Netsanet Melesse- Hulun Teche(ሁሉን ትቼ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 34

  • @alazarseyoum7359
    @alazarseyoum7359 ปีที่แล้ว

    ነፂ የሁልጊዜ ምርጥ ዘፋኝ የማትጠገብ፣የማትሰለች፣እንደ ወይን እያደረች የምትጣፍጥ።
    በተለይ ደግሞ ይህን ዘፈን ስወደው።የመጀመሪያ ከዋያልስ ባንድ ጋር የሰራችውን ስንት አመት እንደፈለኩት ለማግኘት፣ልፋት ከንቱ ሆነ እንጂ ነገሩ!

  • @ruthhaile1242
    @ruthhaile1242 5 ปีที่แล้ว +6

    በኛም ዘመን ድምቀት ስለሆንሽን እናመሰግናለን ነፂ💜

  • @ሰሎሜቢሻው
    @ሰሎሜቢሻው 3 ปีที่แล้ว +3

    ነጺ ማር ሁሌም ሙዚቃወችሽ አይሰለቹም

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 ปีที่แล้ว

    ነፅዬ በትዝታ ወደአዲስ አበባ ወሰድሽኝ ያ ወርቃማ ዘመን ጌታ አገራችን ይጠብቃት🙏

  • @agyemariyam6725
    @agyemariyam6725 6 ปีที่แล้ว +7

    እለት ከእለት ሳለዳምጠው ውዬ አለውቅም ውድድ ነፅዬ
    አይኖቼ እያዩ እኔ አንተን አልተውም
    ፍቅር ከአንተ ሌላ ለልቤ አይገባውም

  • @jefjefjef269
    @jefjefjef269 5 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ዘፈኑን ስሠማ በሀሳብ እመሠጣለሁ

  • @mikaeltewodros2438
    @mikaeltewodros2438 3 ปีที่แล้ว +5

    her smoky voice gets me every time

  • @berhanebereket1709
    @berhanebereket1709 ปีที่แล้ว +1

    Just amazing

  • @endalkachewtaye2880
    @endalkachewtaye2880 2 ปีที่แล้ว

    የማይጠገብ .... የማይሰለች ምርጥ ስራ ነጺ አክብሮቴ ይድረስሽ

  • @ETHIOPIANISM13
    @ETHIOPIANISM13 3 ปีที่แล้ว +3

    ግሩም ዘፈን ላደምጥሽ እፈልግ ነበር ተገኘሽ 🎼

  • @hilinaaddisu3082
    @hilinaaddisu3082 ปีที่แล้ว +1

    My favorite music ever

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r 8 หลายเดือนก่อน

    በሁሉም መልኩ ብመርረምረው - በሳል ሙዚቃ ነው ... እና ምርጥ :: ግን ኪሊፕ የተበላሽበት ... ማይኩን መከተል ነው ....

  • @meseretgima7118
    @meseretgima7118 7 ปีที่แล้ว

    ነጺዬ ምርጥ ነሽ ሁሌም 😍

    • @NetsanetMelesse
      @NetsanetMelesse  7 ปีที่แล้ว +1

      +Meseret Gima አመሰግናለሁ

  • @selinaaja5639
    @selinaaja5639 3 ปีที่แล้ว +1

    Ke hulum zefensh 1gna
    Yne fkr swedsh 2020 eyesemawt nw bkn bkn mechem ayselechgnm 🥰
    Stewegn altewh ene Newr alak 😥Bekame lbsh zefneshiwal ngstua tleyalesh

  • @amanuelgetachew2956
    @amanuelgetachew2956 2 ปีที่แล้ว +1

    Old is gold

  • @Destatemesgen-n8x
    @Destatemesgen-n8x 4 หลายเดือนก่อน

    Ena achin bicha newu emisemawu❤❤❤❤❤

  • @Aabb-cp9jt
    @Aabb-cp9jt ปีที่แล้ว

    ክብር ነፃነት

  • @JonasAlex-xf2ue
    @JonasAlex-xf2ue 11 หลายเดือนก่อน +1

    0:06 🎉🎉🎉🎉

  • @kokokoko-jn4xv
    @kokokoko-jn4xv 6 ปีที่แล้ว +2

    Netsi love love love

  • @nanudoti3976
    @nanudoti3976 5 ปีที่แล้ว

    Betam betam

  • @mohammedmohammod4147
    @mohammedmohammod4147 2 ปีที่แล้ว

    Uffff edat edamiwadehi yane miret

  • @mekidestefera4121
    @mekidestefera4121 5 ปีที่แล้ว

    ማር እኮ ነሸ

  • @yegof21
    @yegof21 7 ปีที่แล้ว

    best music

  • @ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ
    @ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ 7 ปีที่แล้ว

    ነጹ እኔ ያንቺ አድማጭ ነኝ

    • @NetsanetMelesse
      @NetsanetMelesse  7 ปีที่แล้ว

      +እኔ ነኝ ልጁ ከልብ አመሰግናለው

  • @muniethiopiayawe5002
    @muniethiopiayawe5002 5 ปีที่แล้ว

    Batama batama naw mawdasha nurelanga

  • @SisayWoldegebriel
    @SisayWoldegebriel ปีที่แล้ว

    Neti I love you 4:23

  • @tesfashemalise988
    @tesfashemalise988 3 ปีที่แล้ว

    Sewdsh ko my freedom

  • @merybc9777
    @merybc9777 3 ปีที่แล้ว

    Jiî

  • @mariayama
    @mariayama 2 ปีที่แล้ว

    Ppo

  • @netsanettekeste4086
    @netsanettekeste4086 3 ปีที่แล้ว

    💝

  • @Destatemesgen-n8x
    @Destatemesgen-n8x 4 หลายเดือนก่อน

    Ena achin bicha newu emisemawu❤❤❤❤❤