ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጤና ይስጥልኝ ወዳጆቼ! ይሄንን ሀገር በቀል የወንጀል ምርመራ ታሪክ ከወደዳችሁት ፣ አንድ ሌላ ትርጉም የወንጀል ምርመራ ታሪክ ልጋብዛችሁ፡ th-cam.com/video/7B3gn3j7zOs/w-d-xo.html
?፡😊?፡?፡?፡
Nice Narationn
Hulem asdenaki asterarek naw tolo tolo ena konjo konjo tereka betley ye tergum sera beteseralen dess yilegnal bertalen thanks alot yemalegegnachawun metsehaf asdemetken
Endet endemwedih atawkim ❤❤❤
እናመሰግናለን ወንድማችን የትረካ ምርጫህ በጣም ይመቻል በዚህ አተራረክህ ረጃጅም ትረካዎችና ሙሉ መፅሃፍ ብትተርክልን..
አመሰግናለሁ! 🙏🏾 እሺ እሰራለሁ። እንደሰው በምድር እንደዓሳ በባህር ካላዳመጥክ ይሄዉ ሙሉ ክፍል (7 ሰዓት አካባቢ ነዉ)th-cam.com/play/PLjgP_I22m40F-WwD_dfoz297hWv37jaTQ.html
ተራኪያችን ግን በርታልን:: እናመሰግናለን ::
Lovely❤
እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል
Thank u that was good
እናመሰግናለን
የትረካዉ ሀሳብ ጥሩ ቢሆንም ክብር ይግባት እና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ግን የቅዱስ ዮሴፍ ሚስት አይደለችም እንደዚህ አይነት ምሳሌ መጠቀም አግባብ አይደለም ፤፤
ልክ ነዉ። ነገር ግን ይሄንን ንፅፅር ያደረገዉ ባለታሪክ በማህበረሰቡ በመጥፎ ስነምግባሩ የሚታወቅ ሰዉ ነዉ። ስለዚህ ይሄንን ሀሳብ ማስተላለፍ የአጠቃላይ ታሪኩ አላማ (አቋም) አይደለም። አሉታዊ ማንነት ያላቸዉ ገፀባህርያት የሚናገሩት ነገር አብዛኛዉን ጊዜ ስህተት የሆነ አስተሳሰብ እና በደራሲዉ/በታሪኩ የማይደገፍ ነዉ።
PP@@tirekatube
P
Ena yeman mist nat? Yosef mesliogni?
ትረካው ድንቅ ነው አውጫጪውም ሆነ የፖሊሱ ብልህነት :: ግና እጅግ የተሳሳትነው ይሄን ፅሁፍ የፃፈው እርግጠኛ ነኝ የኦርቶዶክስ እምንት ተከታይ አይደለም:: የመቤታችንን ክብር( የዮሴፍ ሚስት ብሎ ማላገጫ ባለጌ ነው) የአምላክን እናትን ለፅሁፍ ማሟሟቂያ ማድረጉ በጣም ነውር ነው:: ተራኪያችን ለወደፊት እንዲህ ያለን ፁሁፍ በተለይ ሀይማኖትን ምሳሌ ካለው ብትተወው ይሻላል :: ሌላ ስንት አለ አይደል?????
የሚገርም ትረካ ነው በተለያየ ጉዳይ ላይ ለአውጫጭኝ የተሰየሙ ሽማግሌዎች ለህሊናቸው ባላመፍረዳቸው በፍርዱ መዛባት ምክንያት ለሚጎዳው ወገን ከፈጣሪ በላይ ፈራጅ አንደሌለ ቀድመው ቢያውቁ ኖሮ ባላደረጉትም ነበር ብዬ ማሰቤ ፋታ ይሰጠኝ ይሆን?
የሰው ልጅ የስልጣን / የፍርድ ቦታ ሲቀመጥ አናሳ ፈጣሪ የሆነ ይመስለዋል። ፈጣሪን መፍራትንም ይዘነጋል። "ልብ ቢኖራትማ..." እንዳለው ነው ፣ ፈጣሪን ቢፈሩማ ኖሮ...
This doesn't tell about the traditional awchachign it is a mixture of detective and awchachign
ከማይጫን አህያ እርግጫ እና ፋንድያ ከ እብድ ውሻ ንክሻ እንጂ ደህና ነገር አንጠብቅም
ጤና ይስጥልኝ ወዳጆቼ! ይሄንን ሀገር በቀል የወንጀል ምርመራ ታሪክ ከወደዳችሁት ፣ አንድ ሌላ ትርጉም የወንጀል ምርመራ ታሪክ ልጋብዛችሁ፡ th-cam.com/video/7B3gn3j7zOs/w-d-xo.html
?፡😊?፡?፡?፡
Nice Narationn
Hulem asdenaki asterarek naw tolo tolo ena konjo konjo tereka betley ye tergum sera beteseralen dess yilegnal bertalen thanks alot yemalegegnachawun metsehaf asdemetken
Endet endemwedih atawkim ❤❤❤
እናመሰግናለን ወንድማችን የትረካ ምርጫህ በጣም ይመቻል በዚህ አተራረክህ ረጃጅም ትረካዎችና ሙሉ መፅሃፍ ብትተርክልን..
አመሰግናለሁ! 🙏🏾 እሺ እሰራለሁ። እንደሰው በምድር እንደዓሳ በባህር ካላዳመጥክ ይሄዉ ሙሉ ክፍል (7 ሰዓት አካባቢ ነዉ)
th-cam.com/play/PLjgP_I22m40F-WwD_dfoz297hWv37jaTQ.html
ተራኪያችን ግን በርታልን:: እናመሰግናለን ::
Lovely❤
እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል
Thank u that was good
እናመሰግናለን
የትረካዉ ሀሳብ ጥሩ ቢሆንም ክብር ይግባት እና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ግን የቅዱስ ዮሴፍ ሚስት አይደለችም እንደዚህ አይነት ምሳሌ መጠቀም አግባብ አይደለም ፤፤
ልክ ነዉ። ነገር ግን ይሄንን ንፅፅር ያደረገዉ ባለታሪክ በማህበረሰቡ በመጥፎ ስነምግባሩ የሚታወቅ ሰዉ ነዉ። ስለዚህ ይሄንን ሀሳብ ማስተላለፍ የአጠቃላይ ታሪኩ አላማ (አቋም) አይደለም። አሉታዊ ማንነት ያላቸዉ ገፀባህርያት የሚናገሩት ነገር አብዛኛዉን ጊዜ ስህተት የሆነ አስተሳሰብ እና በደራሲዉ/በታሪኩ የማይደገፍ ነዉ።
P
P
@@tirekatube
P
Ena yeman mist nat? Yosef mesliogni?
ትረካው ድንቅ ነው አውጫጪውም ሆነ የፖሊሱ ብልህነት ::
ግና እጅግ የተሳሳትነው ይሄን ፅሁፍ የፃፈው እርግጠኛ ነኝ የኦርቶዶክስ እምንት ተከታይ አይደለም:: የመቤታችንን ክብር( የዮሴፍ ሚስት ብሎ ማላገጫ ባለጌ ነው) የአምላክን እናትን ለፅሁፍ ማሟሟቂያ ማድረጉ በጣም ነውር ነው:: ተራኪያችን ለወደፊት እንዲህ ያለን ፁሁፍ በተለይ ሀይማኖትን ምሳሌ ካለው ብትተወው ይሻላል :: ሌላ ስንት አለ አይደል?????