ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Best INSTRUMENTAL ክላሲካል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2022
  • ምርጥ መሳጭ ክላሲካል ከድንቅ ተፈጥሯዊ ምስሎች ጋር:: ተራራ ሸንተረር አእዋፋት ደን ዉቂያኖስ ሰማይ ማራኪ መልካምድር:: ሰናይ ቀን ይሁንልዎ!
    BEST TUBE best mind healing #Ethiopian #eritrea instrumental music collections with attractive HD Natural Video, forest, birds, landscape, sky, starts, universe, and more...
    Have a Blessed day!
    Thank you for liking, sharing and subscribing.
    #classical #ክላሲካል #ethiopian #refreshing #relaxing #meditation #instrumental #instrumentalmusic #studymusic #meditationmusic

ความคิดเห็น • 201

  • @MelesedestaLema
    @MelesedestaLema 4 วันที่ผ่านมา

    ዋው እማማ ኢትዮጵያ እናቴ ለዘላለም ኑሪ ውጪ ሆኜ እያደመጥኩኝ ነው ደስ የሚል የሚመሥጥን ቅንብር ነው ደስ ሲል ለአዘጋጆች አድናቆት አለኝ ኢትዮጵያን ለማያቅ ያስቃኛል

  • @leulsegedwakene2333
    @leulsegedwakene2333 ปีที่แล้ว +25

    በውጭ አገር ለምንኖር ኢትዮጵያውያን እነዚህ በተፈጥሮ ትእይንት ተውበው በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ ሙዚቃዎች በዙ ትርጉም አላቸው :-
    ልጅነትን ቤተሰብን ጏደኛን ፍቅረኛን አገርን ወገንን በዓይነ ህሊና ድሮን አምጥተው ፊት ለፊት ይደቅናሉ - ለመጀመሪያ ጊዜ አገር ለቀን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ስንጏዝም የቆዘምነው በእነዚህ ሙዚቃዎች ነበርና አሁንም በህሊና የበረራ ጉዞ ወዳገርቤት ...
    ይህን ለሰጡን እናመሰግናለን

    • @lellobekele6869
      @lellobekele6869 ปีที่แล้ว +1

      absolute truth

    • @agatmaryam5432
      @agatmaryam5432 ปีที่แล้ว +1

      Yes you are right upsuletll but anyway not at this time for Amhara 🇮🇱🇮🇱

  • @ayeleali1895
    @ayeleali1895 8 หลายเดือนก่อน +11

    አገሬን ኢትዮጵያን በጣም እወዳታለው አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @getukersema4586
    @getukersema4586 9 หลายเดือนก่อน +5

    ኢትዮጵያ እናቴ

  • @hannibalbeyene9975
    @hannibalbeyene9975 10 หลายเดือนก่อน +8

    አገሬ ላይ ቁጭ ብየ አገሬን የምናፍቅ😮
    አ.አ በጣም እወዳታለሁ!❤

  • @user-ee3lu3yz4h
    @user-ee3lu3yz4h 10 หลายเดือนก่อน +7

    እኛ ሀበሾች ነን አንግዲህ ኢትዮጵየያ ኤረትራ መበባሉ አልጠቀመንም ወንድማቾች ነን እባካችሁ ከዚህ ክፉ መንፈስ እንውጣ

  • @Enkuzema1
    @Enkuzema1 8 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ስራ ነው እንኳን ደና መጣሽ ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርችልን❤ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን

  • @user-vu4du2oy2x
    @user-vu4du2oy2x 9 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ደስ ይላል የሀገራችንን ኢትዮጵያ ገፅታ ያሳያል!!

  • @bxhhd3231
    @bxhhd3231 10 หลายเดือนก่อน +2

    ምሪጥ ክላክስ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😊😊

  • @asresgesses3980
    @asresgesses3980 4 หลายเดือนก่อน +24

    አመሰግናለሁ የምኖረው Tampa. florida ከእርሻ መሬቴ ላይ ሁኘ ከብቶቸን እያየሁ እያዳመጥኩት ነው እድሜ ለዚህ ቅንብር አዘጋጆች ከልብ አመሰግናለሁ።

    • @user-ks9ol9mz8w
      @user-ks9ol9mz8w 4 หลายเดือนก่อน +4

      WwAWA
      Desssse yelalle ayezone❤❤❤

    • @user-cx7hc6rz2p
      @user-cx7hc6rz2p 3 หลายเดือนก่อน

    • @ots2023
      @ots2023 2 หลายเดือนก่อน +3

      ሰላም ወንድም
      ከብቶች ማርባት ምን ያህል አዋጭ ሰራ ነወ? አረቦች በብዛት ይሰሩታል.

    • @ilqarmemmedov8386
      @ilqarmemmedov8386 2 หลายเดือนก่อน

      😊

    • @addisalemhunegn2568
      @addisalemhunegn2568 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም እዛው ነኝ መልስልኝ በእናትህ ማየት እፍልጋለሁ

  • @eshetuwyesus8793
    @eshetuwyesus8793 8 หลายเดือนก่อน +5

    ይችን የመሰለች ሀገር አለችን ተፈጥሮ፤ መልካ ምድራ መሳጭ ሀገራችን ኢትዮ ለዘላለም ትኑር

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du 7 หลายเดือนก่อน +3

    God Bless Ethiopia.

  • @sileshimulatu683
    @sileshimulatu683 8 หลายเดือนก่อน +5

    waw I like this instrumental music especially Ephrem Tamiru

  • @daveroyalfamily
    @daveroyalfamily 10 หลายเดือนก่อน +5

    the most beautiful classical

  • @MeseretMekoyaMekete
    @MeseretMekoyaMekete 4 หลายเดือนก่อน +1

    Excellent istrumental

  • @derestesfaye9240
    @derestesfaye9240 7 หลายเดือนก่อน +6

    አብርሃም ሳይወለድ የነበረ ሙዚቃ ነው። ትዝታ ይባላል። በርካታ ሙዚቀኞች እና ድምፃውያን ተጫውተውታል። አብርሃምም እንኳን ተጫወተው።

  • @user-un4sq7ql2u
    @user-un4sq7ql2u 8 หลายเดือนก่อน +1

    wow i like it...

  • @shewazewodhabtegebriel388
    @shewazewodhabtegebriel388 7 หลายเดือนก่อน +2

    betan arife classical nw

  • @Meliekittube
    @Meliekittube ปีที่แล้ว +18

    ጥሩ ቆይታ ነበረን በጣም አመሰግናለሁ፣ ሰላም ጤና ፍቅር ደስታ በያላችሁበት ይብዛ። እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይባርክ፣ የብልጽግና የሰላም የእረፍ ጊዜ ሁላችንም በአንድነት ወደ ሀገራችን ይመልሰን።

  • @lalisab.enkossa1147
    @lalisab.enkossa1147 7 หลายเดือนก่อน +1

    ..wow classical.!

  • @user-hj4fc8zn9d
    @user-hj4fc8zn9d 11 หลายเดือนก่อน +3

    Like Amara music verily

  • @auroreaudouit8677
    @auroreaudouit8677 10 หลายเดือนก่อน +2

    WoW vidéo and music 😇😇😇

  • @beletegetachew9689
    @beletegetachew9689 5 หลายเดือนก่อน +1

    wow amazing my lovely Ethiopian classical

  • @DesuWelde
    @DesuWelde 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሳሚ መትከል ኣልቦ

  • @user-us4vf5hb7v
    @user-us4vf5hb7v 11 หลายเดือนก่อน +3

    Good job👌🏿✌️✌️✌️📚✌️

  • @hamzaaahmedehusene9474
    @hamzaaahmedehusene9474 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @mebratukiros6784
    @mebratukiros6784 ปีที่แล้ว +2

    እመሰግናሎ ቀጥልበት

  • @fissehajemberu993
    @fissehajemberu993 ปีที่แล้ว +4

    Excellent classical!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @workubirhane1945
    @workubirhane1945 ปีที่แล้ว +3

    Wow 😲🥰🥰🎵🎵🎵👂👂👈
    Baayee namati tola 🙏🙏

  • @user-eb4qb6wi5l
    @user-eb4qb6wi5l 5 หลายเดือนก่อน +4

    ኤርትራዊ እህት ድንቅ ነሽ

  • @abrahamestifanos3864
    @abrahamestifanos3864 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @wendesenbirhane4052
    @wendesenbirhane4052 10 หลายเดือนก่อน +1

    ክላሲካል በጣምውስጤነው!!

  • @alem9044
    @alem9044 7 หลายเดือนก่อน +2

    It took me heaven.

  • @senaittesfaye964
    @senaittesfaye964 11 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ

  • @aliyimumme4630
    @aliyimumme4630 8 หลายเดือนก่อน +2

    BEAUTIFUL INSTRUMENTAL ክላሲካል, WHICH I LOVE IT

  • @kalabteshome2008
    @kalabteshome2008 4 วันที่ผ่านมา

    yes

  • @damisemakurayoutobechannel8313
    @damisemakurayoutobechannel8313 7 หลายเดือนก่อน +2

    Good impressive music!

  • @user-mw4js1vd5z
    @user-mw4js1vd5z 9 หลายเดือนก่อน +1

    wow amazing my lovely Ethiopian classical I love you Ethiopian ❤❤❤❤

  • @abebetesfa33
    @abebetesfa33 หลายเดือนก่อน

    Wow! an interesting instrumental music. Keep it up as it is.

  • @MsEmnet27
    @MsEmnet27 9 หลายเดือนก่อน +3

    Wonderful view and music 🎶

  • @Sisayliben
    @Sisayliben หลายเดือนก่อน

    በጣም የምወደው ❤❤❤❤❤

  • @user-we5tb8pq3b
    @user-we5tb8pq3b ปีที่แล้ว +2

    Selam lehagerachin amen enzihn amazing botawech lihule egizabhare becherinetu yitebikilen amen lezelalemu

  • @tigistuworku6998
    @tigistuworku6998 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል

  • @user-yf9pc6go7h
    @user-yf9pc6go7h ปีที่แล้ว +4

    የኤርትራ የክላስኪላል ቢት እንዲህ ነዉ አብርሃም አፈወርቂ ወደ ሙዚቃ ዓለም ከመምጣቱ በፊት የተሠራ ክላሲካል ነዉ

  • @neju9654
    @neju9654 ปีที่แล้ว +6

    ደስ ይላል በርቱ አንዳዴ ሲከፍኝ በዚህ መገድ ከሰውች እርቄ እያዳመጥኩኝ አሳልፍለሁ በተለይ የኒርትራዊናን በጣም ነው የምወደው ሙዚቃቸውን እራሱ ትርጎሙም ባይገባኝ ደስ ይለኛል (መሳቅ ነው አመሌ አልርታም በነገር በወሬ )የሚለውን በጣም ነው የምወደው 🙏

  • @MelesedestaLema
    @MelesedestaLema 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @Bini150
    @Bini150 ปีที่แล้ว +2

    It is so interesting instrumental music

  • @bantialemu2847
    @bantialemu2847 10 หลายเดือนก่อน +4

    Woow yager bet tizta meta❤❤❤❤ God bless ethiopia 🇪🇹 ❤

  • @user-zl4kv6zt1s
    @user-zl4kv6zt1s 9 หลายเดือนก่อน +2

    I have sensed when Ethiopia was in the year 1900ec

  • @SamueliKurse
    @SamueliKurse หลายเดือนก่อน +1

  • @user-ht8pc3in9t
    @user-ht8pc3in9t ปีที่แล้ว +1

    best selected

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 9 หลายเดือนก่อน +1

    I Love it

  • @FrillJimma-kv9kl
    @FrillJimma-kv9kl 3 หลายเดือนก่อน

    betam tiru tiru ,zina yemiyaderg :abo yemch! thanks

  • @kdusantesfay2486
    @kdusantesfay2486 7 หลายเดือนก่อน +1

    admirable classical music😍

  • @hdhduhdudu6983
    @hdhduhdudu6983 8 หลายเดือนก่อน +1

    Betam dessi yiliqisi bertulin agerachinin betesebochachinim selam yargilin geta🙏🙏🙏

  • @BelayTikuye-uv6lc
    @BelayTikuye-uv6lc 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ይማርካል በርቱልን

  • @HabtamuItisa
    @HabtamuItisa 10 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሙዚቃ በጣም የምማርክ ነው በሰማው ጊዜ እርካታ ይሰማኛል

  • @user-sq1bo2uj1y
    @user-sq1bo2uj1y ปีที่แล้ว +2

    joyful & amazing collections

  • @astakoakimo2815
    @astakoakimo2815 4 หลายเดือนก่อน +1

    Yichi nat Ethiopia.

  • @SintayehuYimam-cr2ls
    @SintayehuYimam-cr2ls 7 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነው

  • @MuluwasAddisu
    @MuluwasAddisu 9 หลายเดือนก่อน +2

    my best classics ever ...thank you

  • @hasen-ml1kp
    @hasen-ml1kp 8 หลายเดือนก่อน

    ደየሦ ይላል

  • @lieltbelay9799
    @lieltbelay9799 ปีที่แล้ว +25

    I can’t stop listening to these classical I❤ u 🇪🇹

  • @atikiltbiset8584
    @atikiltbiset8584 ปีที่แล้ว +3

    Be loved

  • @WasihunTilahun-ke1qd
    @WasihunTilahun-ke1qd ปีที่แล้ว +3

    Amazing!!!

  • @user-vm9pg7ff5c
    @user-vm9pg7ff5c ปีที่แล้ว +1

    አማዝግ

  • @KenethTushemereirwe
    @KenethTushemereirwe 4 หลายเดือนก่อน

    classic 🎵🙏🥰

  • @sadonyousuf92
    @sadonyousuf92 11 หลายเดือนก่อน +1

    1:54......wow

  • @BabiMatusala-bk4kc
    @BabiMatusala-bk4kc ปีที่แล้ว +2

    Amazing instrumental music

  • @gossayelegesse2288
    @gossayelegesse2288 10 หลายเดือนก่อน +3

    It is amazing classical Ethiopian music.

  • @HabtamuSisay-hr3gx
    @HabtamuSisay-hr3gx 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you

  • @belaymerga9126
    @belaymerga9126 8 หลายเดือนก่อน

    Amazing clasic

  • @tesfayebeyene1703
    @tesfayebeyene1703 ปีที่แล้ว +1

    big up,

  • @demerseyoum4762
    @demerseyoum4762 5 หลายเดือนก่อน

    I like it ...🎉

  • @user-yh8cv2bq1i
    @user-yh8cv2bq1i ปีที่แล้ว +2

    AMAZING INSTRUMENTAL MUSIC

  • @user-yn8ht6pl6y
    @user-yn8ht6pl6y ปีที่แล้ว +2

    amazing classical

  • @nesibugebreyes
    @nesibugebreyes ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @user-mo1nd2ty5r
    @user-mo1nd2ty5r ปีที่แล้ว +1

    best classic with picture

  • @user-dl8mz2cv9i
    @user-dl8mz2cv9i 11 หลายเดือนก่อน +21

    I listen to a lot of classical music around the world. Regardless, I have never heard classical music better than Ethiopia. Thank you!

    • @zeed7938
      @zeed7938 10 หลายเดือนก่อน

      I think its because we Ethiopians love Classical Music so much, music producers couldn't stop giving us their amazing works. they need to have an award just for instrumental/classical music artists.

  • @shelemedebere2312
    @shelemedebere2312 7 หลายเดือนก่อน

    very good instruments

  • @alemumenesha5299
    @alemumenesha5299 ปีที่แล้ว +1

    Nice

  • @user-op6nw1ei3u
    @user-op6nw1ei3u 4 หลายเดือนก่อน

    my best fevourite

  • @user-eb4qb6wi5l
    @user-eb4qb6wi5l 5 หลายเดือนก่อน +1

    እሺ

  • @MelesedestaLema
    @MelesedestaLema 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ 13:53

  • @kassayeabebe21
    @kassayeabebe21 ปีที่แล้ว +2

    yeleyale

  • @tarikuworku-fl4ud
    @tarikuworku-fl4ud ปีที่แล้ว +1

    amazing

  • @hope2633cu
    @hope2633cu ปีที่แล้ว +1

    Efrem Tamiru 54th minute uuuuuuuuuuuuuuuu crying reallyyyyyyyyyyyyyy love🤩🤩😍🥰🥰🥰

  • @user-kr8ch3ql4f
    @user-kr8ch3ql4f 8 หลายเดือนก่อน

    Exllent

  • @tsegayebereda5084
    @tsegayebereda5084 8 หลายเดือนก่อน +1

    ETHIOPIA CLASSICAL 😍🥰 I Listen in my work place

  • @zewedugemeda3738
    @zewedugemeda3738 10 หลายเดือนก่อน

    Iam remember wehan Iwase Highschool we wache this golden voice in Ethiopia 🇪🇹 (Asela Abaye Hotel) inforgeyeble memory

  • @ajithprasadkarunakaran3400
    @ajithprasadkarunakaran3400 ปีที่แล้ว +4

    Unbelievable , amazing l love it so much ❤️ ❤️❤️❤️❤️

  • @user-mc4et5rt9x
    @user-mc4et5rt9x 5 หลายเดือนก่อน

    it.s great job

  • @tigistmolla1045
    @tigistmolla1045 8 หลายเดือนก่อน +1

    Deep feeling from my heart💗💓💖!!! Thank you.

  • @andinetworku3545
    @andinetworku3545 9 หลายเดือนก่อน

    Very nice music

  • @eneyewguadie9419
    @eneyewguadie9419 ปีที่แล้ว +6

    I love ethiopian instrumental music. what an amizing collection instrumental music

  • @user-wq2pz9fe1c
    @user-wq2pz9fe1c ปีที่แล้ว +2

    wow this is a beautifully so it amazing in Ethiopia classical music instrument thank you so much every body

  • @samuelsemahgne3246
    @samuelsemahgne3246 ปีที่แล้ว +4

    Big jungle for readers, sleeping, walking, doing...

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 8 หลายเดือนก่อน

    Great

  • @yowhansbirhanu7061
    @yowhansbirhanu7061 7 หลายเดือนก่อน

    V nice

  • @zenebegetaneh3338
    @zenebegetaneh3338 5 หลายเดือนก่อน

    good working on musik