቅዐጥበብን ተዋህዶ ገዳም ጉባኤ ቤት ነው ቅድስት ቤተክርስቲያን ያስተማረቻቸው አይደል? ነገር ግን ስንት ምዕመን ነው እኒህን እና ሌሎች ሊቃውንትን ግዜ ስተው ሲያስተምሩን ለቅዱስ ቄሉ ግዜ ሰተን እናዳምጣለን ወይ?
    ቅድስት ቤተክርስቲያንን እናውቃታለን ወይ? ይህንን ወንጌል ጨክነን ለመስማት ግዜ ያልሰጠን በውስጥም በውጭም ኦርቶዶክስ ኢየሱስን አትሰብክም እሚለው ቁጥር ይህንን ትምህርት ለመስማት እራሱን ያላስታገሰ ትውልድ ነው።
    በአለ ሰዊትን እንዲህ ሰምተው ያውቃሉ?
    የአዳም የበላትንስ ፍሬ ፍቺ ምስጢሩዋንስ
    አዳም የበላበት ዘመን እለትስ ምክንያትስ ፣ ያውቃሉ?
    ትምህርቱን እስከመጨረሻው ስሙት የ ሀይማኖት ትምህርት በሀይማኖት መዳንንም ይነግረናል።
    በማርዘሜ ይቅርታ ትምህርቱ ነው እንድናገር ያረገኝ።
    የኔታ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጤና በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ልበንጹሐፍጥርሊተእግዚኦ
    @ልበንጹሐፍጥርሊተእግዚኦ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላካችን ፀጋው በዲበ ፀጋው ያድልልን መሉእ እድሜ ከጥዕና ጋር ይስጥልን የኣጎልጉሎት ዘመንህ ይባርክልህ ክቡር መምህራችን።

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን ደህና መጡ ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🌷🌷🌷

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 2 ปีที่แล้ว +1

    _እግዚአብሔር ይመስገን የተዋሕዶ አርበኛ የኛ እቁ መምሕራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ያድልልን አሜን የአገልግሎት ዘመንክ ያራዝምልን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን እኛንም በሰማነው በተማርነው ቅዱስ ቃል እንድንኖርበር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን የማስተዋል ልብ ምንም ይስጠን አሜን አሜን አሜን_

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ኣቤቱ ለመምህራችን እድሜውን እና ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛለውት ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎትን ቃለበረከተን ያሰማልን መምህራችን💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤️

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 2 ปีที่แล้ว +4

    አንደኛነኝ መምህር እንኳን ደና መጡ በረከቱ ይድረሰን ከቅዱሱ ቦታ

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በዝህ ክፋት በምንሰራበት ዘመን እንደዝህ ኣይነት መምህራን ሰለ ሰጠሄን ስምህ የተመሰገን ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ራያብለህና
    @ራያብለህና 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

  • @wedasemaryamzeefrem
    @wedasemaryamzeefrem 2 ปีที่แล้ว +1

    በየኔታ መምህር ነቅዐጥበብ
    ማቴዎስ ወንጌልን እየተማርን ነው ስለዚህ አስቀድመን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን።
    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ትምህርቱን ከስራ በሁዋላ አረፍ ስል ግዜ ሰጥቼ አጣጥመውና በኮመንት እመለሳለው።

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን የቃሉ ባለቤት ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለእይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን ለእርሶም ቃሉን እነድታስተላልፉ ለፈቀደላችሁ ለኛም ሰሚ ልቦናን ማስተዋልን ያድለን አሜን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የእድሜ ዘመንህን ያርዝምልን በጣም ነው የሚደንቅህ

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 2 ปีที่แล้ว

    ,Amen Amen Amen 🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾

  • @netsanetmedia21
    @netsanetmedia21 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር የሰማነዉን በልባችን ይጻፍልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን እደርስወያሉ መምህራን ያብዛልን

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ኣምላካችን ልጆቹ እርሱን እንድመስሉ እውቀትን ይገልፅላቸዋል ለመምህራችን የገለፅክ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ለእኛም ለባሮችህ ግለፅልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @የማርያምህይወትቲዩብ
    @የማርያምህይወትቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ኣምላካችን ለመምህራችን በጉዘውት ሁሉ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትከተለውት በሰላም ያገናኘን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ከዝህ ጉባኤ የምማሩ መኣምናን የታደላቹሁ ናቹሁ

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 2 ปีที่แล้ว

    ሠላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
    መምህራችን ቃልሂወትን ያሰማልን እረዝም እድሜ
    ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፡፡

  • @fgghfhgchdgghh8121
    @fgghfhgchdgghh8121 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን መምህራችን በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ እና በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት የሰማነው በእዚነ ልቦናችን ያሳድርብን ኣንተም ረጅም እድሜ ይስጥልን ኣሜን

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 2 ปีที่แล้ว

    "ምሕረትና መስዋዕት " በጣም ግሩም ማስተዋል የመላበት ትምህርት ነው ።መምህር በእውነት ተናገርክ የሰዎች ክፉ አንደበት ማስተዋል ያልቃኘው ;ትዕግስትን ያጣ ;ከሰው ነፍስ ይልቅ ህግን የጠነቀቀ በሚመስል እውነት ስንቶችን አንገት አስደፍቶ ከማህበረሰቡ እና ከሕይወት ጭምር የለያቸውን አምላክ ይቁጠራቸው። ስለ ዐውደ ምህረታችንም ጉዳይ ያነሳኸው ሐሳብ በጣም ትኩረት ሊሰጥበት የተገባ ጉዳይ ነው ።የጥበብ እና የነፍስ እውቀት ነገር መድረኮቻችን ከራቃቸው ዘመናት ተቆጥረዋል ። አንተ ግን በተማርከውና በተረዳኸው ነገር ፀንተህ ኑርልን እሱን ብቻ አስተምረን እርሱን ብቻ ንገረን ከማን እንደተማርከው አውቀሀልና እኛም ናፍቆታችን ወደ እሱ ማደግ ነው። የምታስተምርለትን አምላክ እስክንመስል እንቸኩላለን እንናፍቃለንም።

  • @efratatube286
    @efratatube286 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር !

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    የመምህራችን ትምህርት ተምሬ መፃሕፍት በምመልከትበት ግዜ ነብሴ ደስ ትሰኛለች

  • @asnakechnegatu7119
    @asnakechnegatu7119 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    በሰላም ካሰባችሁበት ደርሳችሁ ለመመለስ ያብቃችሁ ለእኛም ክበርክቱ ይደርሰን ዘንድ እንለምናለን አሜን

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር በሰላም ይመለሱ

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን መምህራችን

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን እረዥም እድሜን ጤናን ይስጥልን በእውነት ዝልቅ ብሎ በልቦና የሚገባ ትምህረት ጸጋውን ያብዛልን ለኛም ማስተዋልን ይስጠን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን ለአገራችን ሰላምን ይስጥልን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ በረከት ረድኤት ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @elshadayhussen1874
    @elshadayhussen1874 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤❤❤

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 2 ปีที่แล้ว

    አሜን የህይወትን ቃል ያሰማልን

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ::

  • @azeb2686
    @azeb2686 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያስማልን ውዱ መምህራችን❤ አንድ አንተን ሚሊዮን ያድርግልን! እድሜ እና ጤና ከእኛ ከምእመኖችህ ላይ ቀንሶ ላንተ ያድልልን! በብዙ ጥፋት ላይ ያሉ አዳዲሱን ትውልድ አንተ ቆይተህ በትምህርትህ ወደ አምላካችን ቤተመቅደስ መልስልን !!!! እሜን!!! ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @adoniyaadam3010
    @adoniyaadam3010 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለናንተ ይሁን መምህር እንኳን ደህና መጡ

  • @salamasalama2211
    @salamasalama2211 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ajsjsjsjbhhshwj4438
    @ajsjsjsjbhhshwj4438 2 ปีที่แล้ว +1

    Kalehiwet yasemalen

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @alemtarekegn878
    @alemtarekegn878 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መልካም ጉዞ ይሁንልወት በርከትወት ይድረሰን

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @abeladamu5524
    @abeladamu5524 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @kirosbirhan6113
    @kirosbirhan6113 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይዎትያሰማልን

  • @Vermudawerknesh
    @Vermudawerknesh 11 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Memeher Kale Hiwot Yasemalen

  • @zemenayMenegie
    @zemenayMenegie ปีที่แล้ว

    Kale Hiwot Yasemalen Memehir

  • @familytimeyebetesebgize9251
    @familytimeyebetesebgize9251 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwot yasemalin 🙏🙏🙏

  • @surafeltilahunbekele4552
    @surafeltilahunbekele4552 2 ปีที่แล้ว

    AMEN..KALE HIWOT YASEMALEN

  • @ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ
    @ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ 2 ปีที่แล้ว

    MEMHRACHN MEDHANIEALEM TSEGAWN YBZALK KALE HIWET YSEMALN LEGNA MASTEWALUN YSTEN BESELAM TEMELESLN AMEN AMEN AMEN

  • @beminetzerhun3555
    @beminetzerhun3555 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen

  • @elizabettesfaye4714
    @elizabettesfaye4714 2 ปีที่แล้ว

    Ĺememeherachen.kale.hiwot.yasemalen