I think its because we Ethiopians love Classical Music so much, music producers couldn't stop giving us their amazing works. they need to have an award just for instrumental/classical music artists.
very inspirational production!! nature & classical integration so,brings back memorize childhood moment to rural areas life ....good job God bless ethiopia!
በውጭ አገር ለምንኖር ኢትዮጵያውያን እነዚህ በተፈጥሮ ትእይንት ተውበው በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ ሙዚቃዎች በዙ ትርጉም አላቸው :-
ልጅነትን ቤተሰብን ጏደኛን ፍቅረኛን አገርን ወገንን በዓይነ ህሊና ድሮን አምጥተው ፊት ለፊት ይደቅናሉ - ለመጀመሪያ ጊዜ አገር ለቀን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ስንጏዝም የቆዘምነው በእነዚህ ሙዚቃዎች ነበርና አሁንም በህሊና የበረራ ጉዞ ወዳገርቤት ...
ይህን ለሰጡን እናመሰግናለን
absolute truth
Yes you are right upsuletll but anyway not at this time for Amhara 🇮🇱🇮🇱
አገሬን ኢትዮጵያን በጣም እወዳታለው አገራችንን ሰላም ያድርግልን
ደስ ይላል በርቱ አንዳዴ ሲከፍኝ በዚህ መገድ ከሰውች እርቄ እያዳመጥኩኝ አሳልፍለሁ በተለይ የኒርትራዊናን በጣም ነው የምወደው ሙዚቃቸውን እራሱ ትርጎሙም ባይገባኝ ደስ ይለኛል (መሳቅ ነው አመሌ አልርታም በነገር በወሬ )የሚለውን በጣም ነው የምወደው 🙏
Excellent istrumental
አገሬ ላይ ቁጭ ብየ አገሬን የምናፍቅ😮
አ.አ በጣም እወዳታለሁ!❤
አብርሃም ሳይወለድ የነበረ ሙዚቃ ነው። ትዝታ ይባላል። በርካታ ሙዚቀኞች እና ድምፃውያን ተጫውተውታል። አብርሃምም እንኳን ተጫወተው።
ሳሚ መትከል ኣልቦ
እኛ ሀበሾች ነን አንግዲህ ኢትዮጵየያ ኤረትራ መበባሉ አልጠቀመንም ወንድማቾች ነን እባካችሁ ከዚህ ክፉ መንፈስ እንውጣ
True.
ጥሩ ቆይታ ነበረን በጣም አመሰግናለሁ፣ ሰላም ጤና ፍቅር ደስታ በያላችሁበት ይብዛ። እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይባርክ፣ የብልጽግና የሰላም የእረፍ ጊዜ ሁላችንም በአንድነት ወደ ሀገራችን ይመልሰን።
❤
❤❤🙏🙏
😂🎉❤that’s my wish and I need it soon please!!!!!!!
❤
አመሰግናለሁ የምኖረው Tampa. florida ከእርሻ መሬቴ ላይ ሁኘ ከብቶቸን እያየሁ እያዳመጥኩት ነው እድሜ ለዚህ ቅንብር አዘጋጆች ከልብ አመሰግናለሁ።
WwAWA
Desssse yelalle ayezone❤❤❤
ሰላም ወንድም
ከብቶች ማርባት ምን ያህል አዋጭ ሰራ ነወ? አረቦች በብዛት ይሰሩታል.
😊
እኔም እዛው ነኝ መልስልኝ በእናትህ ማየት እፍልጋለሁ
ይችን የመሰለች ሀገር አለችን ተፈጥሮ፤ መልካ ምድራ መሳጭ ሀገራችን ኢትዮ ለዘላለም ትኑር
❤
Lኢትዮጵያውያን እነዚህ በተፈጥሮ ትእይንት ተውበው በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ ሙዚቃዎች በዙ ትርጉም አላቸው :-
ልጅነትን ቤተሰብን ጏደኛን ፍቅረኛን አገርን ወገንን በዓይነ ህሊና ድሮን አምጥተው ፊት ለፊት ይደቅናሉ - ለመጀመሪያ ጊዜ አገር ለቀን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ስንጏዝም የቆዘምነው በእነዚህ ሙዚቃዎች ነበርና አሁንም በህሊና የበረራ ጉዞ ወዳገርቤት ...
ይህን ለሰጡን እናመሰግናለን
በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ስራ ነው እንኳን ደና መጣሽ ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርችልን❤ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን
ዋው እማማ ኢትዮጵያ እናቴ ለዘላለም ኑሪ ውጪ ሆኜ እያደመጥኩኝ ነው ደስ የሚል የሚመሥጥን ቅንብር ነው ደስ ሲል ለአዘጋጆች አድናቆት አለኝ ኢትዮጵያን ለማያቅ ያስቃኛል
ኢትዮጵያ እናቴ
God Bless Ethiopia.
waw I like this instrumental music especially Ephrem Tamiru
እመሰግናሎ ቀጥልበት
ዋው ላይክ ሰቭስክራይብ አረኩልህ ይመችህ አድናቂህ ነኝ 1ኛ ነህ
ኤርትራዊ እህት ድንቅ ነሽ
Selam lehagerachin amen enzihn amazing botawech lihule egizabhare becherinetu yitebikilen amen lezelalemu
በጣም ደስ ይላል የሀገራችንን ኢትዮጵያ ገፅታ ያሳያል!!
Betam dessi yiliqisi bertulin agerachinin betesebochachinim selam yargilin geta🙏🙏🙏
Wow 😲🥰🥰🎵🎵🎵👂👂👈
Baayee namati tola 🙏🙏
Good job👌🏿✌️✌️✌️📚✌️
I can’t stop listening to these classical I❤ u 🇪🇹
what ??? you have not work
❤❤
me two🕌⛲🏰
betan arife classical nw
WoW vidéo and music 😇😇😇
wow i like it...
ምሪጥ ክላክስ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😊😊
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
wow amazing my lovely Ethiopian classical
ስብስክራይብ እደረኩት በ3 ምዕራፍ ብትበትነው ግን ጥሩ ነው ። እንዳፍሰለች
Good impressive music!
..wow classical.!
ምርጫህ አሪፍ ነው ውድጄዋለሁ።
ይህ ሙዚቃ በጣም የምማርክ ነው በሰማው ጊዜ እርካታ ይሰማኛል
Yichi nat Ethiopia.
የኤርትራ የክላስኪላል ቢት እንዲህ ነዉ አብርሃም አፈወርቂ ወደ ሙዚቃ ዓለም ከመምጣቱ በፊት የተሠራ ክላሲካል ነዉ
I listen to a lot of classical music around the world. Regardless, I have never heard classical music better than Ethiopia. Thank you!
I think its because we Ethiopians love Classical Music so much, music producers couldn't stop giving us their amazing works. they need to have an award just for instrumental/classical music artists.
በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል
Like Amara music verily
Excellent classical!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Wonderful view and music 🎶
BEAUTIFUL INSTRUMENTAL ክላሲካል, WHICH I LOVE IT
Wow! an interesting instrumental music. Keep it up as it is.
Hedduu namatti tola ❤
Woow yager bet tizta meta❤❤❤❤ God bless ethiopia 🇪🇹 ❤
ክላሲካል በጣምውስጤነው!!
ብዙ ነገሪ አሥታወሰኝ ግን እንባዠ መጣብኝ
ጥሩ ነው
It took me heaven.
admirable classical music😍
Iam remember wehan Iwase Highschool we wache this golden voice in Ethiopia 🇪🇹 (Asela Abaye Hotel) inforgeyeble memory
ደየሦ ይላል
በጣም ይማርካል በርቱልን
I have sensed when Ethiopia was in the year 1900ec
good working on musik
ክዳንኩም ቅደዱ.።ሳሚ ብዕራይ
ሕስድና
I like it ...🎉
the most beautiful classical
V nice
my best classics ever ...thank you
very good instruments
it.s great job
Amazing clasic
betam tiru tiru ,zina yemiyaderg :abo yemch! thanks
wow amazing my lovely Ethiopian classical I love you Ethiopian ❤❤❤❤
classic 🎵🙏🥰
Efrem Tamiru 54th minute uuuuuuuuuuuuuuuu crying reallyyyyyyyyyyyyyy love🤩🤩😍🥰🥰🥰
wow this is a beautifully so it amazing in Ethiopia classical music instrument thank you so much every body
I love ethiopian instrumental music. what an amizing collection instrumental music
Deep feeling from my heart💗💓💖!!! Thank you.
best of best
ዋዉ ❤❤❤❤❤❤
ETHIOPIA CLASSICAL 😍🥰 I Listen in my work place
very inspirational production!! nature & classical integration so,brings back memorize childhood moment to rural areas life ....good job God bless ethiopia!
Very nice music
It is amazing classical Ethiopian music.
Very Nice
It is so interesting instrumental music
በጣም የምወደው ❤❤❤❤❤
joyful & amazing collections
ስ ሰመው ይነዝረኛል
Exllent
Battam Bttam Das Yamel Yamewadad kelasekal Naew
Amazing!!!
big up,
I Love it
Unbelievable , amazing l love it so much ❤️ ❤️❤️❤️❤️
my best fevourite
It is so beautiful and inspiring.🎉
በሺታዬ ን ቀስቀስከው ወይኔ አባዬ ወይኔ ባሌ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔🖤💔🖤💔
Great
beautiful
አመሰግናለው እኔ ደግሞ ኢትዮጵያ ዊ ነኝ
Wow
አማዝግ
Amazing instrumental music
best selected