Hello family! Pls subscribe, share, & like us. Support us Zelle/cash app-571-622-8891. Be a member donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/1b6a40d7
Profesor Gebisa, Please don't appear with Stalin /Selassie. Stalin is a highly paid Woyane/Tplf cadre. Stalin does't care about Umatta Balla Oromo. So why Professor? There are so many other channals who would love to have you on as a guest. Stalin lowers your standard. You are bigger than Zara media
Hello family! Pls subscribe, share, & like us. Support us Zelle/cash app-571-622-8891. Be a member donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/1b6a40d7
Thank you for your important discussion !!
እናመሰግናለን እስታሊም ስለጋበዝካቸዉ። ፕሮፈሰር እናመሰግናለን።
Prof always on point thank you Sir. ❤
So right & brilliant great job 👏 keep it up 👍 ❤❤
OMG! We need to pray for the lives of our people.
ህወሓትን አልወዳትም። የተሳሳተው የፖለቲካ ርእዮትና መስመር ሀገሪቱን አደገኛ መስመር ላይ ወስዷታል ብዬ አምናለሁ። እንኳን ለኢትዮጵያ ለራሱ ለትግራይ ህዝብ ውድመትና እልቂት የህወሀት ፖለቲካ ውድቀት ውጤት ነው። ይሁን እንጂ አሁን ባለው ሁኔታ ለትግራይ ህዝብ በፅናት ለመቆምና ህልውናውን ለማስጠበቅ ከህወሀት ውጪ ሌላ ሃይል የለም። የህወሀትን የቆየ የፖለቲካ ስህተት ወደጥላቻ ወስዶ ህወሀትን መቃወም ራስን በራስ ማጥፋት ነው። የትግራይ የፖለቲካ ኤሊቶችና ተቃዋሚዎች ህወሀትን ብትቃወሙ ለአብይ አህመድ የግፍ አገዛዝ አንገታችሁን ለገመድ እንደማዘጋጀት ቁጠሩ። ባንዳ፣ ሆዳም፣ የተሸጠ፣ አድርባይ የትግራይ ኤሊትና አክቲቪስት ህወሀትን ብትቃወም ተግባርህ የትግራይን ህዝብ ለፍጅት እያዘጋጀህ መሆኑን እወቅ። ከበጣም መጥፎው ከአብይ ይልቅ መጥፎው ህወሀት ይሻልሃል። ወደድክም ጠላህ ከህወሀት ጋር ቁም።
Nice discussion always
Welcome my favorite two!
ተጋሩ አቋማጢዖሙና ኢዮም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yeterabutene melmelewe
ከደርግ የባሰ ስርአት መጣብን። አብዛኛው የደርግ ሰዎች ናቸው ወደ ሥልጣን የመጡት። ወያኔ የቆሰለ ደርግ ሰብስቦ ቂሙን ህዝቡ ላይ እንዲወጣ ሆነ።
ኦሮሞ ምንም ተጠየቅ ልታረግ የምትችለው ሰው የለም።
ያይጥ ምስክር አይጥ! መራብ ትግራይ የሚባል አነበረብ አይኖርም። ወያኔ ከአማራ የዘረፈው ነበር። ተደቁሶ ተፋት!
"ምዕራብ ትግራይ የልጆቼ ርስት ነው ጠብቁት" አለ...ነው ምትለኝ? እስታሊን ቀስ ብለህ አብይ ፋኖን ተቀላቀለ እንዳትል እየፈራሁ ነው
ነቀዝ ነገር ነህ አንተ እራስህ (የጫት ፕሮፌሰር)
ማን ነበር ግን ለ ቦቲ ስልጣን መስጠት ለህፃን ልጅ ውሀ በብርጭቆ እንደመስጠት ነው ያለዉ?
😂😂😂
are libe kosele😂😂😂😂besake.nece weshete😂😂😂😂negese toluu😂😂😂😂😂
ነቀዝ
Willfully ignorant!
አማራ ክልል ሰው አልተቃጠለም። ቤኔሻንጉል ነው ። ወንጀለኞች ነበሩ ግን ማቃጠል ልክ አይደለም። ከአማራ እራስ እስክምትወርዱ ፋኖ ገና እስክስታ ያስወርድሻል።😂
የትኛው ፋኖ ????😂😂😂😂😂
ያ አብይ እንደፈለገ ሚፀዳዳበት ሲፈልግ ጎንደር ሲፈልግ ባህርዳር ፋኖ ፈሪ የት ነው ያለው የናቱን ቀሚስ ለብሶ ያጨበጭባል😂😂😂😂😂
@@samsamsun367 የት እንዳለ ገና ያሳይሻል። ጣልያንንም እንዲህ ነበር አሳሩን ያሳየው። እንዳንቺ ከበሮ እየመታ ጭዳ አይሁንም። ውግያ መሳሪያ ብቻ ሳይሆን እውቀት ያስፈልገዋል።
Profesor Gebisa,
Please don't appear with Stalin /Selassie.
Stalin is a highly paid Woyane/Tplf cadre.
Stalin does't care about Umatta Balla Oromo.
So why Professor?
There are so many other channals who would love to have you on as a guest.
Stalin lowers your standard.
You are bigger than Zara media
Be quiet! Mehyem, hodam, leba!
ይህ ሰው ኮንትራት ወሰዶል ከዚህ ሚድያ ጋር መለት ነው
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤