ያበደ የገጠር ሰርግ M&M መብሩክ በሏቸውሲ እኒህን ቆንጆወች ክፍልብአንድ ተጋበዙልኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 204

  • @ter2065
    @ter2065 2 ปีที่แล้ว +14

    እኔ የገሰመኝ ትንሹም ትልቁም ባለስልክ መሆኑ ክብር አረብ ሀገር ላላን የመዳም ቅመሞች ወድሞቻችን እህቶቻችንን ከማንም አሳንሳን አለማሳየታችን

  • @hawaqatar
    @hawaqatar ปีที่แล้ว +1

    አይ ትዝታ ብቻ የማቃቸው ሰወች አየሁ ልበል ማሻ አላህ ነው❤❤❤❤❤

  • @ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ
    @ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ 2 ปีที่แล้ว +3

    አይይይይየ. እዳው ሌላ አልል የምወደውን አግኝቸ እንደዚህ አግብቸ💕

  • @fafiborenatube
    @fafiborenatube 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ትዝታ ሱሱየ በርችልኝ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችዉ ሱሱየ ያንችንም ሰርግ ለመብላት ያብቃን ክክ በርቺልኝ

  • @እሙሀሊዲይቱብ
    @እሙሀሊዲይቱብ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ተባርክላህ መብሩክ መብሩክ አልፍመብሩክ ሙሀመድ ሰይድ በየነ የኔወንድም ሶፍየ ጠንክሪ ከሚላነኝ

  • @emumalik8690
    @emumalik8690 3 ปีที่แล้ว +10

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬልጆች በሙሉ በያላችሁበት ያላህ ራህመት በረከት እዝነት አይለያችሁ ሀገራችችንን ሰላም አላህ ያድርግልን በስውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችንም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @zdd23
    @zdd23 2 ปีที่แล้ว +2

    አይይይይይይይይ መገን ያገሬ ሠው አይ ወሎየ ደሥሥሥሥ ሢሉሉሉሉ እኛም በተራ ኢንሻ አላህ

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 4 หลายเดือนก่อน

    አይይይይይይ ትዝታ እኔም እደዚህ ነበር ያገባሁት ገጠር ውስጤ ነው

  • @ፋፊነኝከወሎ-ዘ5ፐ
    @ፋፊነኝከወሎ-ዘ5ፐ 2 ปีที่แล้ว +1

    አደሰ ነኝ ለቤትሺ💝💝💝💝🇧🇯🇧🇯ዋዉ

  • @zeynebtube7806
    @zeynebtube7806 2 ปีที่แล้ว +4

    ገጠር ዉስጤ ነዉ❤😭🇪🇹ሰላም ለወገኖቸ አላህ ያስፍንላቸዉ

  • @sofyamohamed6007
    @sofyamohamed6007 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ትዳራቸውን ያመረ የሠመረ ያርግላቸው

  • @meditube226
    @meditube226 3 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሶፊየ የገጠር ሰርግ እኮ ዴስ ይላል ውይ እማውቃቸውን ሁሉ አየሁኝ

  • @aishasaed9247
    @aishasaed9247 ปีที่แล้ว

    በጣምዴስ ይለኛልሆታ እኒምእዴዝህ ነው የፈለገይምጣ ላድቀን😅😅😅

  • @MakaMaka-no7pe
    @MakaMaka-no7pe 4 หลายเดือนก่อน

    ኧረ የኔው ነችሁ እደ❤❤❤❤❤

  • @hayathayat8412
    @hayathayat8412 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህተባረክአላህ ሶፍየ እናመሰግናለን ትዝታያቆሰለውንልቤን ደሰደትፈታ አረግሺዉ አባቴንምአየሁ ውድምሙሀመድ መብሩክክክክክ❤❤❤❤❤

  • @asdfqwer1916
    @asdfqwer1916 หลายเดือนก่อน

    ያገሬ ልጂች ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semiraMhsvjbd-lu9ow
    @semiraMhsvjbd-lu9ow ปีที่แล้ว +1

    አረ ኡኡኡኡ እምየ ገደለጋ ማሻአላህ ሙሀመድ ሰይድ አይደል

  • @ዘሀራአባትዋንመሳይ
    @ዘሀራአባትዋንመሳይ 2 ปีที่แล้ว +2

    እህ ናፈቀኝ የኔም ሰርግ በጎደኛየ ይለቀቃል

  • @zainab-l2i3f
    @zainab-l2i3f 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ እኔም 2003እድህ ነው ያገባሁት በጣም ትዝታ አለብኝ 🥰🥰💋💘💘

  • @Rahmna-h7w
    @Rahmna-h7w 11 หลายเดือนก่อน

    የትነዉ

  • @How-lm1bu
    @How-lm1bu 3 หลายเดือนก่อน

    ትዝታ እፍፍፍ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @doctorsemiratube
    @doctorsemiratube 3 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ትዳር ሙሽሮች ሶፊ ከረሚላ አልተረጨም እኔ ልሻማ ተዘጋጅቸ ነበር👌👈

  • @Hayuti-Selemtewa-Tube
    @Hayuti-Selemtewa-Tube 3 ปีที่แล้ว +3

    ሶፊየ ስርግ መብላት አማረኝ ዉየዉ 🙆🙆🙈 መቸይሆን ሀገሬ የምመጣዉ😭 ግን ዘንድሮም ሰርግ አለ ወጣቱ ሁላ ዉትድርና አልሀባም ግን ሙዚቃዋ ሶፊየ 😎

  • @ASMAAli-zq9lg
    @ASMAAli-zq9lg 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hadiya9139
    @hadiya9139 3 ปีที่แล้ว

    ሶፊየ በረቺ ብዙም ባልደግፈዉ ግን አንቺንስለምወድሽ አላህ የሳቸዉንም ትዳረ ያሳምረላቸዉ

  • @hikhatt7126
    @hikhatt7126 2 ปีที่แล้ว

    አይይይይይ እዳው አገሬ ገብቸ እምወደውን እደዝህ አግብቸ

  • @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ
    @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ 3 ปีที่แล้ว +1

    አአይይይይ የገጠርሠርግ ዉሥጤነዉ ትንሺሙዝቃዉ ግን

  • @umaziza9750
    @umaziza9750 2 ปีที่แล้ว

    አስላሙአለይኩምእራህመቱላሂወበርካትሁ ውድ ውድ ማሻአላህተባርከላህ በጣምደስየሚልስርግ

  • @Makkah-tt3fd
    @Makkah-tt3fd 8 หลายเดือนก่อน

    ዋው ማሽ አላህ

  • @hayuye
    @hayuye 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሽአላህ ማሽአላህ ትዳራቸው ያመረ የተዋበ ያዲርግላቸው ወልደው የሚዲሩ በፍቅር ያኑራቸው ሶፊ ያችስ መቼ ነው

  • @Hayat-oh3ec
    @Hayat-oh3ec 4 หลายเดือนก่อน

    የትቦታነው፣፣ማለቴ፣፣ልዩቦታ

  • @እሙሚፍታህዩቱብ.መካነሰላ
    @እሙሚፍታህዩቱብ.መካነሰላ 2 ปีที่แล้ว

    መካነ ሰላም የት አካባቢነዉ

  • @serkadistube
    @serkadistube 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሶፊዬ እንዴት ነሽ አገባሽ እንዴ ዋው በጣም ያምራል የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ 😍😍😍

  • @betahabibti6740
    @betahabibti6740 10 หลายเดือนก่อน

    ማሺአላህ

  • @سهامبنتاريغا
    @سهامبنتاريغا 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ቦሮኖች ሰርግ እንደት ነው

  • @fafitube1
    @fafitube1 3 ปีที่แล้ว +2

    አይ ትዝታ አማሞታ ሥናይ ብሀርዛፍ ቅጠል እንልል ነበር ዳቦ እዲሠጡን😭😭😭😭

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين 8 หลายเดือนก่อน

    መልካምትዳር❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ekarmወሎየዋ
    @Ekarmወሎየዋ 6 หลายเดือนก่อน

    ተመዳም ሽትቤት ተመርቄድግራዬን ይጀስጋባ😂😂 ኢንሻአላህ ምኞቴነው❤❤❤❤

    • @SdsssFddf
      @SdsssFddf หลายเดือนก่อน

      Kkkkk 😂😂😂

    • @SaifilRana
      @SaifilRana 2 วันที่ผ่านมา

      ክክክክክ

  • @shadhashadha7533
    @shadhashadha7533 ปีที่แล้ว

    መብሩክ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እኔ ኢሻ አላህ ከስደት መልስ

  • @ፋፊነኝከወሎ-ገ7ኀ
    @ፋፊነኝከወሎ-ገ7ኀ 2 ปีที่แล้ว

    መጣሁልሺ በሁለት ሰልኬ አገኝዉሺ

  • @haithamaman6442
    @haithamaman6442 2 ปีที่แล้ว +2

    ማን እደወግድ ሆታ

  • @DdD-py4ej
    @DdD-py4ej ปีที่แล้ว

    የትነወወደ

  • @Hነኚስደተኛዋ
    @Hነኚስደተኛዋ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህያማረየሰመረትዳርያርግላችሁመብሩክ መብሩክ

  • @lubabakassaw6057
    @lubabakassaw6057 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ።አላህ።ሶፊ።የእነረውድ።እንድትነሽ👍👍👍🌹🌹🌹🌹

  • @Hayat-oh3ec
    @Hayat-oh3ec 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህብያለሁ፣

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 3 ปีที่แล้ว

    ማሽ አላህ ወይኔ ሶፊ ትዝታየን አመጣሽብኝ

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ውደ ደስ ይላል👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @zainbaali
    @zainbaali 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለኩምማሻአላህመብሩክዋዉ

  • @kalokalo1154
    @kalokalo1154 3 ปีที่แล้ว

    የት አካባቢ ነው

  • @tube3507
    @tube3507 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @ማሪፋሙሀመድ-ቨ3ተ
    @ማሪፋሙሀመድ-ቨ3ተ 3 ปีที่แล้ว +2

    ወድሞቸን አየኋቸው 🌺🌺🌺🌺

  • @maremhabetmu9133
    @maremhabetmu9133 ปีที่แล้ว

    ሶፊ ፈልጌሺ ነበር ካለሺ መልሺልኝ

  • @SelamYsambel
    @SelamYsambel ปีที่แล้ว

    ስታምሩ

  • @ኡሙሳሊምTube
    @ኡሙሳሊምTube 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም እንድትናቼሁልኝ ይችን ኮሜንት የሚያነብ ሁሉ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያሰባችሁትን ፈጣሪ ያሳካላችሁ ፕሮፋይሌን በመጫን ስብስክራይብ በቅንነት መልካም ስራ ለራስነውው

  • @Makkah-tt3fd
    @Makkah-tt3fd 8 หลายเดือนก่อน

    መልካምሂወት

  • @seadi5
    @seadi5 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍
    ማሻአላህ፡እሻአላህእኔተስደትመልስእደዝህነውእማገባው

    • @Ekarmወሎየዋ
      @Ekarmወሎየዋ 6 หลายเดือนก่อน

      ነይ ሜዜሁነን ተራእናገባለን አላህ ሳሊህ ይግጠመን

  • @ameenaaa1098
    @ameenaaa1098 2 ปีที่แล้ว +3

    ማነው እደኔ ሰርግ ሲሆን ሙሽራ ለማየት እሚሮጠው

  • @አማራሚድያ
    @አማራሚድያ 3 ปีที่แล้ว

    አሠላም አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ መብሩክ

  • @امينهيمام
    @امينهيمام 11 หลายเดือนก่อน

    ልጁ ግን እማቀው ይመሥለኛሌ የት እዳየሁት እጃ እጅ

  • @حواحوا-ذ2ط
    @حواحوا-ذ2ط 2 ปีที่แล้ว +2

    የገጠርሠርግዉስጤነዉ

  • @r6168
    @r6168 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ስላም ሀገራችን አላህይስጠን ዱአ አርጉ

  • @sss2505
    @sss2505 2 ปีที่แล้ว

    ሀገሬትዥታአብቻአ።ማሻአላህ

  • @እሙአቡበክርYoutube
    @እሙአቡበክርYoutube 3 ปีที่แล้ว +1

    የት አካባቢ ናቸው

  • @semiramohamed3924
    @semiramohamed3924 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ አገሩ የት ነው?መብሩክ ብለናል ግን አገሩን ብናውቅ በጠለጥ ....

  • @temri4431
    @temri4431 2 ปีที่แล้ว

    ትዝታየ መጣብኝ

  • @አማራሚድያ
    @አማራሚድያ 3 ปีที่แล้ว

    ሙሽራይቱን ባልሽ ዘመቶ ነው እደ ያገባሽው በለሽ ጠይቂልኝ 😂😂

  • @ፋፊነኝከወሎ-ዘ5ፐ
    @ፋፊነኝከወሎ-ዘ5ፐ 2 ปีที่แล้ว

    የት አገር ነው ግን??ደሰ ሱል💝💝💝

  • @doctorsemiratube
    @doctorsemiratube 3 ปีที่แล้ว +13

    የገጠር ትዛ የማረሳው ሙሽሮች ሲልፉ ቅጠል የምናረገው ከሙሽራ ዳቦ እንድሰጡን ደግሞ ቅጠሉን አስቀምጠን የምንደበቀው አይ ልጅነት ጫጉላ ደግሞ ስንሄድ ጥፍርቀለም ብርቅ የሚሆንበት አሁንማ ሁሉም ተቀያይሯል

    • @Hayuti-Selemtewa-Tube
      @Hayuti-Selemtewa-Tube 3 ปีที่แล้ว

      ዉዉዉ ሰሚራየ 😂😂 ግን ዘናጭየ ናፍቃኛለች 😭

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 3 ปีที่แล้ว

      ማሚ ጫጉላመግባትቀረደአሁላይ

    • @doctorsemiratube
      @doctorsemiratube 2 ปีที่แล้ว

      @@hayathh1699 ላላ እኔ መግባት አለብኝ ሀሀሀ

    • @doctorsemiratube
      @doctorsemiratube 2 ปีที่แล้ว

      @@Hayuti-Selemtewa-Tube ዝምታን መርጣለች ሀዩ ዘናጫ

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 2 ปีที่แล้ว

      @@doctorsemiratube ኪኪ አብሽሪውድትገባለሽአይቀርም

  • @Salam-ul5ce
    @Salam-ul5ce ปีที่แล้ว +1

    አረ ሙዚቃው ለቀለበቴ ግዜ ያርሶደሩ የገበሬውልጂ ክፈችልኚ ቆሚያለሁ ተድ ጂ አይ እንዳሆን በልጂነቴ አገባሁ አሁን ብ ስተርጂና ዱባይ ቁጪ ብያለሁ😂😂😂😂ወልጀ በመሳሚያየ መገን እኔ

    • @rukiyarukiya3873
      @rukiyarukiya3873 ปีที่แล้ว

      አይዞሽዉዴ ሁላችንምነን ሰርተንእንኳ አልተለወጥን አርገን ምንአርገሽነዉ ስማችንን አላህመጨረሻችንንያሳምርልን ብቻ ኸይርጊዜአላህያምጣልን

    • @Salam-ul5ce
      @Salam-ul5ce ปีที่แล้ว

      @@rukiyarukiya3873 አሜን የኔውድ ለበጎነው እጃችን አመድ አፋሺነው ሰተን አንመሰገንም

  • @baletbasket9356
    @baletbasket9356 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአልሕነዉ

  • @Hayat-oh3ec
    @Hayat-oh3ec 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ፣ወሎቦረና፣መከነስላም፣፣ልዩቦታ፣፣ሜታ

  • @እሙዘይነብ-ቀ7ጰ
    @እሙዘይነብ-ቀ7ጰ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ መብሩክ መብሩክ

  • @GjfFht-is4rl
    @GjfFht-is4rl 8 หลายเดือนก่อน

    መመቡቡሩሩክክክክክ""

  • @ansaeed3579
    @ansaeed3579 2 ปีที่แล้ว

    ሀይሰላምነዉ ሶፊ ዋዉዴስይላል

  • @ekrutube
    @ekrutube 3 ปีที่แล้ว

    ዋአለየኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሸአላህ መብሩክ ሼር ላይክክ

  • @Hayat-oh3ec
    @Hayat-oh3ec 4 หลายเดือนก่อน

    ተው፣በነበርቀር

  • @zuzutube123
    @zuzutube123 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ መብርኩ ሶፊ

  • @ssxsc6782
    @ssxsc6782 2 ปีที่แล้ว

    ሆ ማለትአይችሉም የቦረና ሰው ለሆታ አደኛ ነው

  • @shawakaba
    @shawakaba 2 ปีที่แล้ว

    Mashallah Mashallah 😀😀

  • @kalkidansefiw6126
    @kalkidansefiw6126 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ

  • @አላህወኪል-ሸ8ዘ
    @አላህወኪል-ሸ8ዘ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ 😢😢😢😢

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 3 ปีที่แล้ว

    አሰላም አሊኩምእራህመቱእንኮንደህናመጣሽ መሽአላህመብሩክ መልካምጋብቻ

  • @attube383
    @attube383 3 ปีที่แล้ว

    ወየሁ ሶፊየ አገሬ ትዝ አለኝ

  • @ጦይቢየወሎልጂ
    @ጦይቢየወሎልጂ 3 ปีที่แล้ว

    ሡሡየ እደት ነሺ በነበሪ ዋን

  • @ዜድአሊቲዩብ
    @ዜድአሊቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉማሻአላህ

  • @ሳራYoutube-y5c
    @ሳራYoutube-y5c 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው ያበደነው ሶፍያቆጆ 💕💕💕💕💕

  • @sihamtube9037
    @sihamtube9037 3 ปีที่แล้ว

    መብሩክክ ኢንሻ እኔም ሰረግ እመላለሳለሁ መጥቸ

  • @አዩሽቱዩብ
    @አዩሽቱዩብ 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @HayatMohammed-f4f
    @HayatMohammed-f4f 7 หลายเดือนก่อน

    ብድንብ አትቀርጭም

  • @ገነትዩቲዩብ
    @ገነትዩቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ዋውውው

  • @halimahali3649
    @halimahali3649 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ👌👌👌👌💙💙💙💚💚💞✔️✔️

  • @ጀሚላቱዩብ
    @ጀሚላቱዩብ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @ቢንትከወሎቦረና
    @ቢንትከወሎቦረና 3 ปีที่แล้ว

    ቦረና

  • @zhraa8927
    @zhraa8927 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሶፊ እንዴት ነሽ መልካም ሰርግ ላገኝሽ እፈልጋለው የወረንጦ ሀገር ሰው ነኝ ስልክ ቁጥርሽን ላኪልኝ

  • @haithamaman6442
    @haithamaman6442 2 ปีที่แล้ว

    አይይይይይይይየ ትዝታታታታ

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህህህህህ

  • @sihamtube9037
    @sihamtube9037 3 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ሶፉ

  • @mdet8849
    @mdet8849 ปีที่แล้ว +1

    ባል ፍልጉልኝማ ቦርናወች ❤❤❤

  • @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ
    @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ 2 ปีที่แล้ว

    የት ሀገር ነው ወደኛ ሀገር ይመስላል

  • @ረሂምመቅዴላዊትYouTube
    @ረሂምመቅዴላዊትYouTube 2 ปีที่แล้ว +1

    መብሩክክ M&M የማረሳው ትዝታ አለብኝ 2004
    አይ ትዝታ ተመልሶ አይመጣ
    ሙሽራ ሁኔ እንድህ እበቅሎ ላይ አወጡኝ እና በቅሎይቱ እየሄዴች እኔ እረጄም ያጥር እጨት አግንቸ እንቅ አርጌ ያዝ ከሗላዬ ያለው አስተኳሽ አስለቀቀኝ ውይ ትዝ ሲለኝ ብቻየን እስቃለሁ

    • @halemahad3297
      @halemahad3297 2 ปีที่แล้ว

      አስተኳሽ ምንድነው

    • @ረሂምመቅዴላዊትYouTube
      @ረሂምመቅዴላዊትYouTube 2 ปีที่แล้ว

      @@halemahad3297 ከንች ቤተስብ 2 ወንዶች አብረውሽ ከስርገኝው ጋር ይህዳሉ እዛ ሲዴርሱ ላች ፍየል ታርዶ አንች ትራመጃለሽ ስጋው ይስራል ትንሽ ተጫውተው ሌሊት ይመለሳሉ