How to Fix 2016_2020 Acura MDX spare Tire.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 36

  • @niyatube0911
    @niyatube0911 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ፈላና ሰላምህ ባለህበት ብዝት ይበልልህ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነው ወንድማችን በርታ ከዚህ በላይ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን እናመሰግናለን

  • @lawitetube
    @lawitetube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ፋላና ወንድም አለም እንኳን ደህና መጣህ ሰላምህ ይብዘልህ ወንድም ዋውውውውውው በጣም አሪፍ መረጃ ነው ያወቁት ማሳወቅ በጣም መልካምነት ነው በደንብ ስታሳስር ስትፈታ ቢታይ በደንብ ጥሩ ነው በደንብ የምትገጣጥማቸው ቦታዎች አልታዩኝም ሸርርርርርርርርርር ላይክክክክክክ ሰለመኪና አሪፍ ሞዴል ብሩም ብዙ ያልሆኑ ብትነግረን ውስጡ ካሉ ወሳኝ ፓርቶች ጋር እንጠብቃልን

  • @saraethiopia-shorts4148
    @saraethiopia-shorts4148 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ዋዉዉ በጣም ምርጥ መረጃ ነዉ እናመሰግናለን ወንዱማችን

  • @healthy-yummy7532
    @healthy-yummy7532 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ፈላና እንኩዋን ደና መታህ በጣም ጠቃሚ ቪደኦ ነው ያጋራሀን በበታችንን ሕነ ጥሩ እውቀት አግኚተናል

  • @toybamuhyetube709
    @toybamuhyetube709 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ፈላናዬ እና ውድ ኢትዮጵያዊ እህት ወንድሞች ሰላም ብያለሁ
    ፈላናዬ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ ለአሺከርካሪወች እውነት ፈላናዬ ግን ይህን ሙያክን ተጠቀምበት የምር በጣም ቆጆ ስራ ነው
    ይህን የመሰለ ደስ የሚል ስራ ስለ አካፈልከን ከልብ እናመሰግናለን😍 ላይክ ሸር

    • @felanatube
      @felanatube  2 ปีที่แล้ว

      Thnks toye 😍🖐

  • @user-wc4im9yq7
    @user-wc4im9yq7 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ብዝት ይበል ፈላና ያወቁትን ማሣወቅ እጅግ ተጎነትነው ክበርልን ለብዙሠው ይጠቅማል እናመሠግናለን

  • @NasSolo
    @NasSolo 2 ปีที่แล้ว

    Technician Felana Arif nw 👍👍

  • @tihutshow633
    @tihutshow633 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምክ ይብዛ የኔ ወንድም ጣም ጥሩ መካኒክ ነክ በርታ✅✅✅

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛልኝ ወድማችን ፈላናች ምረጥ ወድማችን እናመሰግናለን

  • @tube3498
    @tube3498 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛ ፈላናየ ዋውውው መኪናው ለገዛ እንደ ደስ ይላል የኔወድም እንኳንም ደስ አለህ ለካ ቴክኒክም ነህ ወድምየው እረ መገጣጠም እዚህ ይባረክ

  • @ftube923
    @ftube923 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛልን ወንድሜቻን ፋላና ዋዉዉ በጣም ሀሪፌ ነዉ ግን ጠፋተል ወንድማቺንን

  • @fafitube7677
    @fafitube7677 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ይሄ ሙያህ አዋጭ ነው ቀጥልበት ፍላናችን በርታ ወደጀዋለሁ የወቁትት ማሳወቅ የተማሩትን ማስተማር በጓነት ነው በርታ ጥሩ ጥሩ ነገር ታተ እጠብቃለን
    ሸርርር 👍

  • @melkamgonderewatube7655
    @melkamgonderewatube7655 2 ปีที่แล้ว

    አግዚያቢሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ፋላና አንኳን ደና መጣህ አና ደግሞ ያወቁትን ማሳወቅ ትልቅ ከዉቀት ላይ አዉቀት ነዉ ከምር ግድ መኪና ባይኖረን አንኮን አዉቀቱ በጣም ጠቃሚ ነዉ አና አናመሰግናለን👌👌

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ፈላና ወንድማችን ስራወችህ👌👌👍

  • @sheilasmall5733
    @sheilasmall5733 2 ปีที่แล้ว

    Great job

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 2 ปีที่แล้ว

    You are good on technical things thanks for sharing fellana

  • @tatektube7965
    @tatektube7965 2 ปีที่แล้ว

    Selam ekan dena metashi wed ulam selame yebeza weda🥰🥰🥰

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ፈላና ወንድም አለሜ ሰላምህ ይብዛ በክርስቶስ

  • @leylatube7153
    @leylatube7153 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛ ፈላና ወንድሜ 👍👍👍👍👍👍

  • @AliRespond
    @AliRespond 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላተ ይሁን በጣም የምወድክና የማከብርክ ወድሜ ፈላናዬ ዋውውውውው በጣም ምርጥ ቪዲዮ ነው ወዶችዬ በደብ እዩ ተማሩ ትጠቀሙበታላቹ በቃ እኔም ልማር ለወደፊቱ መኪና ስትገዙልኝ ልምዱ እዲኖረኝ😂😂😂😂

    • @felanatube
      @felanatube  2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣እሚ ኪያዬ አመሠግናለሁ

  • @asteertubee
    @asteertubee 2 ปีที่แล้ว

    selam yebezeleny wandemecheen enkwaa denamek huluselam betam arfii yehuun yemakeen magexeen korsa ye chaale betam xuuruu tamitreenew

  • @Maebell16
    @Maebell16 2 ปีที่แล้ว

    Selamachihu yibza wude yehagere lejoch enkan selam metah wendmachin enamesegnalen mekina sinoregni ayewalehu😂

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን

  • @fekerkonjotube2128
    @fekerkonjotube2128 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ስላምክ በክርስቶስ ይብዛ 🥰 🙏

  • @muzeygigi3478
    @muzeygigi3478 2 ปีที่แล้ว

    በርታ

  • @ETHIO25
    @ETHIO25 2 ปีที่แล้ว

    Yawqutin masaweq fitsum malkaminat new inamsaginalen wandimachin felana kibarilin Salam fikir tena andinati igzihabiher yadilewn

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
    @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም wowwwwwwwww🙏💜👍

  • @Ab2-tube
    @Ab2-tube 2 ปีที่แล้ว

    እንካን ደህና መጣቼሁሠላም ለዚህ ቤት እና በተሰቦች ይብዛላችሁ ሰላም
    ለ ሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹 ያመጣልን 🙏ሰላም ለአለም በሙሉ ይብዛ🌹🌹🥰❤ጎራበሉ የማከበራቸሁ እና የምዉዳቼ🥰🥰🇪🇹😘😘🙏🙏

  • @tigabuAndmimiwa7
    @tigabuAndmimiwa7 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ፈላናየ እንደም አለህልኝ ወንድሜ በቤጎነት አግዘኝ

  • @skhani5296
    @skhani5296 2 ปีที่แล้ว

    Where did you buy it

    • @felanatube
      @felanatube  2 ปีที่แล้ว

      Acura hall but if you want you can a bought online Amazon

  • @midastouch2525
    @midastouch2525 2 ปีที่แล้ว

    Are those screws included ? IF not, What is the size of the screws?

    • @felanatube
      @felanatube  2 ปีที่แล้ว

      I bought from Acura company they solds with screws,but i order from Amazon is not quality also nothing screw thanks you asking me.