ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ደስ ይላል መፅሐፍ ቅዱስ እያገላበጡ ሲወያዩ ማየት እራሱ እንዴት ደስ እንደሚል በኢየሱስ ስም አገልግሎታችሁ ይባረክ
Geta yibarikachu .ine milewu lela kali yelagnim
የጌታ ባርያ ማሙሻ ፈንታ ኣንተ ብሩክ ነህ🙌
ተባረክ ተባረክ አንተ የእውነት የእግዚአብሔር አገልጋይ ዶክተር ማሙሻ በአለም ላይ የምንገኝ ከአንተ መማር እንፈልጋለንና እባክህን ተከታታይ ትምህርት ጀምር።
አሜን ልዘመናት የኔ ጥያቄ ነበር ግታ እየሱስ ይባረክ ምክንያቱም ብዙ ቤተክርስትያኖች ስውን በልሳን ካልፅለየ እንደመንፍእሳዊ አያዪም እኞ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ክኞ ጋር ሆኖ ብዙ ህይወታችን ትቀይሮ እያስደመመን እያለ በዚህ ምክንያት ግን ጌታ እንደሌለው ስው መፈርጅ ትንሽ ቅር ይላል ግን እግዚአብሔር መልካም ነው ይህን ፕሮግራም በማዘጋጀታችሁ ጌታ ይባርካችሁ እባካችሁ ፕሮግራሙ እረዘም ብሎ ብዙ ያልተመለሱ ጥያቄዎች አሉን እባካችሁ ፕሮግራማችሁን ቀን ውስናችሁለት እድንከታታል ይሁን ዶክተር ማሙሻ እኔና ቤተስቤ በጣም እንውድሀለን እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክህ እንዲሁም የፕሮግራሙ እዘጋጆ የሆናችሁ ተባረኩ
እኔ ማሙሻን ሳስብ ለምን እንደዚህ ለብዙ ሰው ሚተርፍ መሰረታዊ ትምህርት ቢያስተምር ብዬ ለዘመናት ስራበው ነበር በርቱ ትልቅ ጅማሬ ነው ጌታ ይባርካቹ::
Geta yebarkachu. Thanks Dr. Mamusha this was my query too about z Holy Spirit and this is z second time I heard this answer from you. Stay blessed
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስለዚህ ርእስ, በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው፡ ዶክተር ማሙሻ ፈንታ መቼስ በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የተቀባ ነው ከብዙ ትህትና ጋር ሲናገር በጣም ደስ ይለኛል፡ ጌታ ይባርካቹ 👏
በጣም የሚበረታታ እና አስረላጊ የሆነ የአዲስ ኪዳን የቤተክርስቲያን ልትወያይበት የሚያስፈልግ ወሳኝ ውይይት። ምክንያቱም በእኔ እይታ ይህ ወሳኝ የሆነ የመንፈስ ቅዱስ አረዳድ በክርስትና ሂወት ውስጥ ትልቅ የሆነ ልዩነት ይፈጥራል። እውነት ተናግሩዋል ወንድማችን ማሙሻ ማንም በጌታችን ኢየሱስ ያመነ ሰው መንፈስ ቅዱስን ተቀብሉዋል። ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን መቀበልና በመንፈስ ቅዱስ መጠመቅ የተለያዩ ሁለት አይነት ሂደቶች አላቸው። እርሱም መንፈስ ቅዱስ በኛ ውስጥ እና መንፈስ ቅዱስ በኛ ላይ እንደማለት ነው። ብዙ ሰው ይህንን አያስተውልም መንፈስ ቅዱስ በኛ ውስጥ መኖር ማለት ከንደገና በመንፈስ ተወለድን ማለት ነው ለዚህም ምሳሌ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ከተነሳ በህዋላ ደቀመዝሙሮቹ ተሰብስበው እያለ ድንገት በመካከላቸው ተገልጦ ሰላም ለናንተ ይሁን ብሎ እፍ አለባቸው መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ አላቸው ይላል። ይህ ማለት ከንደገና በመንፈስ ተወለዱ ማለት ሲሆን(የጌታን ኢየሱስን ሂወት ተካፈሉ) እንደዛውም ደግሞ መንፈስ ቅዱስ በእነርሱ ውስጥ መኖር ጀመረ ማለት ነው። እንደኔ አስተሳሰብ ይህ የመንፈሳዊ ደረጃ ብዙ አማኝ ያለበት ደረጃ ነው። ነገር ግን መፀሀፍ ቅዱስን ስናጠና ሀዋርያት ሁለት ግዜ መንፈስ ቅዱስን ሲቀበሉ እናስተውላለን በመጀመሪያ በንፋስ ጌታ ኢየሱስ እፍ አለባቸው ሲልባቸውና መንፈስ ቅዱስ ሲቀበሉ(የዩሀንስ ወንጌል 20÷22 ሌላግዜ ደግሞ (ይሀዋሪያት ስራ 2÷1-4) ተሰብስበው መንፈስን ቁጭብሎ እስኪ መጣ ድረስ በመጠባበቅ(ሙሉ በሙሎ መስመጥ፥መዋጥ ወዘተ) በእሳት እና በመንፈስ ቅዱስ መጠመቅ ሂደቶች ናቸው። ይህ ነው እውነቱ። 1*መንፈስ ቅዱስን መቀበል እና 2*በመንፈስ ቅዱስ እና በእሳት መጠመቅ::
It’s nice bless you we are blessed to have you guys Mamush your my favorite teacher Iam blessed by you teaching
በጣም ጥሮ የሆነነገረ ነው በተለይ የሜነሳው ጥያቄ በኔውስ ያለው ጥያቄወች አንድ ይህ ነበረ ጥሮ ፕሮግራም ነው ተባረኩ
Thank you brothers for shearing God's truth about Holy spirit. God bless you more!
ጌታ ይባርካችሁ ግን በጣም አጠረብን ፕሮግራማችሁ።ሌላው ብዙ ቸርች ያሉ አገልጋዮችም ቅዱሳንም እሄንን ነው የሚያስቡት በልሳን ያልተናገረ መንፈስ ቅዱስን ያልተሞላ ቃሉ ግን እንደዛ አይለንም አንዳንድ ምእራፍ ላይ በልሳን ተሞልተዋል አንዳንዱ ላይ ልሳን አልተሞሉም እኛ ጌታን ስንቀበል የርስታችን መያዣ የሆነውን የታተምንበትን መንፈስቅዱስ ተቀብለናል አሜን። መልካም ነው ጠቃሚ ነው በልሳን መናገር ግን እንደወደደው የሚሰጥ ለቤተክርስትያን ጥቅም እርሱ ብቻ ነው ተባረኩልኝ
Dr. Mamusha endet mikirih des endemil , , , beka ye teyakiw chiniketin treditih memikerih des yilal , , , ewunetin degimo stamechamich satisherarif tinageraleh , , , ewunetin be fikir sihone des yilal , , , ketilubet thank you salil alalifim.
እግዛብሔር ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ ይህን ፕሮግራም ያዘጋጀህ አንተም ወንድማችን ተባረክ
ተባረኩ በጣም ሰፋ አድርጋችሁ አስተምሩን
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ የኔም ጥያቄ ነበር አሁን ተመልሶልኛል
ስለ Tonguse (በልሳን መናገር ) wendim Zelalem mengstu yastemarwen ewnetin simut erasachuhn atshedu (በመለማመድ የመጣ ነው) enji be menfes kidus sile temolu arelem ebakachih erasachinin enfetsh
Wow finally, i got a cessationist here. Bless u
Wow finally i got a cessationist. And read "strange fire" John Macarthurs book. Bless u
GOD BLESS YOU!!!!!!
ጌታ ይባርክህ አንድ ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለው ። በዚህ ዘመን በወጣቱ ውስጥ የተፈጠረ ውዥብር እየተፈጠረ ያለ ይመስለኛል በታላቁ ቅዱስ ውስጥ ስለ ልሳን ፀጋ በግልፅ ተቀምጧል በመፅሀፉ ላይ ያለው ልሳን አሁን ካለው ጭራሽ አይገናኝም። በመፅሀፍ ላይ ልሳን ማን ተናገረ ፣ ለምን ተናገሩ፣ ትርጉምስ ነበረ ፣ ከተናገሩ በኋላ ውጤቱስ ምንድን ነበር ብለህ ስትጠይቅ መልስ ታገኛለህ። ልሳን እደሚተረጎም መፅሀፍ ይናገራል እግዚአብሄር የ ልሳን ፀጋ ሰጥቶ የመተርጎም ፀጋ አልሰጠም እንዴ። ስለዚ ሁሉ paul በግልፅ ተናግሯል ። ልሳን ስትናገሩ በያን ሁለት ሁኑ ግን ሁላችሁም አንድ ላይ አትናገሩ እንዱ ሲናገር አንዱ ይተርጉም 100 % ግልፅ ነው አንዱን ህግ ተቀብለን አንዱን ለምን እንተዋለን። ፓውሎስ ሁሉም በስርአት እና በአግባቡ ይሁን ብሏል ምክንያቱም አሁን ያለው ግርግር እደሚኖር በመንፈሱ ገብቶታል ። መልክቴ ግልፅ ነው ከአየኸው ዝም እዳትል መልስልኝ god bless you . LEMSALE ENA LESAN ALNAGERM B/C DOCTRINU MEREDAT ALCHALKUM WOYS AHUN EYEHONE YALEW TIKEKEL NW
Waiting and waiting .....
Oh perfect! I have been thinking either you or Eva. Yared should start something like this..
Amen! there is!..."my question too"
I love this program....Aterr metennn yale .!!God bless you brothers.
Egzabher yibarkachihu Dr Mamusha
እግዚአብሔር ይባረክችሆ ተባረክ
ጌታ ይባርክህ ዶክ ማመሻለረጀም ዓመታት በዚህ ትሰቃይቻለሁ
selam selam lante yhun dr.Mamusha.betam bezi channel tebarkalew.betam begugut ye 1chorontian ketayun btlekln.lenem lebzuwochm tilik edl new ntsuwn wengel lemeblat. ena upload adrgln.tebarek
i just sent my question... i really appreciate for the opportunity
God bless u both,it was my question too.
Amen tbarku wendemocha
ተባረኩ 🙏
God bless you
Egzeabheer yibarikachu be gugut entebikalen
ተባረኩ እግ/ር ይባርካቹ ጥያቄው የኔ ነው የመሰለኝ እንጠብቃለን እግ/ር አብዝቶ ብርክ ያርጋቹ!!!!!
God blessed you gays!! 😍
mamusha ena robi tebarku
እሺ እንጠብቃለን ክፍል ሁለትን
Gata yemsgen endzh ayent wangalwi selstne Dr.Mamusha zmnachwu yebark yename teyaki nber.....
you are my bless dear bro
Great how often this will be
dr mamusha reai pastor
እባክህን ስለወደቁት መልእክቶች እስተምር በተለይ ለወጣቶች ግንዛቤ እንዲኖራቸው ያስፈልጋልና። ብዙ የክፋት ስራዎች መነሻዎቹ እነርሱ ስለሆኑ በጌታ በእየሱስ ስር ካልሆንን መሸሻ እንደሌለ ማወቅ ይገባልና።።Mr camp Ethiopia, on U tube i AmharicHelp me to understand a little too.
Menfes kidus be amgn wust yinoral malet mn maler new?
የሚገርም እና ድንቅ ጥያቄ። መንፈስ ቅዱስ በኛ ውስጥ መኖር ይጀምራል ማለት በጣም meaningful የሆነ እውነት ነው እርሱም ከንደገና ከእግዚያብሔር ከሰው ልጅ ጋር መኖር ጀመረ (reunite)፥ የሰው ልጅ በመንፈስ ከንደገና ተወለደ( born again)፥የሰው ልጅ የእግዚአብሔርን በሀሪ ተካፈለ እንዲሁም የሰው ልጅ ከዘላለም የጥፈት እሳት በጌታ ኢየሱስ ዳነ ማለት ነው። ትዝ ይልህ እንደሆነ መፀሀፍ ቅዱስ በዘፍጥረት መፀሀፍ ላይ ሲናገር እግዚአብሔር የሰውን ልጅ ከምድር አፈር አበጀዉና በአፍንጫውም እስንትንፋሱን እፍ አለበት ከዛም የሰው ልጅ ህያው ነፍስ ያለው ፍጥረት ሆነ ይላል። እንደምታውቀው የሰው ልጅ ከምድር አፈር ሲበጅ በድን ነበረ ህያው ያደረገው ከእግዚአብሔር የወጣው እስንትፋስ ነው። ነገር ግን የሰው ልጅ በሀጥያት ምክንያት ብዙ ሊቆይ አልቻለም ነበርእና መንፈሱ ሙት ሆነ ምውይም በመንፈስ ሞተ። ነገር ግን እግዚአብሔር የሰውን ልጅ አስቀድሞዉኑ በልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ አስበው የዩሀንስ ወንጌል ምእራፍ 20÷22 የሰው ልጅ ላይ ከንደገና የእግዚአብሔርን እስትንፋስ ሞትን ድል አድርጎ በተነሳው የናዝሬቱ ኢየሱስ እፍ ሲባልበት ልታገኝ ትችላለህ። ይህ እስንትንፋስ በመጀመሪያ ለአዳም ከዛም ለኢየሱስ ደቀ መዝሙሮች ነው እፍ የተባለው ለዛም ነው መዳን በማንም የለም ካለ ኢየሱስ በስተቀር ብለን የምንናገረው። የህያው አምላክ መንፈስ በኛ ውስጥ ከሌለ የእግዚአብሔን የዘላለምን መንግስት አንወርስም። የእግዚአብሔር መንፈስ(መንፈስ ቅዱስ) ባንተ ውስጥ መኖር ጀመረ ማለት ማንም ላንተ የእግዚአብሔርን የዘላለምን ሂወት አግኝተሀል ውይም አላገኝህም ብሎ ማንም ሰው ውይም የበቁ የምንላቸው ወይንም መልአክ አያረጋግጥልህም። እራሱ የእግዚአብሔር መንፈስ ባንተ ውስጥ ሆኖ ስለሚነግርህ አንተው እራስህ ታውቀዋለህ የእግዚአብሔርን የዘላለም መንግስት እንደወረስክ። ክዚህ ነው በተለምዳ ጴንጤዎች የምንባል ሰዎች ክችች ብለን መንግስተ ሰሜያትን ወርሰናል የምንለው። ወንድሜ ግሩም ፊዳ ከጠየከው ጥያቄ በመነሳት ከእግዚአብሔር መንግስት ብዙም የራቀ እንዳልሆክ ታስታውቃለህ። ነገር ግን የህግዚያብሄር መንፍስን ከፈለከው ልብህን ከፍተህ ጌታ ኢየሱስን ተቀበለው መዳን በማንም የለም በአንተ ብቻ ነው ብልህ በአፍህም ተናገር ያን ግዜ ጌታ ኢየሱስ እፍ ይልብሀል መንፈስንም ትቀበላለህ ከንደገናም በመንፈስ ትወለዳለህ ከዛም በደንብ ይገበሀል ልል ላስረዳህ የፈለኩት። ተባረክ።
how we can send our question
ሲጀመር ጴንጤዎች የሚናገሩት ልሳን ሳይሆን ትርጉም አልባ ጫጫታ ነው እንጂ ልሳን አይደለም ምክኒያቱም ልሳን ቋንቋ ነው ታራራራራራራራ ሮሮሮሮሮ ትርጉም አልባ ግራ የተጋባ ማሙሽ ፈንታ መንፈስ ቅዱስ በሰው ውስጥ የሚኖረው ታራራራራራ ራራራራሬ እንድትል አይደለም
አይዞህ መንግስቱ ስትመጣ ትድናለህ!!"th-cam.com/video/QwU4N2VIUG4/w-d-xo.htmlየእግዚአብሔር መንግስት ሚስጥርሁለት ፅንፍ አለ አንዳንዶች "ገና የምትመጣ ናት ይላሉ" ስለዚህ ታማሚ ከሆነ ለበሽታ ከመፀለይ ይልቅ "አይዞህ መንግስቱ ስትመጣ ትድናለህ" ደሃ ነህ አይዞህ ቻለው "መንግስቱ ስትመጣ ሃብታም ትሆናለህ ይላሉ ሌሎች ደግሞ "መንግስትህ ትምጣ" የሚለውን ማንበብ የማይፈልጉ የምን መከራ የምን በሽታ የለም ይላሉ እኔ የሚገርመኝ እምነታችን ይሁን መከራውን ፈርተን ይሁን አይገባኝም ሐዋርያው ጳውሎስ ግን "መከራ አለ!ይምጣ ያጠነክረኛል ይላል" አንዳንድ ሰዎች "የለም" ለሚለው ቃላቸው ታማኝ ለመሆን መከራውን ይደብቁታል ይሄ ከኢትዮጲያ ባህሪ ጋር ተቀላቅሎ የበለጠ እንድንጠነክር ያደርገናል እንግዲህ የእግዚአብሔር መንግስት እንደዘር ምሳሌ ከሆነች በእያንዳንዳችን የምትበዛ የምታድግ ናት ጅማሬዋ በጣም ጥቂት ነገር ግን ታድጋለች ትሰፋለች ስለዚህ በምድር ሰማይ ሰማይ እየሸተትን መአዛችን ሰማያዊ እየሆነ በምድር ሰማይን እየቀመስን እያደግን ሰላሙ ፍቅሩ በረከቱ እየጨመረ እየጨመረ ወደሙላቱ መግባት ይሆንልናል!ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ
ርእሱን በእግሊዝኛ ቋንቋ መጻፉ ለምንድነው? ርእሱን በእግሊዥኛ ወይይቱ በአማርኛ ሀገራችን እንኳን የቋንቋ ችግር የለባት
ተባረኩ🙏🙏🙏
በጣም ደስ ይላል መፅሐፍ ቅዱስ እያገላበጡ ሲወያዩ ማየት እራሱ እንዴት ደስ እንደሚል በኢየሱስ ስም አገልግሎታችሁ ይባረክ
Geta yibarikachu .ine milewu lela kali yelagnim
የጌታ ባርያ ማሙሻ ፈንታ ኣንተ ብሩክ ነህ🙌
ተባረክ ተባረክ አንተ የእውነት የእግዚአብሔር አገልጋይ ዶክተር ማሙሻ በአለም ላይ የምንገኝ ከአንተ መማር እንፈልጋለንና እባክህን ተከታታይ ትምህርት ጀምር።
አሜን ልዘመናት የኔ ጥያቄ ነበር ግታ እየሱስ ይባረክ ምክንያቱም ብዙ ቤተክርስትያኖች ስውን በልሳን ካልፅለየ እንደመንፍእሳዊ አያዪም እኞ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ክኞ ጋር ሆኖ ብዙ ህይወታችን ትቀይሮ እያስደመመን እያለ በዚህ ምክንያት ግን ጌታ እንደሌለው ስው መፈርጅ ትንሽ ቅር ይላል ግን እግዚአብሔር መልካም ነው ይህን ፕሮግራም በማዘጋጀታችሁ ጌታ ይባርካችሁ እባካችሁ ፕሮግራሙ እረዘም ብሎ ብዙ ያልተመለሱ ጥያቄዎች አሉን እባካችሁ ፕሮግራማችሁን ቀን ውስናችሁለት እድንከታታል ይሁን ዶክተር ማሙሻ እኔና ቤተስቤ በጣም እንውድሀለን እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክህ እንዲሁም የፕሮግራሙ እዘጋጆ የሆናችሁ ተባረኩ
እኔ ማሙሻን ሳስብ ለምን እንደዚህ ለብዙ ሰው ሚተርፍ መሰረታዊ ትምህርት ቢያስተምር ብዬ ለዘመናት ስራበው ነበር በርቱ ትልቅ ጅማሬ ነው ጌታ ይባርካቹ::
Geta yebarkachu. Thanks Dr. Mamusha this was my query too about z Holy Spirit and this is z second time I heard this answer from you. Stay blessed
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስለዚህ ርእስ, በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው፡ ዶክተር ማሙሻ ፈንታ መቼስ በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የተቀባ ነው ከብዙ ትህትና ጋር ሲናገር በጣም ደስ ይለኛል፡ ጌታ ይባርካቹ 👏
በጣም የሚበረታታ እና አስረላጊ የሆነ የአዲስ ኪዳን የቤተክርስቲያን ልትወያይበት የሚያስፈልግ ወሳኝ ውይይት። ምክንያቱም በእኔ እይታ ይህ ወሳኝ የሆነ የመንፈስ ቅዱስ አረዳድ በክርስትና ሂወት ውስጥ ትልቅ የሆነ ልዩነት ይፈጥራል። እውነት ተናግሩዋል ወንድማችን ማሙሻ ማንም በጌታችን ኢየሱስ ያመነ ሰው መንፈስ ቅዱስን ተቀብሉዋል። ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን መቀበልና በመንፈስ ቅዱስ መጠመቅ የተለያዩ ሁለት አይነት ሂደቶች አላቸው። እርሱም መንፈስ ቅዱስ በኛ ውስጥ እና መንፈስ ቅዱስ በኛ ላይ እንደማለት ነው። ብዙ ሰው ይህንን አያስተውልም መንፈስ ቅዱስ በኛ ውስጥ መኖር ማለት ከንደገና በመንፈስ ተወለድን ማለት ነው ለዚህም ምሳሌ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ከተነሳ በህዋላ ደቀመዝሙሮቹ ተሰብስበው እያለ ድንገት በመካከላቸው ተገልጦ ሰላም ለናንተ ይሁን ብሎ እፍ አለባቸው መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ አላቸው ይላል። ይህ ማለት ከንደገና በመንፈስ ተወለዱ ማለት ሲሆን(የጌታን ኢየሱስን ሂወት ተካፈሉ) እንደዛውም ደግሞ መንፈስ ቅዱስ በእነርሱ ውስጥ መኖር ጀመረ ማለት ነው። እንደኔ አስተሳሰብ ይህ የመንፈሳዊ ደረጃ ብዙ አማኝ ያለበት ደረጃ ነው። ነገር ግን መፀሀፍ ቅዱስን ስናጠና ሀዋርያት ሁለት ግዜ መንፈስ ቅዱስን ሲቀበሉ እናስተውላለን በመጀመሪያ በንፋስ ጌታ ኢየሱስ እፍ አለባቸው ሲልባቸውና መንፈስ ቅዱስ ሲቀበሉ(የዩሀንስ ወንጌል 20÷22 ሌላግዜ ደግሞ (ይሀዋሪያት ስራ 2÷1-4) ተሰብስበው መንፈስን ቁጭብሎ እስኪ መጣ ድረስ በመጠባበቅ(ሙሉ በሙሎ መስመጥ፥መዋጥ ወዘተ) በእሳት እና በመንፈስ ቅዱስ መጠመቅ ሂደቶች ናቸው። ይህ ነው እውነቱ። 1*መንፈስ ቅዱስን መቀበል እና 2*በመንፈስ ቅዱስ እና በእሳት መጠመቅ::
It’s nice bless you we are blessed to have you guys Mamush your my favorite teacher Iam blessed by you teaching
በጣም ጥሮ የሆነነገረ ነው በተለይ የሜነሳው ጥያቄ በኔውስ ያለው ጥያቄወች አንድ ይህ ነበረ ጥሮ ፕሮግራም ነው ተባረኩ
Thank you brothers for shearing God's truth about Holy spirit. God bless you more!
ጌታ ይባርካችሁ ግን በጣም አጠረብን ፕሮግራማችሁ።
ሌላው ብዙ ቸርች ያሉ አገልጋዮችም ቅዱሳንም እሄንን ነው የሚያስቡት በልሳን ያልተናገረ መንፈስ ቅዱስን ያልተሞላ ቃሉ ግን እንደዛ አይለንም አንዳንድ ምእራፍ ላይ በልሳን ተሞልተዋል አንዳንዱ ላይ ልሳን አልተሞሉም እኛ ጌታን ስንቀበል የርስታችን መያዣ የሆነውን የታተምንበትን መንፈስቅዱስ ተቀብለናል አሜን። መልካም ነው ጠቃሚ ነው በልሳን መናገር ግን እንደወደደው የሚሰጥ ለቤተክርስትያን ጥቅም እርሱ ብቻ ነው ተባረኩልኝ
Dr. Mamusha endet mikirih des endemil , , , beka ye teyakiw chiniketin treditih memikerih des yilal , , , ewunetin degimo stamechamich satisherarif tinageraleh , , , ewunetin be fikir sihone des yilal , , , ketilubet thank you salil alalifim.
እግዛብሔር ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ ይህን ፕሮግራም ያዘጋጀህ አንተም ወንድማችን ተባረክ
ተባረኩ በጣም ሰፋ አድርጋችሁ አስተምሩን
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ የኔም ጥያቄ ነበር አሁን ተመልሶልኛል
በጣም የሚበረታታ እና አስረላጊ የሆነ የአዲስ ኪዳን የቤተክርስቲያን ልትወያይበት የሚያስፈልግ ወሳኝ ውይይት። ምክንያቱም በእኔ እይታ ይህ ወሳኝ የሆነ የመንፈስ ቅዱስ አረዳድ በክርስትና ሂወት ውስጥ ትልቅ የሆነ ልዩነት ይፈጥራል። እውነት ተናግሩዋል ወንድማችን ማሙሻ ማንም በጌታችን ኢየሱስ ያመነ ሰው መንፈስ ቅዱስን ተቀብሉዋል። ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን መቀበልና በመንፈስ ቅዱስ መጠመቅ የተለያዩ ሁለት አይነት ሂደቶች አላቸው። እርሱም መንፈስ ቅዱስ በኛ ውስጥ እና መንፈስ ቅዱስ በኛ ላይ እንደማለት ነው። ብዙ ሰው ይህንን አያስተውልም መንፈስ ቅዱስ በኛ ውስጥ መኖር ማለት ከንደገና በመንፈስ ተወለድን ማለት ነው ለዚህም ምሳሌ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ከተነሳ በህዋላ ደቀመዝሙሮቹ ተሰብስበው እያለ ድንገት በመካከላቸው ተገልጦ ሰላም ለናንተ ይሁን ብሎ እፍ አለባቸው መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ አላቸው ይላል። ይህ ማለት ከንደገና በመንፈስ ተወለዱ ማለት ሲሆን(የጌታን ኢየሱስን ሂወት ተካፈሉ) እንደዛውም ደግሞ መንፈስ ቅዱስ በእነርሱ ውስጥ መኖር ጀመረ ማለት ነው። እንደኔ አስተሳሰብ ይህ የመንፈሳዊ ደረጃ ብዙ አማኝ ያለበት ደረጃ ነው። ነገር ግን መፀሀፍ ቅዱስን ስናጠና ሀዋርያት ሁለት ግዜ መንፈስ ቅዱስን ሲቀበሉ እናስተውላለን በመጀመሪያ በንፋስ ጌታ ኢየሱስ እፍ አለባቸው ሲልባቸውና መንፈስ ቅዱስ ሲቀበሉ(የዩሀንስ ወንጌል 20÷22 ሌላግዜ ደግሞ (ይሀዋሪያት ስራ 2÷1-4) ተሰብስበው መንፈስን ቁጭብሎ እስኪ መጣ ድረስ በመጠባበቅ(ሙሉ በሙሎ መስመጥ፥መዋጥ ወዘተ) በእሳት እና በመንፈስ ቅዱስ መጠመቅ ሂደቶች ናቸው። ይህ ነው እውነቱ። 1*መንፈስ ቅዱስን መቀበል እና 2*በመንፈስ ቅዱስ እና በእሳት መጠመቅ::
ስለ Tonguse (በልሳን መናገር ) wendim Zelalem mengstu yastemarwen ewnetin simut erasachuhn atshedu (በመለማመድ የመጣ ነው) enji be menfes kidus sile temolu arelem ebakachih erasachinin enfetsh
Wow finally, i got a cessationist here. Bless u
Wow finally i got a cessationist. And read "strange fire" John Macarthurs book. Bless u
GOD BLESS YOU!!!!!!
ጌታ ይባርክህ አንድ ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለው ። በዚህ ዘመን በወጣቱ ውስጥ የተፈጠረ ውዥብር እየተፈጠረ ያለ ይመስለኛል በታላቁ ቅዱስ ውስጥ ስለ ልሳን ፀጋ በግልፅ ተቀምጧል በመፅሀፉ ላይ ያለው ልሳን አሁን ካለው ጭራሽ አይገናኝም። በመፅሀፍ ላይ ልሳን ማን ተናገረ ፣ ለምን ተናገሩ፣ ትርጉምስ ነበረ ፣ ከተናገሩ በኋላ ውጤቱስ ምንድን ነበር ብለህ ስትጠይቅ መልስ ታገኛለህ። ልሳን እደሚተረጎም መፅሀፍ ይናገራል እግዚአብሄር የ ልሳን ፀጋ ሰጥቶ የመተርጎም ፀጋ አልሰጠም እንዴ። ስለዚ ሁሉ paul በግልፅ ተናግሯል ። ልሳን ስትናገሩ በያን ሁለት ሁኑ ግን ሁላችሁም አንድ ላይ አትናገሩ እንዱ ሲናገር አንዱ ይተርጉም 100 % ግልፅ ነው አንዱን ህግ ተቀብለን አንዱን ለምን እንተዋለን። ፓውሎስ ሁሉም በስርአት እና በአግባቡ ይሁን ብሏል ምክንያቱም አሁን ያለው ግርግር እደሚኖር በመንፈሱ ገብቶታል ። መልክቴ ግልፅ ነው ከአየኸው ዝም እዳትል መልስልኝ god bless you . LEMSALE ENA LESAN ALNAGERM B/C DOCTRINU MEREDAT ALCHALKUM WOYS AHUN EYEHONE YALEW TIKEKEL NW
Waiting and waiting .....
Oh perfect! I have been thinking either you or Eva. Yared should start something like this..
Amen! there is!..."my question too"
I love this program....
Aterr metennn yale .!!
God bless you brothers.
Egzabher yibarkachihu Dr Mamusha
እግዚአብሔር ይባረክችሆ ተባረክ
ጌታ ይባርክህ ዶክ ማመሻ
ለረጀም ዓመታት በዚህ ትሰቃይቻለሁ
በጣም የሚበረታታ እና አስረላጊ የሆነ የአዲስ ኪዳን የቤተክርስቲያን ልትወያይበት የሚያስፈልግ ወሳኝ ውይይት። ምክንያቱም በእኔ እይታ ይህ ወሳኝ የሆነ የመንፈስ ቅዱስ አረዳድ በክርስትና ሂወት ውስጥ ትልቅ የሆነ ልዩነት ይፈጥራል። እውነት ተናግሩዋል ወንድማችን ማሙሻ ማንም በጌታችን ኢየሱስ ያመነ ሰው መንፈስ ቅዱስን ተቀብሉዋል። ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን መቀበልና በመንፈስ ቅዱስ መጠመቅ የተለያዩ ሁለት አይነት ሂደቶች አላቸው። እርሱም መንፈስ ቅዱስ በኛ ውስጥ እና መንፈስ ቅዱስ በኛ ላይ እንደማለት ነው። ብዙ ሰው ይህንን አያስተውልም መንፈስ ቅዱስ በኛ ውስጥ መኖር ማለት ከንደገና በመንፈስ ተወለድን ማለት ነው ለዚህም ምሳሌ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ከተነሳ በህዋላ ደቀመዝሙሮቹ ተሰብስበው እያለ ድንገት በመካከላቸው ተገልጦ ሰላም ለናንተ ይሁን ብሎ እፍ አለባቸው መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ አላቸው ይላል። ይህ ማለት ከንደገና በመንፈስ ተወለዱ ማለት ሲሆን(የጌታን ኢየሱስን ሂወት ተካፈሉ) እንደዛውም ደግሞ መንፈስ ቅዱስ በእነርሱ ውስጥ መኖር ጀመረ ማለት ነው። እንደኔ አስተሳሰብ ይህ የመንፈሳዊ ደረጃ ብዙ አማኝ ያለበት ደረጃ ነው። ነገር ግን መፀሀፍ ቅዱስን ስናጠና ሀዋርያት ሁለት ግዜ መንፈስ ቅዱስን ሲቀበሉ እናስተውላለን በመጀመሪያ በንፋስ ጌታ ኢየሱስ እፍ አለባቸው ሲልባቸውና መንፈስ ቅዱስ ሲቀበሉ(የዩሀንስ ወንጌል 20÷22 ሌላግዜ ደግሞ (ይሀዋሪያት ስራ 2÷1-4) ተሰብስበው መንፈስን ቁጭብሎ እስኪ መጣ ድረስ በመጠባበቅ(ሙሉ በሙሎ መስመጥ፥መዋጥ ወዘተ) በእሳት እና በመንፈስ ቅዱስ መጠመቅ ሂደቶች ናቸው። ይህ ነው እውነቱ። 1*መንፈስ ቅዱስን መቀበል እና 2*በመንፈስ ቅዱስ እና በእሳት መጠመቅ::
selam selam lante yhun dr.Mamusha.betam bezi channel tebarkalew.betam begugut ye 1chorontian ketayun btlekln.lenem lebzuwochm tilik edl new ntsuwn wengel lemeblat. ena upload adrgln.tebarek
i just sent my question... i really appreciate for the opportunity
God bless u both,it was my question too.
በጣም የሚበረታታ እና አስረላጊ የሆነ የአዲስ ኪዳን የቤተክርስቲያን ልትወያይበት የሚያስፈልግ ወሳኝ ውይይት። ምክንያቱም በእኔ እይታ ይህ ወሳኝ የሆነ የመንፈስ ቅዱስ አረዳድ በክርስትና ሂወት ውስጥ ትልቅ የሆነ ልዩነት ይፈጥራል። እውነት ተናግሩዋል ወንድማችን ማሙሻ ማንም በጌታችን ኢየሱስ ያመነ ሰው መንፈስ ቅዱስን ተቀብሉዋል። ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን መቀበልና በመንፈስ ቅዱስ መጠመቅ የተለያዩ ሁለት አይነት ሂደቶች አላቸው። እርሱም መንፈስ ቅዱስ በኛ ውስጥ እና መንፈስ ቅዱስ በኛ ላይ እንደማለት ነው። ብዙ ሰው ይህንን አያስተውልም መንፈስ ቅዱስ በኛ ውስጥ መኖር ማለት ከንደገና በመንፈስ ተወለድን ማለት ነው ለዚህም ምሳሌ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ከተነሳ በህዋላ ደቀመዝሙሮቹ ተሰብስበው እያለ ድንገት በመካከላቸው ተገልጦ ሰላም ለናንተ ይሁን ብሎ እፍ አለባቸው መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ አላቸው ይላል። ይህ ማለት ከንደገና በመንፈስ ተወለዱ ማለት ሲሆን(የጌታን ኢየሱስን ሂወት ተካፈሉ) እንደዛውም ደግሞ መንፈስ ቅዱስ በእነርሱ ውስጥ መኖር ጀመረ ማለት ነው። እንደኔ አስተሳሰብ ይህ የመንፈሳዊ ደረጃ ብዙ አማኝ ያለበት ደረጃ ነው። ነገር ግን መፀሀፍ ቅዱስን ስናጠና ሀዋርያት ሁለት ግዜ መንፈስ ቅዱስን ሲቀበሉ እናስተውላለን በመጀመሪያ በንፋስ ጌታ ኢየሱስ እፍ አለባቸው ሲልባቸውና መንፈስ ቅዱስ ሲቀበሉ(የዩሀንስ ወንጌል 20÷22 ሌላግዜ ደግሞ (ይሀዋሪያት ስራ 2÷1-4) ተሰብስበው መንፈስን ቁጭብሎ እስኪ መጣ ድረስ በመጠባበቅ(ሙሉ በሙሎ መስመጥ፥መዋጥ ወዘተ) በእሳት እና በመንፈስ ቅዱስ መጠመቅ ሂደቶች ናቸው። ይህ ነው እውነቱ። 1*መንፈስ ቅዱስን መቀበል እና 2*በመንፈስ ቅዱስ እና በእሳት መጠመቅ::
Amen tbarku wendemocha
ተባረኩ 🙏
God bless you
Egzeabheer yibarikachu be gugut entebikalen
ተባረኩ እግ/ር ይባርካቹ ጥያቄው የኔ ነው የመሰለኝ እንጠብቃለን እግ/ር አብዝቶ ብርክ ያርጋቹ!!!!!
በጣም የሚበረታታ እና አስረላጊ የሆነ የአዲስ ኪዳን የቤተክርስቲያን ልትወያይበት የሚያስፈልግ ወሳኝ ውይይት። ምክንያቱም በእኔ እይታ ይህ ወሳኝ የሆነ የመንፈስ ቅዱስ አረዳድ በክርስትና ሂወት ውስጥ ትልቅ የሆነ ልዩነት ይፈጥራል። እውነት ተናግሩዋል ወንድማችን ማሙሻ ማንም በጌታችን ኢየሱስ ያመነ ሰው መንፈስ ቅዱስን ተቀብሉዋል። ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን መቀበልና በመንፈስ ቅዱስ መጠመቅ የተለያዩ ሁለት አይነት ሂደቶች አላቸው። እርሱም መንፈስ ቅዱስ በኛ ውስጥ እና መንፈስ ቅዱስ በኛ ላይ እንደማለት ነው። ብዙ ሰው ይህንን አያስተውልም መንፈስ ቅዱስ በኛ ውስጥ መኖር ማለት ከንደገና በመንፈስ ተወለድን ማለት ነው ለዚህም ምሳሌ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ከተነሳ በህዋላ ደቀመዝሙሮቹ ተሰብስበው እያለ ድንገት በመካከላቸው ተገልጦ ሰላም ለናንተ ይሁን ብሎ እፍ አለባቸው መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ አላቸው ይላል። ይህ ማለት ከንደገና በመንፈስ ተወለዱ ማለት ሲሆን(የጌታን ኢየሱስን ሂወት ተካፈሉ) እንደዛውም ደግሞ መንፈስ ቅዱስ በእነርሱ ውስጥ መኖር ጀመረ ማለት ነው። እንደኔ አስተሳሰብ ይህ የመንፈሳዊ ደረጃ ብዙ አማኝ ያለበት ደረጃ ነው። ነገር ግን መፀሀፍ ቅዱስን ስናጠና ሀዋርያት ሁለት ግዜ መንፈስ ቅዱስን ሲቀበሉ እናስተውላለን በመጀመሪያ በንፋስ ጌታ ኢየሱስ እፍ አለባቸው ሲልባቸውና መንፈስ ቅዱስ ሲቀበሉ(የዩሀንስ ወንጌል 20÷22 ሌላግዜ ደግሞ (ይሀዋሪያት ስራ 2÷1-4) ተሰብስበው መንፈስን ቁጭብሎ እስኪ መጣ ድረስ በመጠባበቅ(ሙሉ በሙሎ መስመጥ፥መዋጥ ወዘተ) በእሳት እና በመንፈስ ቅዱስ መጠመቅ ሂደቶች ናቸው። ይህ ነው እውነቱ። 1*መንፈስ ቅዱስን መቀበል እና 2*በመንፈስ ቅዱስ እና በእሳት መጠመቅ::
God blessed you gays!! 😍
mamusha ena robi tebarku
እሺ እንጠብቃለን ክፍል ሁለትን
Gata yemsgen endzh ayent wangalwi selstne Dr.Mamusha zmnachwu yebark yename teyaki nber.....
you are my bless dear bro
Great how often this will be
dr mamusha reai pastor
እባክህን ስለወደቁት መልእክቶች እስተምር በተለይ ለወጣቶች ግንዛቤ እንዲኖራቸው ያስፈልጋልና። ብዙ የክፋት ስራዎች መነሻዎቹ እነርሱ ስለሆኑ በጌታ በእየሱስ ስር ካልሆንን መሸሻ እንደሌለ ማወቅ ይገባልና።።
Mr camp Ethiopia, on U tube i Amharic
Help me to understand a little too.
Menfes kidus be amgn wust yinoral malet mn maler new?
የሚገርም እና ድንቅ ጥያቄ። መንፈስ ቅዱስ በኛ ውስጥ መኖር ይጀምራል ማለት በጣም meaningful የሆነ እውነት ነው እርሱም ከንደገና ከእግዚያብሔር ከሰው ልጅ ጋር መኖር ጀመረ (reunite)፥ የሰው ልጅ በመንፈስ ከንደገና ተወለደ( born again)፥የሰው ልጅ የእግዚአብሔርን በሀሪ ተካፈለ እንዲሁም የሰው ልጅ ከዘላለም የጥፈት እሳት በጌታ ኢየሱስ ዳነ ማለት ነው። ትዝ ይልህ እንደሆነ መፀሀፍ ቅዱስ በዘፍጥረት መፀሀፍ ላይ ሲናገር እግዚአብሔር የሰውን ልጅ ከምድር አፈር አበጀዉና በአፍንጫውም እስንትንፋሱን እፍ አለበት ከዛም የሰው ልጅ ህያው ነፍስ ያለው ፍጥረት ሆነ ይላል። እንደምታውቀው የሰው ልጅ ከምድር አፈር ሲበጅ በድን ነበረ ህያው ያደረገው ከእግዚአብሔር የወጣው እስንትፋስ ነው። ነገር ግን የሰው ልጅ በሀጥያት ምክንያት ብዙ ሊቆይ አልቻለም ነበርእና መንፈሱ ሙት ሆነ ምውይም በመንፈስ ሞተ። ነገር ግን እግዚአብሔር የሰውን ልጅ አስቀድሞዉኑ በልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ አስበው የዩሀንስ ወንጌል ምእራፍ 20÷22 የሰው ልጅ ላይ ከንደገና የእግዚአብሔርን እስትንፋስ ሞትን ድል አድርጎ በተነሳው የናዝሬቱ ኢየሱስ እፍ ሲባልበት ልታገኝ ትችላለህ። ይህ እስንትንፋስ በመጀመሪያ ለአዳም ከዛም ለኢየሱስ ደቀ መዝሙሮች ነው እፍ የተባለው ለዛም ነው መዳን በማንም የለም ካለ ኢየሱስ በስተቀር ብለን የምንናገረው። የህያው አምላክ መንፈስ በኛ ውስጥ ከሌለ የእግዚአብሔን የዘላለምን መንግስት አንወርስም። የእግዚአብሔር መንፈስ(መንፈስ ቅዱስ) ባንተ ውስጥ መኖር ጀመረ ማለት ማንም ላንተ የእግዚአብሔርን የዘላለምን ሂወት አግኝተሀል ውይም አላገኝህም ብሎ ማንም ሰው ውይም የበቁ የምንላቸው ወይንም መልአክ አያረጋግጥልህም። እራሱ የእግዚአብሔር መንፈስ ባንተ ውስጥ ሆኖ ስለሚነግርህ አንተው እራስህ ታውቀዋለህ የእግዚአብሔርን የዘላለም መንግስት እንደወረስክ። ክዚህ ነው በተለምዳ ጴንጤዎች የምንባል ሰዎች ክችች ብለን መንግስተ ሰሜያትን ወርሰናል የምንለው። ወንድሜ ግሩም ፊዳ ከጠየከው ጥያቄ በመነሳት ከእግዚአብሔር መንግስት ብዙም የራቀ እንዳልሆክ ታስታውቃለህ። ነገር ግን የህግዚያብሄር መንፍስን ከፈለከው ልብህን ከፍተህ ጌታ ኢየሱስን ተቀበለው መዳን በማንም የለም በአንተ ብቻ ነው ብልህ በአፍህም ተናገር ያን ግዜ ጌታ ኢየሱስ እፍ ይልብሀል መንፈስንም ትቀበላለህ ከንደገናም በመንፈስ ትወለዳለህ ከዛም በደንብ ይገበሀል ልል ላስረዳህ የፈለኩት። ተባረክ።
how we can send our question
ሲጀመር ጴንጤዎች የሚናገሩት ልሳን ሳይሆን ትርጉም አልባ ጫጫታ ነው እንጂ ልሳን አይደለም ምክኒያቱም ልሳን ቋንቋ ነው ታራራራራራራራ ሮሮሮሮሮ ትርጉም አልባ ግራ የተጋባ ማሙሽ ፈንታ መንፈስ ቅዱስ በሰው ውስጥ የሚኖረው ታራራራራራ ራራራራሬ እንድትል አይደለም
አይዞህ መንግስቱ ስትመጣ ትድናለህ!!"
th-cam.com/video/QwU4N2VIUG4/w-d-xo.html
የእግዚአብሔር መንግስት ሚስጥር
ሁለት ፅንፍ አለ አንዳንዶች "ገና የምትመጣ ናት ይላሉ" ስለዚህ ታማሚ ከሆነ ለበሽታ ከመፀለይ ይልቅ "አይዞህ መንግስቱ ስትመጣ ትድናለህ" ደሃ ነህ አይዞህ ቻለው "መንግስቱ ስትመጣ ሃብታም ትሆናለህ ይላሉ ሌሎች ደግሞ "መንግስትህ ትምጣ" የሚለውን ማንበብ የማይፈልጉ የምን መከራ የምን በሽታ የለም ይላሉ እኔ የሚገርመኝ እምነታችን ይሁን መከራውን ፈርተን ይሁን አይገባኝም ሐዋርያው ጳውሎስ ግን "መከራ አለ!ይምጣ ያጠነክረኛል ይላል" አንዳንድ ሰዎች "የለም" ለሚለው ቃላቸው ታማኝ ለመሆን መከራውን ይደብቁታል ይሄ ከኢትዮጲያ ባህሪ ጋር ተቀላቅሎ የበለጠ እንድንጠነክር ያደርገናል እንግዲህ የእግዚአብሔር መንግስት እንደዘር ምሳሌ ከሆነች በእያንዳንዳችን የምትበዛ የምታድግ ናት ጅማሬዋ በጣም ጥቂት ነገር ግን ታድጋለች ትሰፋለች ስለዚህ በምድር ሰማይ ሰማይ እየሸተትን መአዛችን ሰማያዊ እየሆነ በምድር ሰማይን እየቀመስን እያደግን ሰላሙ ፍቅሩ በረከቱ እየጨመረ እየጨመረ ወደሙላቱ መግባት ይሆንልናል!
ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ
ርእሱን በእግሊዝኛ ቋንቋ መጻፉ ለምንድነው? ርእሱን በእግሊዥኛ ወይይቱ በአማርኛ
ሀገራችን እንኳን የቋንቋ ችግር የለባት
ተባረኩ🙏🙏🙏