1400 ሰው ፊት ይቅርታ ጠይቄሃለው | ቀናው ጴንጤ እውነቱን በመመርመር ጉዞ ወደ ቤ/ክ| lidetekal|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 26

  • @FelekechDemuda
    @FelekechDemuda 16 วันที่ผ่านมา +6

    ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ ተመላመሱ ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ የፍቅርን ህይወት እንድትለብሱ ❤❤❤❤❤

  • @zolazabeel4918
    @zolazabeel4918 17 วันที่ผ่านมา +13

    በዚህ ዘመን እንደእናተ አይነቱን ወንድም❤❤❤ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት ድንግል ማርያም ትክበር🎉🎉

  • @SamrawitSamri-s5m
    @SamrawitSamri-s5m 16 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን የሐዲስ ኪዳን ምስክሮች❤❤❤እመብርሃን በምልጃዋ ትርዳችሁ እፁብ ድንቅ ምስክሮች መድሐኒያለም አብዝቶ በእውቀት በጥበብ ግርማ ሞገስን ይስጣችሁ ወድሞቻችን
    ቃለሂወት ያሰማልን ልደተ ቃል!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zolazabeel4918
    @zolazabeel4918 17 วันที่ผ่านมา +10

    ልደታ ቃላት የለኝም ስለእውቀትህና ትህትናህ❤❤❤

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 15 วันที่ผ่านมา +3

    እረ ምን ቃል አለኝ በዚሀ ዘመን ማንም ኦርቶዶክስ እምነትን ቁጭ ብለው ሲሳደብ ለሚውሉት ጴንጤዎች እኛ ኦርቶዶክሶዎች የእግዚአብሔርን ቃል ወንገሉን እንዴት እንደምናስተም እያያችሁ ነው ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ።

  • @FatemaS-t7h
    @FatemaS-t7h 16 วันที่ผ่านมา +6

    ልደትዬ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋህን የአብዛልን እንቁ እየተዋህዶ ልጅ ባርታ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 15 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት ይህ ዘመን ይለያል እናንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @betelhem3501
    @betelhem3501 17 วันที่ผ่านมา +6

    ህይወታችሁ ያሰቀናል በእውነት ለነብሳችሁ እየኖራችሁ ነው በርቱ ወንድሞቼ ❤❤❤

  • @mahlett
    @mahlett 16 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ደሰ ይላል እግዚሠብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏 ልደትሻ ቃለሕወት ያሰማልን በቤቱ ያፀናን

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd 15 วันที่ผ่านมา +2

    AMEN AMEN AMEN EGZIABHER YMESGEN KALEHIWOT YASEMALEN ENATE EMEBETE KIBR LANEXHI YHUNE❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @betelhemseyoumdersso6220
    @betelhemseyoumdersso6220 16 วันที่ผ่านมา +4

    የእግዚአብሔር መንግስት አልተቋረጥም። የአባቶች ፈለግ መከተል የእግዚአብሔር መንግሥት መቀበል ነው።

  • @TuteTute-c5g
    @TuteTute-c5g 17 วันที่ผ่านมา +8

    እናቴ ቤተ ክርስቴያን ክትላንቱ ዛሬ አብዝቼ ውደድኩሽ

  • @edu-t4z
    @edu-t4z 16 วันที่ผ่านมา +2

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GetuAlemu-y8b
    @GetuAlemu-y8b 16 วันที่ผ่านมา +5

    ፕሮቴስታንቶች በመደማመጥ ቢወያዩ ኦርቶዶክስ መልስ አላት።

  • @HannaNigussie
    @HannaNigussie 17 วันที่ผ่านมา +3

    አቤት መታደል እግዚአብሔር ሲሰጥ ያዳላል እንዴት?

  • @eyerusalemamde7461
    @eyerusalemamde7461 16 วันที่ผ่านมา +2

    Amen 🙏🏽

  • @mickeyeshetu8427
    @mickeyeshetu8427 16 วันที่ผ่านมา +2

    Ene egezalew Lidet anagregn be wust 🙏🏿

  • @abeselomabeselom-ic7hq
    @abeselomabeselom-ic7hq 17 วันที่ผ่านมา +4

    ልደታ በርታልን ❤️❤️🎉🎉

  • @KidistDebele-h4v
    @KidistDebele-h4v 16 วันที่ผ่านมา +3

    Betsega bemoges nurulin yihe ewketachu ayiwesedibachu bebetu yatsinachu❤❤❤ eskezare gin yet neberachu?

  • @SebkeberDamene
    @SebkeberDamene 12 วันที่ผ่านมา

    Tebarekilin wendimachin yagelgilot zemenihn yabzalik medanialem❤❤❤❤❤❤⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FelekechDemuda
    @FelekechDemuda 16 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SebleLove-q2x
    @SebleLove-q2x 17 วันที่ผ่านมา +3

    💒💒💒

  • @zolazabeel4918
    @zolazabeel4918 17 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤

  • @صالحالمطرفي-ق2و
    @صالحالمطرفي-ق2و 17 วันที่ผ่านมา +2

    Elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll temesgn ledet👑👑👑💪💪💪💪❤❤❤❤