Brother teke we grow under single Mom. Ur song were our supporter. U stand beside us as our family member, by ur song. Lord Jesus bless u. Aster also Lord Jesus bless u
Gen eko ye Eliyas Melka ye ewket matat alneberem ye Ethiopia setota new yemiserachew serawoch erasu le alem yeteterabeten teri mastelalefiya melektoch nachew ❤ ye Eyob Mekonen ye Zeriu ye Mikaya serawoch tergumachew deep new ke mezmur belay nachew. Aster enamesegenalen I luv ur movies. Tekeste mezmurocheh sus new mihonut enamesegenalen nurulen
ኣቤቱ ጌታ ሆይ ኣንተ ከሰጣሃቸው ጸጋ የተነሳ እንደ ፓስተርና ዘማሪ ተከስተ ያለ ለክብርህ የሚገልጥ የዝማሬ ድምጽና ዜማ ለኛ የምንሰማ ደሞ መንፈሳችን የሚያነቃቃና የሚያድስ ድንቅ ስጦታ በየሱስ ስም ኣሁንም ይፍለቅ።ቤቱን ሂወቱን ትዳሩን ባርክ።አስትየ ኣንቺ ለመዘመር በጣም ጣፋጭ የሆነ ድምጽ ኣለሽ እና ግፊለት።ጌታ የሱስ ኣብዝቶ ይባርካቹ የኣባቴ ብሩካን
መጋቢ ተከስተ ሲዘምር በመንፈስ ቅዱስ የማይነካ ሰው ያለ አይመስለኝም። እግዚአብሔር ብርክ ያርገው። ኦርቶዶክስ ሆኜ ነው በመዝሙሩ እባረክ የነበረው። የተባረከ እግዚአብሔር በጣም የሚሰራበት አገልጋይ ነው። እግዚአብሔር እርሱንና ቤተሰቦቹን ይባርክ።
ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ🎉🎉
ስለ ኤልያስ ስለሰጠኸው የሀቀኝነት ምስክርነትህ ደግሜ🙏👏💜
I'm from Eritrea 🇪🇷 tekie is ma favorite goseple singer
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የኔ ወንድም። ❤
ተኬ እኔ እንጃ መዝሙሮችህ ሁሉ የእያንዳንዱን ሰው ህይወት የሚነካ ነው በጣም እወድሀለሁ ተባረክ አሁንም ጨምረህ ጨምረህ ተባረክ
ልጅ ሳለሁ ቤታችንን በተከራዩ ሰዎች ለመጀመሪያ ጊዜ የክርስቲያን መዝሙር የሰማሁት ያንተን ነበር " ምክንያቴ ብዙ ነው" የሚለውን ታዲያ ጌታ ለኔም እድል ሰጥቶኝ እኔም ዛሬ በተራዬ ምክንያቴ ብዙ ነው አላለሁ!! ክብር ሁሉ ለእግዚዓብሔር ይሁን በጌታ መሆን መታደል ነው!!
ድንቅ የሆነውን እንግዳ ነው የጋበዛችሁት ሀለታዎች ተባረኩ። በመዝሙሮች ተባርከናል ተጽናንተነል ተባረክ። Take we love you❤🎉❤🎉
ተኬ ለኔ መዝሙሮችክ ሱስ ሆኖብኝ ጥዋት ለስራ ከመሄዴ በፊትና ማታ ከስራ ተመልሸ አንድ ሶስት መዝሙሮክን ሳልሰማ ውዬ አላቅም ፤በተለይ በተለይ" ቋንቋዬ አልተለወጠም ፣እንዴ ፀና ቀረ ፣አጠገቤ ነህ፡አልሻም ሌላ ሌላ ነገር............ብቻ ሁሉንም እግዚአብሔር ይባርክህ እወድሃለው ❤❤❤❤❤❤❤❤ የልቤ የልበን ትዘምራልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም እንደዛው በተለይ የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ የሚለው መዝሙር ወጀብ መአበሉ ሲበዛ ለበጎ እንደሆነ ነው ስው በወገን ሲከዳ ለካስ ጌታ ድጋፍ እንደሚሆን መጽናኛ መዝሙሮችን የዘመረ ስው ተባረክ🙏🏾❤️
You're not alone ❤
በጣም ይደንቃል በዚህ ሳምንት በተደጋጋሚ እየሰማሁት ያለው የወንድማችን መ/ዘ/ ተከስተ የመጀመሪያዎቹን ዝማሬዎች ነበር ዛሬ ደግሞ ቃለ መጠየቅ ላይ አየሁህ ወንድማችን ተባረክ በጣም የሚደንቀው አንተ ያለ ሙዚቃ መሳሪያም ስትዘምር ልዩነት የለው ድንቅ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እህታችን አስቴር መ/ተከሰተን ስለጋበዝሽልን እናመሰግናለን ተባረኪ
ተኬ የተባረክ የጌታ ውድ ልጅ ድንቅ ምክር ያላት ታሪክ ነው የደረስከን ቀጥል ፀጋው የበዛልህ ጌታ ይለፍብህ!!!!
እሰይ ጌታ ይባረክ ተባረኩ ደሰይሚል ቃለመጠየቅ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ዘማሪ ተከስተ በመዝሙርህ ሁሌም ጌታን አከብራለሁ!!!
ተኬ,ተባረክ,መዝሙርክ,,ሁሉም,የሰዉን,ሒወት,የሚያረሰርስነዉ,,ዘመንክ,ይባረክ
በ 90 ወቹ እንኳም ፕሮቴስታንት የየትኛውም እምነት ተከታይ በፍቅር የሚያዳምጣቸው #ተከስተ እና #ሊሊ መቼም አንረሳችሁም❤
I'm not protestant but I listen his and Daniel Amdemichael mezmur ❤
የኔ ዘመን የሰው ጀግና ተከስተ ብቻ። የኔ ንጉስ ዳዊት። ቬጋስ ስትመጣ ድጋሜ ላይህ እወዳለሁ። አስቴሯ አንቺ ትለያለሽ። በርቺ። አምልኮ የምትመሩ ነው የመሰለኝ። ❤
Brother teke we grow under single Mom. Ur song were our supporter. U stand beside us as our family member, by ur song. Lord Jesus bless u. Aster also Lord Jesus bless u
ዘማሪ ተከስተ አንተን የመሰለ ባለቅኔ አገልጋይ ስለተሰጠን እግዚአብሄርን እናመሰግናለን። ብዙ ልጅነታችንን ያለመለሙ መዝሙሮችን እግዚአብሄር ካንተ አንደበት አፍልቋል። ያንተን እና የአውታሩ ከበደን መዝሙሮች በፍቅር እወዳቸዋለሁ!!!
ተኬን ሳስብ እኔ በጣም የሚደንቀኝ አንድ ነገር ብዙ ዘማሪዎችን ሰምተናል በነሱም በጣም በብዙ ተባርከናል የተኬ ግን ይህዉ ከልጅነት እስከ እዉቀት ድረስ መዝሙሮቹ ልቤ ላይ ቀርተዋል ስንበረከክ የምሰማዉ የሱን ዝማሬዎች ነዉ ብቻ አንድ በረከት የምባርክህ እግዚአብሔር እየወደድክ፤ እየፈራህ እያገለገልከዉ ዘመንህ ይለቅ የምትዘምረዉ አይለቅብህ ለብዙዎች ኢየሱስ እረፍት ያርግህ።
እዉነትም ጣፋጭ ወግ የሚገርም መገጣጠም ነዉ ሁለታችሁም ድንቅ ስጦታችን ናችሁ ተባረኩ።
የወደዳቸውን መረጣቸው የመረጣቸውን አፀደቃቸው እውነት ነው መበርቻ ነው እየሱስ🙏 የተከስተን ዝማሬ ሰምምቶ የማይነካ የማይባረክ የማይፅናና ሰው ያለ አይመስለኝም ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ለምልም ❤🙏🙏🙏
ዝማሬዎችህ እኮ ጠላትን ተስፋ የሚያስቆርጡ ናቸው፡፡ ወንድሜ መጋቢ ተከስተ፡፡ ተባረክልኝ፡፤
ደነዝ😂😂😂😂
እኔ ምለው ምን አይነት ድንቅ ግዜ ነው የሰጣችሁኝ ዘምናችሁ ይባረክ ቃላት የለኝም !!!
የምንም አይነት እምነት ተከታዮች የሚስሙት አይነት መዝሙር ነው የሚዘምረው በግሌ ወጀብ መአበሉ በበዛብኝ ግዜ ከፈጣሪ የተላከልኝ ዘማሪ ነው ሁሉም ዝማሪዎቹ መልእክት አላቸው በግሌ እየተጽናናሁበት ነው እድሜ ዘመንህ ይባረክ🙏🏾❤️
አቤት አስቴርዬ ደስታሽ ይነበባል የጌታ ልጅ መሆን እንዴት መታደል ነዉ ተኬ ዝም ብሎ ቢዘምር ቢዘምር በቃ ይዘምር እኛ እናደምጣለን ጌታ ይከብራል።
Bless you all
ውይ አስቱዬ ስለመንፈሳዊ ነገር ስጠይቂህ ሲያምርብሽ በርቺ በዚው ቀጥይ ይልመድብሽ ብዙ የእምነት ሰወችን አቅርቢልን ትምርት ይሆነናል
He is an amazing gospel singer, I have loved his Song from my childhood up to now, God bless him
ወይኔ እኔ ብዙ ዘማሪወች ን በጣም ነው የምወዳቸው ተኬ የአንተ ግን ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አስቱዬ እንዴት እንደምወድሽ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ! ዛሬ ደግሞ በዝማሬው በጣም የምባረክበትን ዘማሪ ተከስተን ስላቀረብሽው ደስ ብሎኛል ተባረኩ!!
ተባረኩ ለምልሙ ፀጋ ይብዛለችሁ የአባቲ ብሩካን❤❤❤
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም የምወደው ዘማሪ ነው ፓስተር ተከስተ
እኔም 🙏❤
እንባ እያነቀኝ ነው የሰማሁት ተኬ እኔም በቤተክነት ያደኩ ሰው ነኝ ከዝያ ወጥቶ በጌታ መሆን አቤት መታደል ነው ተባረክ በኢየሱስ ስም
አስቱ አንችም በረከታችን ነሽ።
አጠገቤ ጌታ አጠገቤ ነህ❤🙏
እሬት እሬት ያለው ሂወት ሲቀምስት ጣፈጠ
አንተ እጅ ላይ ሲገባ ሁሉም ነገር ተለወጠ ::
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
👉👉6ኛው አልበም ዝማሬህ እኮ ሀኪም ቢያዘው ብዙ ህመምተኞችን በነፃ ይፈውሳል
በርግጥ ሌሎች ዝማሬወችህም
የሚወጣላቸው የለም::
👉👉""አጠገቤ ነህ ጌታ አጠገቤ""
👉👉በተዘጋ ቤት ውሴጥ ገብተሃል
ሰላም ለኔ ይሁን ብለሃል
ወዘተ ሌሎች ብዘወች
እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ
ተከስተ ዘመንህ ይባረክ በጣም ምትወደድ ወንድም ነህ መልክቶች በጣም የሚያበረታቱ ሃይል የሚስጡ ናቸው ተባረክ
ደሰ የሚል ግዜ ነበር ተባርካችሁ ቅሩ ወገኖቼ
ተኬ እግዚአብሄር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ:: እኔም ቤተሰቡም በዝማሬህ በጌታ በብዙ መታደስ: መበርታት: መጽናናት ሆኖልናል: : ተባረክ
አስቱካ ጌታ ይባርክሽ ጥሩጥሩ ነገሮችን እያስታወሽ መጠየቅሽ ተኬ እንኳንም ጌታ አገኘው ለእኔ ጠቅሞኛል በጌታ ቤት ፀንቼ ዝማሬውን እያመለኩ እድኖር 🎉❤
You are blessed. Thank you for blessing us.
እግዚአብሔር በህልም የሚናገርህ በምክንያት ነው ።
በጸሎት እንድታግዛቸው ነውና አይ ይህ ብቻ ዝም ባህል መልካም ነው ።
ብትነግራቸውና ብትጹልዩበት የእግዚአብሔርን ክብርም ታዩበታላችሁና ወንድሜ ይህን ጸጋ ተጠቀምበት
ተባረክ ።
አስቱካ ከነ ሙሉ ክብሯ ! ተኬ ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባረክ! በርቱልን
I really enjoyed this show!Astu God bless you!!!Keep it up!!!!
ተባረኩልኝ ❤❤❤❤
ወንድማችን ተኬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ ጌታ ባንተ በሰረው ስራ ክብሩን ይዉሰድ እኔ በጣም ባንተ ተባርኪያለው የህይዎት ዉጣ ዉረድ ከጌታ ጋር ያለኝን ህይዎት እንድመረምር ረድቶኛል በቃ እኔ ቃላት የለኝም የዘላለም ህይዎት የሆነው ጌታ ይባርክህ!!
@አስቱ ደግሞ አንቺም ተባረኪ ለመንፈሳዊ መቀጣጠል ያለሽ ከዉስጥሽ የምኮረክር ነገር ደስ ይለኛል :አስተማሪ እና ትዉልድ የምያንፅ ዉይይት ነው 🙏🙏🙏🙏
❤❤❤ ምሕረትህ ብዙ ብዙ ቸርነትሕ ብዙ ብዙ !!! ተኬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ & አስቱዬም ተባረኪልኝ እህቴ ❤❤❤❤ ።
❤❤❤እግዚአብሔር ሞገሱን ሰቶካል ለብዙዎች መባርክያ ስለሆንክ ጌታ ይባረክ
ዉይይ አንተ ስትዘምር እኔ ሳለቅስ (በደስታ) ዘመኔ ሁሉ ይቀጥላል : ዘመንህ ይባረክ
አስቱ ተባረኪ
ተኬ ተባረክ በጣም ነው የምወድህ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ መዝሙርህን በጣም ነው የምወዳቸው❤❤❤❤🎉🎉🎉አስቱ ቆንጆ ስወድሽ ተባረኪ በርች አንቺ ጎበዝ በሞያሽ ጌታን እያገለገልሽ ነው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
teke we love you so much በጣም የተወደዱ ዝማሬዎች ናቸው አይጠገቡም ጌታ ይባርካችሁ
አስቱ በርች የጌታ ሞገስ ይታይብሻል
May God Bless you Both.
Tebarku egzyaber yebarkachew ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ተኬ ጌታ ዘመንሕን ይባርክ ዘመንሕ በመንፈሳዊ ከፍታ ይፈጸም እንደፀናሕ ቅር በኢየሱስ ስም አስቱ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ 🙏🏽
God bless you my brother .really am so happy for you.
ተባረክልን ተክዬ እንወድሀልን ጸጋውን ያብዛልህ ጨምርልን🙏❤👍
በጣም የገረመኝ ኤልያስ መልካ በጣም አየቀናውበት በሞት ያጣነው ሰው ነው ሙዚቀኛ አይመሰገንም ልክ ነው ግን ሙዚቃውን ገና ስሰማ እንደማናለቅስ ነገር ለሙዚቀገኖቸሁ ግን ክብር የለንም የዳኑም አይመስለንም እንደአለማዊ እያየናቸው ግን ያለነሱ ምዘመር የማኖድ ሆነን ኢትዮጲያዊ ክርስትናው እኮ አሳሳቢ ነው ፈራጅ መሆን የመንፈሳዊነት እድገት ሚመስለን
ተኬ ያልተቀየረ ድምፅ ሞገስ የክርስቶስ ብቃት ካንተ ጋር ነው ይገርምሀል ቸኬ አገልግሎት ስትጀምር ጀምሮ ነው የማቅህ ያው ነህ ወጀቡና ማዕበሉ አላስቀሩህም እንወድሃለን ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አስቱዬ እርጋታሽን ስወደው እኮ! ተባረኪልኝ የኔ እህት ይብዛልሽ❤
ከነቀሽምና ከነ ጉድለታችን ህዝብ ይወደናል Thank u tek ❤
አስቱዬ በጣም የተወደድሽ ተባረኪ ተኪዬ ፀጋ ያብዛልህ በጣም እወድካለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእውነት ዘማሪና መጋቢ ተከስተ ዝማሬዎችህ ዛሬም ትኩስ ናቸው።ምክንያቱም ዝማሬዎች የተቀበልከው ቀጸጋ እንጂ በስጋ ስላልሆነ እስከዘላለም ሲናፈቁ ይደመጣሉ።እየሱስ ለዘላለም ይባረክ።
❤betam new yemwdachu
Geta abzto ybarkachu
እንደ ጸና ቀረ አሁንም እስከ ፍጻሜው ያጽናህ ያጽናን ተኬ ✞😍😍😍
May God bless you guys, it was an amazing time we had throughout the interview.
አስቱዬ አንችም ተባረኪ የዋህነትሽ በዚህ ይቀጥል በፊት እንደዚህ አትመስይኝም ነበር በዚው ቀጥይ
በእውነት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ/ክ ለኔም ባለውለታዬ ናት።ዛሬ ለደረስኩበት ሕይወት መሠረቴ ናት።ተኬ ልጅነትህን የሠጠኸው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።በመዝሙሮችህ ተባርኬያለሁ ተፅናንቼአለሁ።
❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርከችሁ
ይህን ሰው አለማድነቅ ... ድምፅህን እግዚአብሔር ሰቶሀል ... ዘምርበት እስከ.... 🙏
በረከታችን ነህ ተከስተ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።
ተክዬ እዴት አደምወድህ እኮ ስላየሁህ ደሞ በዚህ ደስ ብሎኛል የኔ አባት ብርክ በልልኝ ተክዬ
Amen 🙏 🙏 Amen God bless you 🙏
ተኬዋ የኔ ልዩ ዘመንህ ይለንልም ተባረክ በብዙ አስትዬ ተባረኪ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
አስቱ ተከስተን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን
ተባረኪልኝ
ታክዬ በረከታችን ነህ በጣም የምንታነፅብህና የምንወድህ ወንድማችን ነህ።
አስቴርዬ ብዙ ጊዜ ገልጬልሻለው
በጣም ነው ምወድሽ ተከስተንም
በጣም ነው የምወደው መዝሙሮቹ ሁሌ ይባርከኛል ሁለታቹሁንም ስላየሃቹ ደስ ብሎኛል ተባረኩ
ጌታ ይባረርክ!!!ተባረክክክ
ተከስተ ለኢትዮጲያ ቤተ/ክ የተሰጠህ ውድ ስጦታችን ነህ እንወድሀለን
May God bless you teke🙏♥️♥️♥️
❤❤❤ኦ ኦ ኦ ዋው ዋው ዋው ፈጣሪ ከሁኔታዎች ሁሉ ብቻውን የታመነ ነው ቃላት ያጥረኛል አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ለምልምልን ዘመንህ ይለምልም አስቱ አንቺም ለምልሚ ተባረኩ
መጋቢ ተከስተ ስጦታችን እድሜ ከጤና ይብዛልህ እንወድሀለን ብዛልን
Bant mezmure betam tebarkealhu lesum yetsgawe balbet Geta kiberun yewsed.
ተኬ ዘመንህ ይለምልም በዝማሬዎችህ ተባሪከናል አንተም ተባረክ
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR TEKESTE GETNET.
ተክዬ መዝሙሮቹ ሲያምሩ ጣህም አላቸው🎉❤
❤❤❤
Humble man ❤
Gen eko ye Eliyas Melka ye ewket matat alneberem ye Ethiopia setota new yemiserachew serawoch erasu le alem yeteterabeten teri mastelalefiya melektoch nachew ❤ ye Eyob Mekonen ye Zeriu ye Mikaya serawoch tergumachew deep new ke mezmur belay nachew. Aster enamesegenalen I luv ur movies. Tekeste mezmurocheh sus new mihonut enamesegenalen nurulen
ጌታ ይባርካችሁ ተኬ❤❤❤❤❤❤❤❤
Be blessed ❤❤❤❤
አስቱም ተባረኪልን ምህረቱን ያብዛልሽ👍❤🙏
አስቱዬ የኔእት ውይይይ ቅንነትሽን ወደድኩት ፖስ
ተር ተኬ ከነቤተስብህ ብሩክ ሁኑ አንተ ፀጋህ ከዝህ በላይይ ይታዬ ባነተ የእግዚአብሔር ፀጋ ያስታውቅብሃል እልልልል
አስቴር አንቺም ፖለቲካውን ለፖለቲከኞች ትተሽ ይሄ ህይወት የሚነገርበትን የጠፋው የሚመለስበት ወይም በጨለማ ያለው ብርሀን የሚያይበትን ንፁሁን ወንጌል አስተናግጂበት እንዲህ ቦታሽን ያዢ ለፖለቲካው ፀሎት ነው የሚያስፈልገው ለምን ብትይ ባንድ ወቅት ጥልቅ ብለሽ እዚያ ነገር ውስጥ ገብተሽ ፀጋሽ ጠፍቶ ........
Teke mirt yegeta sew astu tebareki
❤❤❤❤አስቱካ በደብ አዘመርሽልን 😂😂😂😂ተኬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
ተባረክ ተኬ 🙏🙏🙏
ለማንኛውም ፕሮግራሚሽ መልካም ነው 🙏🏽ምናለ ስለአድቬንቲስት ቤተክሪስቲያንም
ብትጠይቂ አምጥተሽ የወንጌል አማኞችን ከጠየቅሽ አይቀር🙏🏽💚💛❤️🙏🏽
ተኬ እንወድሀለን አስቱ አንቺንም ዉድድ ነዉ ማረግሽ ባክሽ ጥቤን አቅርቢልን
ተኬ ተባረክ እንዴት እንደምወድህ❤❤❤❤❤
God bless u guys!!
❤❤❤Teke tebarek ❤❤❤kalat yatregnal hulem ❤❤❤Anteko tileyaleh 🙏