ምርጥ የስራ ቢጃማ በሪባን አሰራር 🇪🇹🇪🇹

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 36

  • @nomoretube
    @nomoretube 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ፍቅር አዲነት ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን እኳን ዴህና መጣህ ወዲም ማሻአላህ ማሻአላህ ዴስ የሚል ስራነው ጎበዝ

  • @ማርማር-ጘ9ጨ
    @ማርማር-ጘ9ጨ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ያምራል በርታ

  • @genigeni1688
    @genigeni1688 2 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል ቴዲ በርታ👌👌

  • @kelmkelm1911
    @kelmkelm1911 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ስራ ነው በርታ

  • @takelenurlign
    @takelenurlign ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @fevensaudi5717
    @fevensaudi5717 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow wow 👏

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 2 ปีที่แล้ว +1

    1 ኛ ድምፅሕ አይሰማም
    2ኛ አንገትና ዚግዛግ ስትቆርጥም አይታይም ሪባኑ ጨርቁ ላይ ያለዉ ከለር ቢሆን ይበልጥ ያምር ነበር ሥራህ በጣም ድንቅ ነዉ እንደ እናት ልምከር ብዬ ነዉ እውቀቱን ፈጣሪ ይጨምርልህ በርታ እንደ ልብስ ስፌት ሙያ ለሰፊዉም ለለባሹም የሚደሰትበት ሙያ በኔ አስተያየት የለም።

    • @kingteadytube379
      @kingteadytube379  2 ปีที่แล้ว

      እሽ ከልብ አመሰግናለሁ አስተካክላለሁ

  • @skettube4149
    @skettube4149 6 หลายเดือนก่อน

    በርታልን በደብ አድርገህ አስተምረን እኛም አንተም እንጠቀምበታለን ቤተሰብ ሁኛለሁ

  • @genetberhanu1797
    @genetberhanu1797 ปีที่แล้ว

    ጐበዝ ነህ ወንድሜ በርታ አንድ ቀን እመጣለው የቤንጅእናት

  • @emwamaretube6314
    @emwamaretube6314 2 ปีที่แล้ว

    በጣምያምራል

  • @eumahlam1832
    @eumahlam1832 2 ปีที่แล้ว

    አበሳ በርታልን

  • @Civuduc
    @Civuduc 13 วันที่ผ่านมา

    የትነህ

  • @Hነኝአፍቃሪዋ
    @Hነኝአፍቃሪዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ♥️♥️♥️♥️👌👌👌👌

  • @sophiasophia3188
    @sophiasophia3188 ปีที่แล้ว +1

    ወድም ስትቆርጥ አይታይም በተረፈ በርታ ስትቆርጥ በደብ አሳየን

  • @MahiMahi-oc7dq
    @MahiMahi-oc7dq ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NagoMuhammed
    @NagoMuhammed 10 หลายเดือนก่อน

    ስታምር መቼ ነዉ ምትሰራልኝ የት ነዉ

  • @taypaa1198
    @taypaa1198 9 หลายเดือนก่อน

    መለማመድእፍልጋለሁቁጥርህንእባክህ

  • @mulu5
    @mulu5 2 ปีที่แล้ว +2

    ደምሬህ አለሁ

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወዲም ግን የት አገር ነህ

  • @BizuayehuTaye-me4jz
    @BizuayehuTaye-me4jz ปีที่แล้ว

    ለቢጃማ ስንት ሜትር ጨርቅ ያሥፈልጋል ጎኑስ በጣም አይሰፋም ወይ

  • @eumahlam1832
    @eumahlam1832 2 ปีที่แล้ว +2

    ቴዲ ልብስ ስፌት አስተምረኝ እስኪ

  • @mazimazi7200
    @mazimazi7200 5 หลายเดือนก่อน

    አገቱላይ ላስቲክ ያለውን አሰራር አሳዬን

  • @somiyaahmod7357
    @somiyaahmod7357 2 ปีที่แล้ว

    ፐሊስ🌹🍒

  • @Mነኝየቦርናዋ
    @Mነኝየቦርናዋ 2 ปีที่แล้ว

    የት ነው ቦታው

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
    @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 7 วันที่ผ่านมา

    ዱባይ ከሆክ ላዝህ አምጣልኝ ብዙ ቢጃማወች እፈልጋለሁ

  • @taypaa1198
    @taypaa1198 9 หลายเดือนก่อน

    ቁጥርክን እባክህ

  • @ሊነጋሲልየጨልማልሶታገስ
    @ሊነጋሲልየጨልማልሶታገስ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም ሠለማመድ እፈልግ ነበር ኡፍፍ

  • @somiyaahmod7357
    @somiyaahmod7357 2 ปีที่แล้ว

    ምየስፈልግ ነገር ከለ የማለአለው

  • @ጠይባቢንትሰይድ
    @ጠይባቢንትሰይድ 2 ปีที่แล้ว

    ሞያው አለኝ በቅርቡ ሀገር እገባለሁ በራስ ለመስራት ነው ሀሳብ ይስካልሽ በሉኝ

  • @SergutGyes
    @SergutGyes ปีที่แล้ว

    አቆራረጥህን ግልፅ አድርገው

  • @menhal5588
    @menhal5588 2 ปีที่แล้ว +1

    አድራሻህን ብታስቀምጥልኘሰ ፈልጌህ ነበር ለስራ

    • @kingteadytube379
      @kingteadytube379  2 ปีที่แล้ว

      +966565804281

    • @kingteadytube379
      @kingteadytube379  2 ปีที่แล้ว

      +966565804281

    • @jfjxxgjxy6291
      @jfjxxgjxy6291 ปีที่แล้ว

      ግን እኮ አገቱን ስትቆርጥ ስንት ቁጥር እደሚሆን አላይንም

  • @somiyaahmod7357
    @somiyaahmod7357 2 ปีที่แล้ว

    ሠለም። ወንዲም። ዩቱቤ አለድግ ቢሎኘል ሰብስክከይብ አስደርግሊኝ