ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአዲስ አበባ ከተማ ከሁሉም ክፍላተ ከተማ ከተወጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ተወካዮች ጋር ያደረጉት ውይይት።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 205

  • @woubshetakafawork8965
    @woubshetakafawork8965 8 หลายเดือนก่อน +8

    "ዳኛው ዝንጀሮ ነው መፋረጃው ገደል
    ከዬት ላይ ተቁሞ
    ይነገራል በደል ?"

  • @MichaelTenaw-xq9mt
    @MichaelTenaw-xq9mt 8 หลายเดือนก่อน +11

    አንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ የለም የብልግና እከካም ካድሬ ብቻ ነው

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 8 หลายเดือนก่อน +8

    ምድረ ካድሬ

  • @yelmabekle9857
    @yelmabekle9857 8 หลายเดือนก่อน +12

    ማፈር የት ቀረ አገሪቷ ሰላም ሳይኖር የዘር ፖለቲካ እየጦዘ ከአዲሳበባ ወጣ ማለት አይቻልም ሶደሬ ላንጋኖ መሄድ የማይቻልበት

    • @The-righteous-will-prevail
      @The-righteous-will-prevail 8 หลายเดือนก่อน

      Propaganda (ማጋነን ) ጎበዝ ነህ ለምን እራስህን በመለወጥ ላይ አትጎበዝም ❗️ሀገር ሆነ የገዛ ቤትህ በምላስ አይለወጥም አንተ ሰነፍ

  • @RemedanMusa
    @RemedanMusa หลายเดือนก่อน +1

    Big boss abiyy

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 8 หลายเดือนก่อน +2

    #ETHIOPIA AMAHRA SAVE ETHIOPIA AMAHRA MILITARY SAVE FREE JAIL AND PIERSON NOW WHITE HOUSE PM ETHIOPIA

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 8 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም የሚገርመው ሥልጣን ላይ የሚወጡ ገዢዎች ከደርግ ጀምሮ እስከ ዶክተር አቢይ የራሳቸውን ካድሬና በፍርፋሪ የገዟቸውን ከንቱዎች ይሰበስቡና ከአዲስ አባባ ሕዝብ ጋር ተወያዬን ይላሉ እራሳቸው ማንን እንደሰበሰቡ ሆዳቸው እያወቀ እነዚህ ገዢዎች የአዲስአበባን ሕዝብ ሳይሆን የገዛ እራሳቸውን እያታለሉ እራሳቸውን በራሳቸው ያረካሉ አይ ቀልድ አይ ጫወታ አንዱ ካንዱ መማር የማይችሉ ማስተዋላቸውን ያጡ ማስተካከል የሚገባቸውን ማስተካከል ተስኗቸው እራሳቸው ጠፍተው ሀገርንም ያጠፋሉ የቀን ጉዳይ ነው የሚያሰተካክሉትን ማሰተካከል ሽንፈት መስሏቸው ሽንፈት ቀላል ነው ግን ይህ መታበይ ያጠፋል ባካችሁ ባካችሁ ባካቹህ ቆም ብላችሁ አስተውሉ ።

    • @SamsungGalaxy-o6m
      @SamsungGalaxy-o6m 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሏህ ይስጥልን ሌላ ምን ይባላል ። 100/%

    • @alialax4188
      @alialax4188 8 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 8 หลายเดือนก่อน +2

    #ETHIOPIA WAR EACH OTHERS NO AND WAR ERITREA PEOPLES OUT FROM ETHIOPIA COUNTARY LAND NOW TRUE JOB AND FREE JAIL POILITICAN AND journalist AND AMAHR PEOPLES FREE JAIL

  • @kassahuntilahun3401
    @kassahuntilahun3401 8 หลายเดือนก่อน +5

    The same birds fly together,.........mesimat mifeligutin miawora sew sebisibew......ayiiiiiiiiiiiiiiiiii

  • @yelmabekle9857
    @yelmabekle9857 8 หลายเดือนก่อน +13

    ከካድሬ ጋር ተሰብስቦ ካዲሳበባ ህዝብ ጋር ሲባል አያሳፍርም

    • @AbebeTeka-ne4ux
      @AbebeTeka-ne4ux 8 หลายเดือนก่อน +1

      ይህች ተንኮል እንኳን ለኦነግ ለT P L F እንኳን አልጠቀመም

  • @yordanostarkegn275
    @yordanostarkegn275 8 หลายเดือนก่อน +1

    We're
    Bicha
    Nachihu
    Selam.yemitela.yelem

  • @Nigus616
    @Nigus616 8 หลายเดือนก่อน +3

    ተረት ተረት መቼ ነው የሚያቆሙት አቶ ኮሎኔል ሳክስፎን አብይ አህመድ; ፋኖ አሸልሎ እያሸነፈ ነው; እኛም አዲስ አበባዎች ፋኖዎችን እየጠበቅናቸው ነው !!!

  • @tarekegnmelese4704
    @tarekegnmelese4704 8 หลายเดือนก่อน +1

    ድሮን ምሣና እራት የሚያቀርብ መንግሥት

  • @demelashhabite1337
    @demelashhabite1337 8 หลายเดือนก่อน +1

    Really Really all are selected

  • @TshayAgape
    @TshayAgape 7 หลายเดือนก่อน

    AMSEGENALEHU

  • @middatayye8578
    @middatayye8578 8 หลายเดือนก่อน +1

    የቆላፍየልየመሰሉሰሆችእውነትየጠፍባቸውናቸውአምላክፍርይስጥበት ፍጥረት ደምይፍረድአይቀርም

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሕዝብን ጠርቶ እናውቅልሃለን ቢወጣ ፣አናውቅም እንማማርቢበጅ ነበር፣እያስፈራሩ እናንተ ልክ ናችሁ ለመስማት ካልሆነ በስተቀር፣የሕዝብን ፍቅር ለማምጣት በማፈናቀል፣ማፈን፣መግደል ለውጡን ያዘገየው እንጂ አይቀሬ ነው።

  • @karmanoring
    @karmanoring 8 หลายเดือนก่อน +4

    አረመኔ ገዳይ መንግስት እንደውም ፋኖ ትንሽ ቢጠጋ ሁሉም ፋኖን ይቀላቀላል አንድ ካድሬ ማምለጥ አይችልም በሰራው መጠን ይቀጣል ድል ለፋኖ

    • @eilyasgirma8732
      @eilyasgirma8732 8 หลายเดือนก่อน

      መርጦ አልቃሽ

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 8 หลายเดือนก่อน +1

    #ETHIOPIA WORLD LEADER AMAN

  • @Altayedesta573
    @Altayedesta573 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኢኮኖሚይና ሤፌይትይ ለሀገሪቷ የምያሥፈልጉ 1ኛ ነገሮች ናቸው መንግሥት በምዲያ ይቅርታ ለኢትዮጽያ እዝብ መጠየቅ አለበት በአምሥት አመት ውሥጥ ያጠፉትን ጠፋት በሙሉ

  • @abelworku992
    @abelworku992 8 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ነካው ግን የአዲስ ሰው እኔ ምለው የአዲስ ሰው ክልል ለሚፈፀመው ሞት ችግር ወንጀል አይመለከትም ማለት ነው

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 8 หลายเดือนก่อน +1

    Selam Selam Selam Haregereachi Ethiopia 🇪🇹 Yehuni Eritrea 🇪🇹 🇪🇷 Yehuni Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻

  • @HananHanan-oh5pc
    @HananHanan-oh5pc 8 หลายเดือนก่อน +1

    Maferyawoch

  • @abyo6203
    @abyo6203 8 หลายเดือนก่อน +1

    ከአሜሪካ ነዉ እንዴ የመጡት ስለሚሞቱት ስለሚጨፈጨፉት የሚያነሳ ጠፋሳ

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 8 หลายเดือนก่อน +1

    #ETHIOPIA PM AMAN NEW NOW AMAN PM ETHIOPAI COUNTARY LAND NOW TIGRAY REILGON TRUE ETHIOPIA PM AMAN NEW ACCEPT TO LOOKING BY CORIDER TRUE JOB AMAN WORLD LEADER AND ETHIOPIA PRIME MINISTER AMAN NEW Ethiopia WHITE HOSE PM WINS

  • @feedelband205
    @feedelband205 8 หลายเดือนก่อน +1

    ባካችሁ እኔ ዲያብሎሱ የስይጣኖች አለቃ አብይ አህመድ የኦርቶዶክስ ቅዳሴና የእስልምና እዛን ስሰማ ስለሚያስጮህኝ ዝንዬም አረቄ ደጋግማ ብትሰጠኝ ጩህቴን መቀነስ አልቻለችም እባካችሁ ተመካክራችሁ መፍትሄ ፈልጉልኝ ማበዴ ነው ጭሆቴን ለመቀነስ ብዙ መስጊድ ብዙ ቤተ ክርስቲያን በየቀኑ ባሰፈርስም ምንም መፍትሄ አላገኘሁም::

  • @emmazero3023
    @emmazero3023 8 หลายเดือนก่อน +2

    እኛሰላምነዉያጣነዉ😢ከአካባቢወደወደሌላቦጣ😢አልቻልንም😢ሰላምየለም😢

  • @Diredawa-p8w
    @Diredawa-p8w 8 หลายเดือนก่อน

    Long life for our pm::

  • @Debteraw2024
    @Debteraw2024 8 หลายเดือนก่อน

    አለቅላቂዎችን ሰብስቦ እንጭጩ ጠቅላይ ሚኒስቴር ደሕና በዚሕ ሕዝብ ላይ እያላገጠበት ነዉ. ኪኪኪ...ብልፅግና ጠቅላዩን ጨምሮ የደንቆሮዎች ጥርቅም ነዉ. ብልፅግና ብቃቱ ሰዉ መፍጀት ነዉ.

  • @abelworku992
    @abelworku992 8 หลายเดือนก่อน +1

    የመጀመሪያው ን ጥላቻ የሠበከው አንተ ነክ አብይ የአዲስ ሰው ኦሮሞ ጠል ነው ያልከው ግን እኛ አይደለም ባንተ አሳብ እኔ አንተን መምረጤ ወይ ብልፅግና ፓሪቲ አልመርጥም

  • @silimamehrete3936
    @silimamehrete3936 8 หลายเดือนก่อน +2

    የሌባ ሰብሰቢ ነው አፈረም ሀዩማኖት ሰትሌ

  • @MezgebuSerawitu-nq3xb
    @MezgebuSerawitu-nq3xb 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላጣ፣ ቆስጣና ጎመን ተመርቶና ቢትረፈረፍ እንኳ የጤፍን ዋጋ አያወርደውም።

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 8 หลายเดือนก่อน +2

    #ETHIOPIA PM AIBY COURT JAIL NOW SAY GIVE FOOD SALARY BAGET FOOD

  • @selemungebyaw6495
    @selemungebyaw6495 8 หลายเดือนก่อน +1

    መስጊድ፡እና ቤተክርስትያ፡ስለ አፈረሰ ነው።

  • @abelworku992
    @abelworku992 8 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ እራስክና ማንነትን እይ የፈለከውን ስራ ግን ኦሮሞ ጠል አይደለንም መስርያ አናነሳም ካርድ እንጂ ያንተ ዘመዶች መሳሪያ አነሱ አድዋ ያምራል የአዲስ ሰው ከፍሎ ያይዋል እንጂ

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 8 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂የሚቀጥለው ድራማ ደግሞ የትጎራይ ባንዳዎችን ሰብስቦ ትግራይ ከመጡ ጋ ውይይት አደረኩ ይለናል😁😂😂😂

  • @nuradinabdulkadir9415
    @nuradinabdulkadir9415 8 หลายเดือนก่อน

    Ambasaw wandme wadafit🎉🎉🎉❤❤❤

  • @fisht8072
    @fisht8072 8 หลายเดือนก่อน +1

    ልጆን ይዞባት ነው የሚመስለኚ በጢናዋ አይመስለኚም ለምን ታለቅሳለች ታዲያ

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 8 หลายเดือนก่อน +2

    #Ethiopia dupity first no second now ask why to looking gambeller to ooking by somile tigray religion true ETHIOPIA i pm aman new

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 8 หลายเดือนก่อน +1

    #ETHIOPIA PM AMAN NEW ANNOUNCE OUT ETHIOPIA PM ABIY AHMED ALI BIG ISSUSE AND NOW TRUE ISSUE #ETHIOPIA ALIVE ETHIOPIA COUNTRY nationality PEOPLES ALIVE ETHIOPIA NOW ALL ERITREA OUT #ETHIOPIA AMHARA AMARA FREE JAIL AND ETHIOPIA AMARA military SOILDER FREE JAIL TRUE HUMAN RIGHTS AN DEMOCRACY GIVE FOOD SALARY BAGET AND NOW ALL OROMO GOVERNMENT GUILTY AND OROMO PARTY USELESS NOW OROMO AND SOMILE government LEADER DEAD NOW ETHIOPIA capitaL CITY ETHIOPIA AMAHRA language excellent TRUE ETHIOPIA COUNTRY FESTIVALS AND FISTVIELS AND ALL AMAHRA PEOPLES FREE JAIL LANGUCHE intentional PEOPLES ALIVE ETHIOPIA COUNTRY ALIVE ETHIOPIA WINS #ETHIOPIA PROGRESS ETHIOPIA PM AMAN NEW AND AIBY AHMED OUT Ethiopia COUNTARY LAND AND ETHIOPIA PM AIBY OUT FROM ETHIOPIA COUNTRY PEACE TRUE excellent JOB #ETHIOPIA PROGERSE TRUE ETHIOPIA COUNTRY ALIVE PEACE subsisted AMAN NEW PM AMAN NE WETHIOPIA COUNT AND COUNT TRUE Ethiopia COUNTRY BUILDING BY ETHIOPIA BUILDING TRUE JOB #ETHIOPIA COUNTARY ADDISE ABEBA capital CITY ALL Ethiopia NATONILE AND NATIONS AND NATIONAL PEOPLES ALIVE NOW COURT ERITREA EMBASSY OUT ETHIOPIA COUNTRY LAND #ETHIOPIA WATER PUMP MENSE TRUE JOB WORK BY ETHIOPIA COUNTARY JOB NO ERITREA JOB AND NO ERITREA PEOPLES AND NOW PUMP SAY TRUE HYDROELECTRIC E POWER TRUE FINISHED TRUE JOB BY DIFFERENT FREEDOM AND JOB BY ETHIOPIA PM AMAN NEW NOW ABEYE DAM ETHIOPIA COUNTRY DEISPERTYED 8 POWER PROJECT HYDROEELECTRIEC PWOER TRUE JOB NOW FINSHED AND NOW ADD ETHIOPIA COUNTRY ONLY SAY ABIY PM ETHIOPIA COUNTARY ALIVE DIASPORA PEOPLES ERITREA BAD AND INVESTOR ERITREA GUILTY COURT INVESTMENT ERITREA USELESS NOW ALL ERITREA OUT FROM ETHIOPIA COUNTRY LAND . ALL ETHIOPIA COUNTARY HUMAN RIGHTS TRUE Ethiopia PEOPLES AND NOW FACE BOOK TRUE JOB AMAN PM Ethiopia NOW ALL ERITREA PEOPLES ALIVE FACE BOOK GUILTY TALKS BY ETHIOPIA ENEMY NOW ALL WORK MASSMIDA TV NEWS AND WORLD NEWS ALL ERITREA JOB COURT JAIL AND FACE BOOK AND E MAILE COURT ALL ERITREA PEOPLES NO JOB ETHIOPIA COUNTRY LAND NOW ADWA CITY TIGRAY religion TRUE JOB NOW ADWA ETHIOPIA festivals ALIVE ALAWYES ALIVE TRUE OB TRUE GOODS AND excellent JOB ADWA GOOD JOB TRUE ADWA WINS NOW . ETHIOPIA PRIME MINISTER ABIY NOW GIVE FOOD SALARY BAGET FOOD ALL ETHIOPIA PEOPLES AND Ethiopia COUNTRY AMAHR PEOPLES AND AMAHRA NAONILTY PEOPLES ALIVE TRUE FOOD SALARY BAGET AL Ethiopia COUNTRY religion AND STATES AND CITY TRUE ETHIOPIA PM AMAN NEW

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 8 หลายเดือนก่อน

    God bless this wonderful PM

  • @userasd5115
    @userasd5115 8 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንን

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 8 หลายเดือนก่อน

    #ETHIOPIA WORLD LEADER AMAN NEW AND PM ETHIOPIA WINS

  • @news3764
    @news3764 8 หลายเดือนก่อน

    መልካም ንግግር ነው ። ይሄን ሃሳብ የዛሬ 13 ዓመታት አከባቢ አንስተነው ነበር ማን ይስማን ። አሁንም መንግስት በዚህ ላይ ቁርጠኛ ከሆነ መልካም ነው ። ድምፁን ማስተካከል ይቻላል ። የመቃብር ቦታ በተመለከተ መንግስት ለጊዜው በየከተማው የዜጎች ማረፊያ በሚል የሙከራ ቦታዎችን ቢያመቻችልን ስንል እንጠይቃለን።

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 8 หลายเดือนก่อน +1

    የግብስብስ ስብስቦች እንደፈለጋችሁ ዘባርቁ እምትዋረዱበት ቀን እስክትደርስ

  • @user-lm3hv8ne8v
    @user-lm3hv8ne8v 8 หลายเดือนก่อน +1

    ህዝብ ውሽት ውሽት

  • @abelworku992
    @abelworku992 8 หลายเดือนก่อน +1

    እውነቱን ልገርክ አንተ የአዲስ ሰው ሰው ኦሮሞ ጠል ነው ያልከውን አሳብ ካልቀየረክ እኔ ብልፅግናን አልመርጥም ቤትም ንብረትም ብትሠጠኝ ለዚህ ፈጣሪ ምስክሬ ነው እኔ ለብልፅግና የሠራውን አደንቃለሁ ግን አልመርጠውም በተለይ ሄገ መንግቱን ካላሻሻለ አለቀ

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 8 หลายเดือนก่อน +2

    #AMAN GIVE FOOD ETHIOPIA COUNTARY PEOPLES

  • @Bekiab-vz7oz
    @Bekiab-vz7oz 8 หลายเดือนก่อน

    መልካም ሃሳብ እና ስራ የኛ ድረሻ ነው ...?

  • @TshayAgape
    @TshayAgape 7 หลายเดือนก่อน

    YSELAME SWE MHONE TCELALEHE AHUN GEN AYEDLHEM

  • @adanedechassa
    @adanedechassa 8 หลายเดือนก่อน

    ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ውሃ በ15 ቀን አንዴ ነው የሚናገኘው በፊት ግን እንዲህ አልነበረም። የመብራቱ ነገርማ አይነገር። ለማንኛውም እግዚአብሔር እንዳሉት ያድርግልን!

  • @fisht8072
    @fisht8072 8 หลายเดือนก่อน +2

    እነዚህ ናቸው አዲስ አበባ ኖዋሪወች ?? ብረት ምጣድ ላይ የተቆላ ቋንጣ የመሰሉ

  • @nuradinabdulkadir9415
    @nuradinabdulkadir9415 8 หลายเดือนก่อน

    I love you all participants ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 8 หลายเดือนก่อน

    You are right ✅ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tarekegnmelese4704
    @tarekegnmelese4704 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሂትለርም ደጋፊ ነበረው

  • @TshayAgape
    @TshayAgape 7 หลายเดือนก่อน

    MHAMEDE ATERBESHE

  • @enabfanonegn
    @enabfanonegn 8 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ አፋችሁን ዝንብ ነበር ማስገባት

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي 8 หลายเดือนก่อน +1

    መቸነውየዚህሠውድምእሚጠፋውአፈርብላ።ጉድነው።ሌባጠፍቶ።ተሻሻለበይፋሆነነ።የለየትለትለባመሪመጣ።ይችቀቀዳዳዳአባልናትመሠል

  • @Tilakhun
    @Tilakhun 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሽቀባጭ በሙሉ የሚጠየቅ ጥያቄ ጠፍቶ ነው)))

  • @kamilhusan793
    @kamilhusan793 8 หลายเดือนก่อน +2

    በዚህ ውሸትህ ህዝቡ አይታለልም መስሎህ ከሆነ የብልግና ባርቲ የሚባል የፈጠርከው ሰውየ ካልተወገደ የአገራችን ችግር አይፈታም ሰላም የለም ብሎ ነው ህዝብ የሚአምነው አንተም ጭፍራህም በቅርቡ ትወገዳለህ ይኔ አገር ሰላም ይሆናል አንተ ሰውየ እስካለህ ድረስ የኢትዮጵያ መከራና ጦርነት አይጠፍም

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 8 หลายเดือนก่อน

    Well com too Congratulations 🎊 👏🏻 💐 🥳 🙌 🎉🎉🎉

  • @FikaduTadesse-wu4wj
    @FikaduTadesse-wu4wj 8 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ ስለ ኢትዮጵያ ጉዳይ ስትናገሩ አስባችሁ ተናገሩ ::ጓዳችሁን አሁንም የምቀር ነገሮች አለ

  • @helentesfay4158
    @helentesfay4158 8 หลายเดือนก่อน +3

    Wektun eyetebeku waga eyechemeru hizbu mengist lay endimarer yimiyadergutn mengist asfelagiwn erimija biwesd yistekakel neber elalehu

  • @FikaduTadesse-wu4wj
    @FikaduTadesse-wu4wj 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሠዉ ሰላም ባጣበት አገር ሆድና የማባባያ ንግግር አትናገሩ ሆድ አደነ
    ር ባይ ብቻ ዉሸታሞች ሁላ ታሳዝናላችሁ

  • @kelejoco406
    @kelejoco406 8 หลายเดือนก่อน +1

    የዝንጀሮ ዳኛ ¡ ቂቂቂቂቂቂ ሌብነት ጠፍቶ ??? እውነትም ቅዥት

  • @Rest-k7b
    @Rest-k7b 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ddb

  • @AlikamileAfreno
    @AlikamileAfreno 8 หลายเดือนก่อน +1

    አዛንናን ቅዳሴን መንካት ሐገር ከማፍረስ አይተናነስም ለሐሳብ እራሱ መቅረብ የለበትም

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 8 หลายเดือนก่อน +1

    YE HIZB WUYIYIT SAYIHON
    LE PM ABIY AHIMED " YE MISGANA MEDREK" NEW LIBAL YEMIGEBA.
    YE AFKARI BILTSIGNA, YE AFKARI PM ABIY AHIMED SEWOCH TEMERTEN TESEBSIBEW NEW YAYENEW
    YIGERMAL

  • @TshayAgape
    @TshayAgape 7 หลายเดือนก่อน

    MEHAMDE YSELAME SEW MHONE TECELALEHE KALEGEFAHEGN. ATERBESHE

  • @raashimmohammed9875
    @raashimmohammed9875 8 หลายเดือนก่อน +1

    please you are our dear prime minister do not touch khat

  • @MuluZenebe-y3w
    @MuluZenebe-y3w 8 หลายเดือนก่อน +1

    አድር ባዬች

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 8 หลายเดือนก่อน

    God bless you 😘 🙏🏻 ❤ 🙌 ♥ ❤❤❤

  • @silimamehrete3936
    @silimamehrete3936 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሰቅባጨ ነሸ

  • @adgddfdsaa4479
    @adgddfdsaa4479 8 หลายเดือนก่อน +3

    የምን ስብስብ ነው

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m 8 หลายเดือนก่อน +2

    በየትኛው ሚዲያ ነዉ ማንኛውም የአአ ነዋሪዎች ወጣት እኔን ጨምሮ ያለምንም ክራይቴሪያ ማሟያ ዉይይት ያሳተፋችሁ በኢቲቪ በማስነገር ማንኛውም የአአ ነዋሪዎች አላሳተፋችሁም ፌክ ፌክ ከአንድ ችግር ወደ ሌላ ችግሮች ዋናዉን የመፍትሔ አካል ግለሰብም ይሁን ቡድን እስካሁን አላገኛችሁም አልተወያያችሁም ሜይቢ መፍትሔ ሊኖር ይችል ነበር ግን ፈጣሪ በተንኮላችሁ ትክክለኛ ምሁራንና የመፍትሔ አካሎች እናንተጋ እንዳይገናኙ በማይታይ ግርዶ ጋርዶባችኋል።

    • @alialax4188
      @alialax4188 8 หลายเดือนก่อน

      😅😅

    • @SamsungGalaxy-o6m
      @SamsungGalaxy-o6m 8 หลายเดือนก่อน

      @@alialax4188 ነገሮች ካልገባዎ ኢትዮጵያዊ ስለሆኑ ሲስቁ ደስ ይለናል ። ግን ኢትዮጵያውያን እንዲገደሉ እንዲጨቆኑ ለፖለቲካ ዘርና ብሄር እንዲጋጩ ከፈለጉና ማን አለብኝ ፀሎት ቢደረግም ምንም አልሆንም ካሉ ና ከደነፉ ሳቋ ወደ ለቅሶ ትቀየራለች ካልገባዎት ግን ቀን ሲያልፍ ህሊናዎን ይወቅሳሉ ፀፀት ይገባሉ ከትግራይ ጀመረ እስከ ኦረሚያ አማራ ስንቶች ሞቱ ተፈናቀሉ እና ያስደስታል ። ያልቻለ ለምን አይለቅም !

  • @abebechethiopia
    @abebechethiopia 8 หลายเดือนก่อน +1

    አብይእያለምንሠላምአለለ😅😅

  • @AabGeta
    @AabGeta 8 หลายเดือนก่อน +1

    Yedenkoro sibsib!!!!😂😂😂

  • @AbaabooBirraa
    @AbaabooBirraa 8 หลายเดือนก่อน

     ሰላምን፣አንድነትን፣ ብልጽግናን ያመጣል እና ተጠናክሮ መቀጠል አለበት

  • @TshayAgape
    @TshayAgape 7 หลายเดือนก่อน

    HULUME TEYAQY KEGEZIHABEHAR SEW GARE NASAMRE. YECELALE YZEMENACEN MENEGESETE YMINAGER AMELAKE ALEWE

  • @melesewbizuneh2853
    @melesewbizuneh2853 8 หลายเดือนก่อน

    Oh my Goodness sent hodam ale bekachew.

  • @najmuawal2680
    @najmuawal2680 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጊኒባታው ላማኒ ነው ላሳው ነው መጃመራያ ሰውን ዪጋኒብ እንደ ዳቦ ያጣ ሰው ኣላ።

  • @amulove5866
    @amulove5866 8 หลายเดือนก่อน +4

    Abchu alh ytbke abta 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💓💓💓💓💓

  • @AbaabooBirraa
    @AbaabooBirraa 8 หลายเดือนก่อน

     ሰላምና አንድነት ወሳኝ ሚና እንዳለው እናምናለን ።

  • @BlueTgelu
    @BlueTgelu 8 หลายเดือนก่อน +1

    1:23 ሌቦች ሲስተማቸውን ቀይረው ተበራክተዋል

  • @deberabelay4823
    @deberabelay4823 8 หลายเดือนก่อน +1

    ህዝብ በኑሮ ውድነት በርሐብ ይሰቃል አንተ ከነግብርዓበሮች ትዘንጣለህ የአዲስ አበባን ህዝብ ታሰቃያለህ ወንድ ከሆንክ እስኪ ክልል እያል የምትለው አገረ ሂድ አንድ እርምጃ አትራመድም ለምን ሰላም የለም ህዝብ አውቀህ ታስጨርሳለክ በገዛ አገራችን መኖሪያ አሳጣህን እድሜህን ክርስቶስ ያሳጥርልነ ደሞወያኔ ትላለህ አባቱ ነህ መቼ አጣንህ ይድፋክ የንፁሐን ደም መቼም አይቀርም ይጮሐል በሰማይ ቆይ ትንሽ ጊዜ ነው ታገኛታለህ ዘረኛ

  • @rishanaz
    @rishanaz 8 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher yiferdachuhal will no more exist

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 8 หลายเดือนก่อน +1

    አርቲስት አብይ እህመድ አረ ትችላለህ ህም ለሁሉም ጊዜ አለው በውሸት በማደናገር እስከመቼ ትመራለህ ላንተ የ Apartheid አገዛዝ ሰልፍ ስወጣ መዎሌ 😢 ያዎጣሁትን ገንዘብ ክቡርነትዎ ቢያስመልሱልኝ

  • @Fano775
    @Fano775 8 หลายเดือนก่อน +2

    ድራሽህን ያጥፋው ሸለመጥማጥ

  • @ma58929
    @ma58929 8 หลายเดือนก่อน

    በዘርና በጎጥ ተቧድኖ
    ነገር በመጎንጎንና ጠልፎ ለመጣል የሚደረገው ሴራ ክፋትና ምቀኝነት ባይኖሮ ኖሮ በጠ/ሚንስትሩና በከንቲባዋ በሚሰሩትና በታቀዱት ስራዎች የት በደረስን ነበር

  • @animutsolomon-sn6hz
    @animutsolomon-sn6hz 8 หลายเดือนก่อน +1

    Yigermal

  • @abelworku992
    @abelworku992 8 หลายเดือนก่อน

    መንግስት አልነበረንም አለ አድዋ ያየ ሰው ታድሎ የአድዋ ድል የመጣው በመንግትና በህዝብ ነው መንግስት በፊትም አውንም በፊትም ነበር አገሬ ላይ

  • @user-lm3hv8ne8v
    @user-lm3hv8ne8v 8 หลายเดือนก่อน +1

    እብይ መሪ ውሽት ውሽት

  • @najmuawal2680
    @najmuawal2680 8 หลายเดือนก่อน

    Dr አብይ ኣህመድ ኣል እውዳሃላው ኣላህ እስልምናን ዪወፊቂክ ።

    • @karmanoring
      @karmanoring 8 หลายเดือนก่อน +1

      አዝለኋው ዙር አንተም ያው የሱ ተከታይ የ666 አክራሪ ነህ

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 8 หลายเดือนก่อน +1

    ከአአበባ ከሁሉም ክከተሞች ከመጡ የብልፅግና ካድሬዎች/ሆድ አደሮች /ጥቅመኞች በሚለው ይስተካከል !

    • @alialax4188
      @alialax4188 8 หลายเดือนก่อน

      እስሳይ እንኳን 😂😂

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 8 หลายเดือนก่อน

    #ETHIOPIA COUNTARY FIRST AIVE ETHIOPIA COUNTARY NATIONIELITY PEOPLES ALIVE NO TIRBALZEM AND NO FILD MARSILE BERUNE JULA WAR ETHIOPIA AMAHRA PEOPLES AND AMRHA PEOPLES military FANO WAR NO

  • @JcxfJcxfgfghd
    @JcxfJcxfgfghd 8 หลายเดือนก่อน +1

    😁

  • @nuradinabdulkadir9415
    @nuradinabdulkadir9415 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @TshayAgape
    @TshayAgape 7 หลายเดือนก่อน

    FEQER ENEDE EYSUSE

  • @mesafintalmaw2180
    @mesafintalmaw2180 8 หลายเดือนก่อน +2

    Afere belu chinkelatachuhi yibetebet

  • @TshayAgape
    @TshayAgape 7 หลายเดือนก่อน

    MENEGESET KEGZHABEHAR GAR MASETKAKLE YECELALE