MK TV || ሕግ እና ዕቅበተ እምነት || ሀልዎተ እግዚአብሔር - ክፍል ፩

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @zeday5334
    @zeday5334 ปีที่แล้ว +5

    ድንቅ ነው። ከማር ከወተት ይልቅ የሚጣፍጥ ፤ የጨለመውን የትውልድ ህሊና በብርሃን የሚሞላ ! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። በዕድሜ በጸጋ በቤቱ ያቆይልን። ድምፅ ጥቂት ስፍራ ላይ የመቆራረጥ ነገር አለና ቢታይ !

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደነዝህ ዓይነት መምህራን ስለ ሰጠን ክብር ለኣምላካችን

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት እግዚአብሔር ኣምላካችን ሆይ ለመምህሮቻችን እድሜና ፀጋውን ኣብዝተህ ጨምራቸው

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube ปีที่แล้ว

    "በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ" መቼም የማይቋረጥ ዘላለማዊ ልግስና በዚህ ክፉ ጊዜ እውነተኛ መምህራንን ከመስጠት ያልተቆጠበ ኃያሉ አምላካችን ይክበር ይመስገን። ቃለ-ህይወት ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት ዘመንን ያጎናጽፍልን 🙏🏼 የመምህር ብርሀኑ አድማስ ተተኪ 🤔

  • @በእንተክህነት
    @በእንተክህነት ปีที่แล้ว +2

    እባካችሁ እንዲ አይነት መምህራንን አብዙልን ! አስበ መምህራንን ያድልልን!!!

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃልህውት ያስማልን

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 ปีที่แล้ว

    ትክክል። እክግዚአብሔር የለም የሚሉ ዘመናዊ ትምህርት ሙሮች ናቸዉ፡
    ምክንያት፡
    👉ለሃጢያት እንዲመቻቸዉ
    👉የማይካድን ህሊና መካድ የሚፈልጉ ግን የማይቻል ከራሳቸዉ የተጣሉ፣
    👉አለ የሚሉትን እንዲቃወሙ ተሰርተዉ፣
    👉ያወቁትን ማሳወቅ እንጂ መመራመር ስለማይፈልጉ፣
    👉ፍጥረትን/ሥነን (የመለኮት) ለመካድ/ ላለማወቅ/ላለመመራመር/የአይደረሴን የፊደልን ጥበብና መረር ላለማወቅ/ሙህርነት ደመወዝ እንጂ ሁልጊዜ መማር እንደሆነ ማሳየት ብቻ መሆኑን ስለተማሩ ከዉጭ
    👉💒የቤተክርስቲያን ጥበብ ሣይንስ የቁስ ስለማይመስላቸዉ(ቁስ ያለ ፊደል የሚበቅል ስለሚመስላቸዉ ፈረንጅ ብቻ ይቺላል በሚል ራሳቸዉን ደደብ ማድረግ ሳያንስ ተቃዋሚ የቤታችን 💒 አፍራሽ መሆናቸዉ ይበጠብጣል። ዱረየ ይማረን🙏)

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @abrhamyalew6796
    @abrhamyalew6796 ปีที่แล้ว +1

    Dn. Joye Kalehiwot Yasemalegn

  • @ashexashuti9829
    @ashexashuti9829 ปีที่แล้ว +1

    Edime ke tena gar yistilin

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 ปีที่แล้ว

    ድግሪ የደመወዝ እንጂ የመ ማር መጀመሪያ መሆኑን አያቁም ዘመንአዊ ያልሆኑ የማንዋል ተርጓሚ ዘመናዊያን!

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 ปีที่แล้ว

    ወሬን እኮነዉ የፈረንጅ ፍልስፍና የሚሉት ክክ ስንት ቅኔ የሚዘረፍበት አገር ላይ።
    ቲወሪን እንኳ ይናገሩታል እንጂ ዳቦ/ቁስ የማያደርጉ የጠፍ ተዉላጠ "ሙህሮች" ናቸዉ።

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 ปีที่แล้ว

    በአብነት ትምህርት ተመራቂዎች ኮፍያ መነሳንስ ነዉ ከግራ ወደ ቀኝ ተዙሮ የሚታወጀዉ እንጂ ለዘመናዊ ትምህርት ቫይስቨርሳ ከቀኝ ወደ ግራ ነዉ መሆን ያለበት!👌
    👊ፋክት ነዉ!
    👉ሌላ ጊዜ ርዕስ አድርጉት፣
    መመረቅ አለማወቅን ማሳወቂያ ወይስ የማወቅ መጨረሻ ወይስ ግኝትን ለመፍጠር ከእግዚአብሄር እና አባቶች ጋር! በራስ

  • @freywoldyess4671
    @freywoldyess4671 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን