ተመስገን የሴት/የወንድ ልጅ አባት እና እናት ልንሆን ነው🥰🥰🥰

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 371

  • @HanaHabteGiorgis-vu1rv
    @HanaHabteGiorgis-vu1rv 3 หลายเดือนก่อน +84

    መልክሽም ውስጥሽም የሚያምር ሴት😍እመቤቴ የሆድሽን በጅርባሽ ታርግልሽ እንኳን ደስ አላችሁ❤

  • @yemaryam-lz5tz
    @yemaryam-lz5tz 3 หลายเดือนก่อน +219

    ልጅ የሚሰጥም የሰጠም እግዚአብሔር እግዚአብሔር ደግሞ በመዝሙር እንጂ በጭፈራ አይከብርም። ደስ ያለው ቢኖር ያመስግን ነው የሚለው

    • @CvgCyx
      @CvgCyx 3 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል

    • @rhamtistore5049
      @rhamtistore5049 3 หลายเดือนก่อน +5

      እውነት ነው መቸስ ህዝብ ሲደነቁር እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን❤

    • @እግዚያብሔርንየማያውቁየእ
      @እግዚያብሔርንየማያውቁየእ 3 หลายเดือนก่อน +5

      በትክክል አስጠላባቸው እኮ😏😏😏😏

    • @massamo4596
      @massamo4596 3 หลายเดือนก่อน

      Tebarekilign ihite beikikil bileshal

    • @massamo4596
      @massamo4596 3 หลายเดือนก่อน +1

      Sitotawun inikebelalen sechiwun gin anamesegnim!belu tetu lichefrum tenesu naw

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 3 หลายเดือนก่อน +21

    ይሔ ውላ ጋጋታ ምንድነው ምናለ ለደሐ ብትረዱበት ሀገራችን ላይ ስንት የተራበ አለ 😊😊😊

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 3 หลายเดือนก่อน +38

    አልሀምዱሊላህ እኔም የወንድ ልጂ እናት ሁኔአለሁ ።የኔፍልቅልቅ አንችም በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ እና ለመሳም አላህ ያብቃሽ።የቀኑለት አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ🎉🎉🎉ወንድም ይሁን ሴት ዋናው ፈጣሪ ጤነኛልጂ ይስጣችሁ።

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 3 หลายเดือนก่อน +18

    አሏህ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ ከምንም በላይ ጤና ነዉ ተደስታችሁ የምናይበት ቀን ቅርብ ይሁን

  • @lilibe-i1d
    @lilibe-i1d 3 หลายเดือนก่อน +12

    ማን መራጭ አደረጋችሁ በሱ ስራ የመጣው ይምጣ ሁሉም የሱ ስራ ዋናው ጤነኛ እና አባት እናት የሚታዘዝ ሀገሩን ጠቃሚ ፈሪሀ እግዚያቢሔር ያደረበት ልጅ ይስጠን ነው የሚባለው 'እመቤቴ ትቅረብሽ እህት እወዳችኋለሁ💚💛❤️

  • @emmanuel57
    @emmanuel57 3 หลายเดือนก่อน +35

    በህይወቴ የሰው ልጅ ደስታ ደስ ያሰኘኛል። ከሚስቁ ጋራ አስቃለው ከሚከፉት ጋር ይከፋኛል እና እንኳን ደስ ያላችሁ እመቤቴ ተቀርብሽ ዘፈኑ ግን ቢቀር ባይ ነኝ በመዝሙር የሰጠው እግዚአብሔር ብታመሰግኑት ደስ ይላል

    • @DastaBashir
      @DastaBashir 3 หลายเดือนก่อน

      ልክ እንደኔ በፊልም አልቅሼ በሪያሊቲዉ አልቅሼ ሲደሰቱ ተደስቼ 😂😂 እምገርም እኮነኝ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 3 หลายเดือนก่อน +12

    ሼፍ 😂😂😂አልተቻለም አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ ማርዬ

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi 3 หลายเดือนก่อน +7

    ሰላም ኪሩ ቤቲ እንዴት ናቹ በቅድሚያ እመቤቴ በሰላም ትቅረብሽ ግን በሰበብ አስባቡ መደገስ ልክ ነው ብዬ አላስብም ደሞ የፈለገው ቢሆን መቀበላቹ አይቀርም የድግሱ ትርም ጥቅሙ አልገባኝም ዋናው ጤነኛ ልጅ ስጠኝ ብላቹ ፈጣሪን መለመን የተሻለ ነው ብዬ አስባለው ስንት የተቸገሩ ወገኖች አሉ ለነሱ የደገሳቹበት ብር ህይወታቸ ላይ ለውጥ ማምጣት ይችል ይሆናልና ነገሮችን ቆም ብለን ብናስብ እላለው ደሞ በጣም የቅርብ ጊዜ ከፈረንጆች የኮረጅነው ነገር ነው

  • @EmebetTsegaw-p4d
    @EmebetTsegaw-p4d 3 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ሣቂታ ጤናማና የምታቅፊው የምስሚው ልጅ እግዜያብሔር ይስጥሽ ወልደሽ ለመሣም ያብቃሽ

  • @عاااوالهنل
    @عاااوالهنل 3 หลายเดือนก่อน +11

    ምናለ ለደሀ ብሰጡት የዚህን ያህል ድግስ ፆታ ለማወቅ😢😢😢😢

    • @SoniyaTesfye
      @SoniyaTesfye 3 หลายเดือนก่อน

      ድሀ ሁሌም አሉ
      ለድሀ ለመስጠት አንቺ ቀዳሚ ሁኚ እስቲ

    • @عاااوالهنل
      @عاااوالهنل 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@SoniyaTesfye አለመስጠቴን የት አየሽ መጀመሪያ ስለማታቂው ሰው እርግጠኛ ሆነሽ አታውሪ አለቅላቂ

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 3 หลายเดือนก่อน +31

    ሴት ናት በእርግጠኝነት😊 በሰላም ሁለት ታድርግሽ እመብርሀን
    ሴት ነበር ግምቴ ብቻ ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ በሰላም ለማቀፍ ያብቃሽ ❤🎉

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እህት እመብርሀን በሰላም ትፍታሽ የኔ ውድ እናንተ የልጂ አዋቂዎች እንኳን ለዚ አበቃችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @ስለአደረክልኝምስለአላደረ
    @ስለአደረክልኝምስለአላደረ 3 หลายเดือนก่อน +58

    ይኀን ቤቢ ሻወር የሚባል ነገር እንደ እኔ የሚጠላዉ ሰዉ አለ ኧር ተዉ ሴትች ግን ባህላችነን እንምሰል😢😢😢በልጅ የባረከነን አምላካችንን በማመስገን ፈንታ ምንድን ነው የባአድ ናፋቂ መሆን 😢😢

    • @nuhamintadese7231
      @nuhamintadese7231 3 หลายเดือนก่อน

      ሁሉም ነገር ብር ሆኖ ቀረ እግዚአብሔር አምላክ በየት ይቅር ይበለን ሽምግልና ድግስ እርግዝና ድግስ ክርስትና ው ድግስ ሁሉም ነገር ከሃይማኖት የወጣ እናቶቻችን ሽፍንፍን ብለው ኖረው ያሁኑ ግን ምጣት ነው የሚመጡብን

    • @MadinhRr
      @MadinhRr 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኒ ይሔንነገር ያየሁትም የሰማሁትም በሚዲያነው ግን ምንዲነው ጥቅሙ ምንእንዳያረግነው ደስአይለኝም ወላ

    • @marituawoke7204
      @marituawoke7204 3 หลายเดือนก่อน

      አይገርምህም ቤቢ ሻወሩማ ገና ነው መሰለኝ ይሄኛው ፆታ ለማወቅ ነው

    • @ስለአደረክልኝምስለአላደረ
      @ስለአደረክልኝምስለአላደረ 3 หลายเดือนก่อน

      @@nuhamintadese7231 በጣም ማርያምን 😭😭😭 ይኀን ድግስ ነዲያንን ቢመግበት እንደት ከእግዚአብሔር ጋር በታረቅን😭

    • @ስለአደረክልኝምስለአላደረ
      @ስለአደረክልኝምስለአላደረ 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@MadinhRr ምንም ጥቅም የለዉም ትዉልድ የዉጭ ናፋቂ እንድሆን ከማድረግ ዉጪ ከጥቂት አመታት በኋላ መጣ እንጂ እናቶቻችንም አያዉቁትም

  • @ቤተልሔም
    @ቤተልሔም 3 หลายเดือนก่อน +4

    ድንግል ማርያም ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ ❤❤🎉🎉🎉

  • @Amharawit21
    @Amharawit21 3 หลายเดือนก่อน +6

    እመብርሀን ትዳብስሽ የኔ ፍልቅልቅ😊😊😊😊😊😊😊😊😊ያገሬ ልጅ የኔ ደርባባ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hilina-g3l
    @hilina-g3l 3 หลายเดือนก่อน +6

    ቤቲየ የወሎዋ ንግስ እመብርሀን ትቅረብሺ❤❤❤

  • @እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
    @እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ 3 หลายเดือนก่อน +3

    የምወዳቹ እማምላክ በሰላም ትፍታሽ የሚሳመውን ጠነኛውን ልጅ አምላክ ይስጣቹ❤❤🎉

  • @AaAa-lr9dv
    @AaAa-lr9dv 3 หลายเดือนก่อน

    ይሕ ምን አይነት ስራት ነዉ ልጂ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ እግዚአብሔርን ማመስገን አለበችሁ በመዝሙር ።ትታስጠሉ ሞልቃቃ ነገር ነሽ ሁለየም ታይሽ እግዚአብሔር ሁሉ አረጎሽ አረቲ ነዉ የምለብሽዉ ፀጎረሽ አረቲ ጥፍረሽ አረቲ 😢😢😢

  • @belainesshi
    @belainesshi 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር በሠላም ያገላግልሺ እመቤቴ ትቅረብሺ የኔ ሻንድሻ❤❤❤❤❤❤❤

  • @እናትዬአናጺዋ
    @እናትዬአናጺዋ 3 หลายเดือนก่อน

    የአጥርዋ ወፍ ሳትሰማሽ እመቤቴ ትቅረብሽ እንድንችል ቆንጆ ፍልቅልቅ ሴት ልጅ ትሁንላችሁ አሜን።❤❤❤

  • @TsehaySete
    @TsehaySete 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤እከከየ ህወትየ እሼ ክሩቤል የአንተልጂነዉ ዛሬነዉ የገባኝ እንኳን አያት ሆናችሁ❤❤❤❤❤

  • @asnehilu6407
    @asnehilu6407 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ እመቤቴ ትቅረብሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኮን ደስ አላችሁ ውዶች እመብርሀን ሁለት ታድርግሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mixa5529
    @mixa5529 3 หลายเดือนก่อน

    Dengel mariyam beselam hulet tadersh ❤❤❤❤❤❤

  • @GenetDesale-s2x
    @GenetDesale-s2x 3 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴት ቅረብሺ❤❤❤ እህታችን🎉🎉🎉🎉

  • @FafiFafi-n8q
    @FafiFafi-n8q 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MimiTilwaleh
    @MimiTilwaleh 3 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር አመሰግኖ መጀመሪያ እሱን አሰቀድሙተው ውገኖች ሁሉም በእሱነው እህቴ ውንድሜ መጀመሪያ እግዚአብሔር አመሰገኖ በሆድሺ ያለው በጀርብሻ እንዳያደርግልሸ ፈጣሪነው ማመሰግን አትሳሳች😢

  • @ሉባባዩቱብ-ዐ6ገ
    @ሉባባዩቱብ-ዐ6ገ 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤የዉነት ደስትላላችሁ

  • @bezawitsiyasb5973
    @bezawitsiyasb5973 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አላቹ እመቤቴ ትቅረብሽ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SaraMelese
    @SaraMelese 3 หลายเดือนก่อน +7

    ልጅ የሰጠሽን እግዚአብሔርን አመስግኝ እጅ ምንድን ነው አርግዞ እስክታ ልጁ የተባረከ እንዲሆን በፆሎትና በምስጋና ተቀበሉት

    • @yyfff4809
      @yyfff4809 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል እሕቴ እደው በእግዚብሔር እጅ ተይዘን ትንሸ እኳ አንፈራም ግን እሱ ቸር ነው

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 หลายเดือนก่อน +26

    ሴትም ይሁን ወድ ብቻ እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ❤❤❤❤እመብርሀን በሠላም ንገላግልሽ❤

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 3 หลายเดือนก่อน

      Kelebleb zemen new tenegna lij setegn yetbebegna new

  • @TGtgAbraham
    @TGtgAbraham 3 หลายเดือนก่อน

    ቀረፃው ሲያምር ዋው😘😘😘

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም፡ደሥይላል፡አላህ፡በሠላም፡ይገላግልሽ፡እማ❤

  • @EjegsemahuTadele
    @EjegsemahuTadele 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ፍልቅልቅ እመብርሃን ትቅረብሽ❤❤❤

  • @marituawoke7204
    @marituawoke7204 3 หลายเดือนก่อน +14

    ከማሹ በርሀብ ቸነፍር ሲስቃይ ግማሹ ገንዘብ መጣያ አጥቶ በፈጣሪ ስራ ገብቶ ይፈነጥዛል አይ አንች አለም ከምንም በላይ ጤነኛ ልጅ ስጠን እያልን በንፀልይ

    • @ettube4960
      @ettube4960 3 หลายเดือนก่อน

      ምቀኛ
      ታድያ ሁሉም ሰዉ እንዳንቺ ችጋራም ይሁን 😡😡😡

    • @marituawoke7204
      @marituawoke7204 3 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏ጤና የሚባለው ትልቁ ሀብት አለኝ እንዳንች የቀነጨረ አስተሳስብ የለኝም 😤😤

  • @fafiAkesta
    @fafiAkesta 3 หลายเดือนก่อน

    ዋውው በጣምደሥይላል አላህ በሠላም ይግላልሸ እማ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉❤❤🙏🙏

  • @lidya-lee
    @lidya-lee 3 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስትሉ ድንግል ትቅረብሽ❤❤❤❤

  • @Tagistdagni
    @Tagistdagni 3 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @duey2368
    @duey2368 3 หลายเดือนก่อน

    እመብረሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ❤❤❤

  • @YiDesswa
    @YiDesswa 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ ማካበድ😂😂😂

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 3 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ያምላክ እናት በስላም ሁለት ታርግሽ ልጅሽን ታሳቅፍሽ❤❤❤❤❤

  • @የኪዩ
    @የኪዩ 3 หลายเดือนก่อน +4

    ወላሂ ከበፊት ሁድሺን ሰይ ወንድ እደሁነ ግምች ነበር አላህ አቅፍችሁ ለመስምያብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @KidistDagne
    @KidistDagne 3 หลายเดือนก่อน +40

    ደስታችሁ ደስ ይላል ..ግን ደግሞ ልክ በዚች ሰአት እናት ልጇ ታሞ የምታሳክምበት አታ የምታለቅስ ትኖራለች የምታበላውም አታ እማዬ ምግብ ብሎ የሚያስጨንቃት ወደፈጣሪ የምጮህ እናት ትኖራለች ፈጣሪም ባረዳናቸው በኛ ምን ያክል ያዝንብን ይሆን?? ለዚህ ፕሮግራም ይሄን ያክል ወጭ ከምታወጡ ለእናቶች እየሰጣችሁ በሰላም የተባረከ ፈጣሪን የሚፈራ ልጅ እንድትገላገይ በፀሎት እንዲያስቡሽ ማድረግ ትችሉ ነበር.የውጭው ባህል ቢቀርብንስ እኛ እኮ እንዲህ ለመሆን ገና ብዙ ይቀረናል ለማንኛውም ለሀገርም ለቤተክርስቲያንም ለአለም የሚጠቅም ልጅ ለማሳደግ ተዘጋጁ እመአምላክ ትርዳሽ

  • @ElhamEb-i9x
    @ElhamEb-i9x 3 หลายเดือนก่อน

    I am so happy to have you baby God bless you forever ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 congratulations ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 3 หลายเดือนก่อน

    እንኮን ደስ ያላችሁ ቤቲ እንዲሁም ኪሩቤል

  • @RozaGetachew-i1f
    @RozaGetachew-i1f 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ እመቤቴ ትቅረብሽ ❤❤

  • @BhVh-s6q
    @BhVh-s6q 3 หลายเดือนก่อน

    በሰላም ይገላግልሽ ጤነኛልጅ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZuzuAhmed-fu4dz
    @ZuzuAhmed-fu4dz 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ለመናገር የሰው ደስታ በጣም ያስደሳኛል ግን አገራችን ባህላችን እየተቀየረነው የሰርግያህል ዲግስ ፆታ ለማወቅ ይልቅ ሰርግ አርጋችሁ ቢሆን ይሻል ነበር. አለምን ማየት በቤተሰቤቻችሁ ምሀል ሁናችሁ ❤❤

  • @عايشه-ق3س
    @عايشه-ق3س 3 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሺ❤❤

  • @Zdbitebaba
    @Zdbitebaba 3 หลายเดือนก่อน

    የኔቆጅ በጣም ነው የምወዳቹሁ አላህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @ሀበሿዊት
    @ሀበሿዊት 3 หลายเดือนก่อน

    የኔፍንድሻወች❤❤❤❤የአጥርወፍ አትስማሺየኔዉድ❤❤🎉🎉🎉

  • @heleneshetu1510
    @heleneshetu1510 3 หลายเดือนก่อน

    Embata teqerabeshi yena konjowachi setamru sewdachu eko ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abc-cr9eq
    @Abc-cr9eq 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላህበስላምይፈረጀሽ እህቴ

  • @hilina-g3l
    @hilina-g3l 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሴትናት ማማየ❤❤

  • @TesafnshGetachw
    @TesafnshGetachw 3 หลายเดือนก่อน +2

    እመብረሃን በሰላም ትገለግልሽ ፍልቅልቅዋ በርች

  • @CaalchiseeBaacaa-wk1zw
    @CaalchiseeBaacaa-wk1zw 3 หลายเดือนก่อน

    Bagaa waaqayyoo Kanaan siin Ga,e obbolota koo Qaalii 😘🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 congratulations ❤❤❤❤❤

  • @emugirma1766
    @emugirma1766 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @newcyberia3330
    @newcyberia3330 3 หลายเดือนก่อน

    Embete tikrebish yne enate🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mesita204
    @mesita204 3 หลายเดือนก่อน

    እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ በሆድሽ ያለዉን በእጅሽ ያስታቅፍሽ ዉዴ❤

  • @helenberhanu5347
    @helenberhanu5347 3 หลายเดือนก่อน

    እንካን ደስ ያላችው ቤቲዬ እመቤቴ ካንቺጋር ትሁን

  • @BetiMoges
    @BetiMoges 3 หลายเดือนก่อน

    እኳንደስዐላችው❤❤🎉🎉🎉❤❤ውዶችየ❤❤

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 3 หลายเดือนก่อน +1

    God is too good ❤❤❤❤

  • @SaidaSaeed-tb6si
    @SaidaSaeed-tb6si 3 หลายเดือนก่อน +7

    ተደፍረናል ፋጢማ ቆሪ ያጥር ወፍ አትስማሽ ይባል ነበር😂😂 በሰላም ውለጅ❤❤❤❤

    • @EkramTube-l8o
      @EkramTube-l8o 3 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣እሡማ በእናቶቻችንጊ በደጉ ዘመን ቀረ

  • @Fatumamohammed-ej5uj
    @Fatumamohammed-ej5uj 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔውድ ቤቲዬ አላህ በሰላም ለማቀፍ ያብቃሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samrawitzegeye5754
    @samrawitzegeye5754 3 หลายเดือนก่อน

    Kfu aynkach🎉🎉🎉

  • @SadaDa-r1y
    @SadaDa-r1y 3 หลายเดือนก่อน +2

    እዉነት ፈጣሪ ጤነኛ ልጅ ይሥታችሁ

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለሽ ቤቲዬ እና ኪሩ እመብርሀን በሰላም ትቅረብሽ ተገላግልሽ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉 እወዳችኃለው አራት ነጥብ❤❤

  • @senaittsegaye8357
    @senaittsegaye8357 3 หลายเดือนก่อน

    እመቤተ በሰላም ትገላግልሽ

  • @banchitesfahunadisu-uz8pk
    @banchitesfahunadisu-uz8pk 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሴናት እመቤቴ ትቅረብሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SaraSara-s9q
    @SaraSara-s9q 3 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ ትቅረብሺ❤❤❤

  • @HananHanny-z1n
    @HananHanny-z1n 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ ቤቲዬ

  • @መዲዩቲብ
    @መዲዩቲብ 3 หลายเดือนก่อน

    በሠላም እሁለት ያርግሽ የኔጣፍጭ ሥወዳቸው

  • @GgtGgd
    @GgtGgd 3 หลายเดือนก่อน +3

    እመቤቴ በሠላምሁለት ታርግሺ

  • @AselefD
    @AselefD 3 หลายเดือนก่อน

    Ema barhana taqrabasha❤❤❤❤❤

  • @Mina-abdu
    @Mina-abdu 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @destakiyaa6390
    @destakiyaa6390 3 หลายเดือนก่อน

    Magemate magemamate Aluu Emama zenashe 😂😂😂

  • @ensratube
    @ensratube 3 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቴ ትቅረብሽ❤❤❤❤

  • @HamereAlemu-c9w
    @HamereAlemu-c9w 3 หลายเดือนก่อน

    Enkuan dess alachihu!!!!🎉🎉🎉🎉
    Bettye maryam tikrebsh!!!❤❤❤🥰😍

  • @b.6015
    @b.6015 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢 st erabtegna eyale edezih gezeb mabaken

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በስላም ይገላግልሽ

  • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
    @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 3 หลายเดือนก่อน

    እመብርሀን ትቅረብሺ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 3 หลายเดือนก่อน

    እመብርሃን ትቅረብሽ 🥰🥰🥰❤❤❤

  • @MuluMulu-d6e
    @MuluMulu-d6e 3 หลายเดือนก่อน

    yen konjo emabetee tikerbihi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤setim yehuni wadi wanawu tenagna leji yesetachu egezaberi❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 betami new yemiwadachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gurfa2658
    @gurfa2658 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ embatah tekrbeshi

  • @MaserteBalchotub
    @MaserteBalchotub 3 หลายเดือนก่อน

    የአጥር ወፍ አትስማሽ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @mesitube8714
    @mesitube8714 3 หลายเดือนก่อน

    ልጅ የሚሰጥም የሰጠም እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነው ደግም በመዝሙር እንጂ።በጭፈራ አይከብርም ደስ ያለው ቢኖር የመስግን ነው የማለው ልጆቼ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @b.6015
    @b.6015 3 หลายเดือนก่อน

    masha allah allah esrlam igelaglshi yahegere lji🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Dawntiwa
    @Dawntiwa 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማሮች እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ያገሬ ልጅ❤❤❤❤

  • @sofu1548
    @sofu1548 3 หลายเดือนก่อน +4

    መሸአለህ እስቲ ዱአ አሪጉልኝ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 หลายเดือนก่อน

    የድሮ ዘመን ይናፍቃል እናቶቻችን ድብቅ አድርገው ወለደች ሲባል ውይ እርጉዝ ኖራለች እንዴ ይባል ነበር ይሄ ከየት የመጣ የጭፈራ ነገር ባህላችንም አይደል ገንፎ ነበር ለክርስትና አይሻልሽም ነበር ግብዣው ? ፈራሁልሽ ጭፈራውን ዛሬ የምትወልጂ ነው የሚመስለው ነገራችሁ ሁሉ እዩኝ እዩኝ አንድም ሰው ምኞቱን አልገለፀም ጤነኛ ህፃን ወንድም ሆነሴት መባል ይገባ ነበር እግዚአብሔር ይርዳሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ ጭፈራውን ትተሽ በፀሎት በርቺ ቆንጆ እግዚአብሔር ይመስገን ተመለሱ ዘመኑ የጭፈራ አይደለም ሰላም ለምድራችን ይሁን ! የተወለዱት ሳይታገቱ እንዲያድጉ ፀልዩ pls

  • @ReemIsa-lu4sv
    @ReemIsa-lu4sv 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድ 🎉🎉🥰🥰🥰

  • @meazazeraye7019
    @meazazeraye7019 3 หลายเดือนก่อน

    ☝️🤲 የጭንቅ አማላጅቷ ድግል ማርያም ከልጇ ከጌታችን ከመዳኒታችን ከአእየሱስ ክርስቶስ ጋር በሰላም በጤና ትገላግልሽ የተባረከ ጤነኛ ልጅ ይስጣችው አቅፋችው ለመሳም ያብቃችው🙏🏻

  • @medhanit24
    @medhanit24 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይይ ሀበሻ በቃ ትንሽ ነገር ካገኝ የሰው ባህል መከተል ነው ስራው ምን አለ ፈጣሪን በታመሰግኑ😢😢😢

  • @saa-dx4tg
    @saa-dx4tg 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔንም በፅሎታችሁ አስቡኝ የስድስት ወር ነፍስጡርነኝ በስደት ቢቲ የሆድሽን በጀርባሽ ያርግልሽ እርግና ከባድነው ልጂ የእግዚአብሄር ስጦታ ነው ዋናው ጤነኛ ልጂነው

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ለዚህ አበቃችሁ 🎉🥰🥰እማብርሃን ትቅርብሽ 🤗ደሞ ወልዳችሁ ለማቀፍ ያብቃችሁ ❤️❤️

  • @BltMnbr
    @BltMnbr 3 หลายเดือนก่อน

    ያረብ ሀገር ስደተኛ ለራሷ ሳኖር ሠዉን ታኖራለች ኢቶጰያ ዉስጥ ያሉ ሰዉች ግን ለራሳቸዉ ነዉ የሚኖሩት ለማንኛዉም ድግል ማሪያም በፊትሽ የያሽዉን በሽጥሽ ታዙርልሽ የወዜ ልጂ❤❤❤

  • @Habtamabebeabebe
    @Habtamabebeabebe 3 หลายเดือนก่อน

    Set nat yemitimeslegn lemin atilum fitua ababtual❤❤❤❤❤

  • @HgHg-u2r
    @HgHg-u2r 3 หลายเดือนก่อน

    እመብርሃን ብሰላም ትገላግልኪ🎉❤🎉

  • @SamiraMaker
    @SamiraMaker 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደሃ ሲጠግብ በጨረቃ ጥላ ይዛል🙄አሁን ፈጣሪየሚሰጠዉን አሜን ብሎ መቀበል እያለ ወንድ ሴት እያሉ በቴክኖሎጂ እኛ ነን የምናዉቅ ብሎ በራስ መሄድ አግባብ ነዉ😢በመጀረያ እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ 🙏ለእኛ እናት እና አባት ክብር ያንሳቸዋልፈጣሪ የሰጣቸዉን በትግስት በጾለት ጠብቀዉ የሚቀበሉ😢🙏❤❤❤