🇪🇹🇸🇦✍️أللهم ياموقلب القلوب ثبت قلوبنا على دينك وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا ن الجزاء يارب العالمين إن شاء الله يوفقنا إِخلاص جمعا يارب العالمين إن شاء الله وما خَلقتُاَلَجِنّ واَلاَنَس إِلاَّلِيعبُوُنِ الزاريات أللهم صل وسلم على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد اللهم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد سبحان الله والحمد لله ولا إله إلا الله والله اكبر ولا حول ولا قوة إلا بالله الحمد لله على نعمة الإسلام سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم واتوب إليه استغفر الله الزي لا إله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه لاإله إلا الله وحده لاشريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير إِسلام سلام إوالله صحيح كلام لاإله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين الله يوفقنا إِخلاص جمعا يارب العالمين إن شاء الله ✅️🕊🕊
2 ተኛ ነኚ ዛሬ ውድ እህት ወንድሞቼ እስኪ ዱአ አድርጉልኚ ነገራቶችን ኢላሂ እንዳቀልልኚ የማንኛችን ዱአ እንዴሚዴርስ አይታወቅምና
አላህ አሳባችንን ያሳካልን
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እኛንም
መጨረሻችንንም ያሳምርልኝ ❤❤
አላህ አይቸግረውም ለኛ የከበደን ለሱ ቀላል ነው አላህ ሁሉንም ችግራችን ያቅልልን ያረብ🎉🎉🎉
አላህ ያሰብሽ አሳካልሽ የኔ ዉድ
አላህ ሀጃሽን ይሙላልሽ
ኡስታዜ በጣም እሚያጅበው ጌታችን በ ፍፁም ና በተከበረው ቃሉ ያለንን (መጥፎ ወራሾች) መሆናችን ያሳዝናል ምን ያህል ቻይ ነው የመህሉቃቱ ሁሉ ባለቤት እሱ ይዘንልን በራህመት አይኑ ይየን
አልሀምዱሊሕ ረቢል አለሚን 🎉🎉🎉🎉🎉አላሕ ሐቲማችንን ያሳምርልን ❤❤❤
አልሐም ዱሊላህ አላሕ ምስጋና ኢገባዉ እስልምና የሰጠኝ ከምንም በላይ ቢወደን እስልምና ሰጠን ሙስሊም አድርጎ ፈጠረን ሙስሊም አድርጎ ኢግደለን አላሁም አሚንንንን
አሏህ ያላሰባቹትን ደስታ ይስጣቹ በዱንያም በአኼራም የሚሳካለት ሰው ያርገን ጉሉ አሚን❤❤❤❤
ጀዛከ አሏህ ወኽይር ወንድም አሏህ ይጨምርልህ🎉🎉
አህለን ወሰሀለን ውድ እህት ወንድሞቼ በያለንበት ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቀን
አሚን 🤲
አሚን
ያአላህአተአግዘንያረብ
ጀዛኩላሁም ኸይረን እኛም በሰማነዉ እምንጠቀም ያርገን ያረቢ አላህ ይጨምርልህ
ጀዛከላኸይረን ወንድም
ዋአለይኩምሰላም ወራህመትሎሂ ወበረካቱ
ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን አሚንንን ያረብ አንቱም በተናገራችሁት እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን እና ኡስታዛችን ሌሎችም ኮሜንቴን ያነበባችሁ ለአላህ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ
ጀዘካሏሁ ኽይር ኡስታዛችን አሏህ ሂዳያ ይስጣቸው ይስጠን❤
ጀዛ ከላሁ ኸይረን እውነት ነው ይሄ ነገር በጣም እየተስተዋለ ነው ወላሂ በጣም የሚገርም ነው
ጀዛክኩም አላህ ከይር
ጀዛኩሙለሀይር ሀቢቢበርታልን
ጃዛካ አላህ ክርን ዎዲማቺኒ እልህ ዪጣቢቂ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰለምቴ ነኝ በጣም ይገርመኛል አላህ ያስታውሰን
አህለን ጀዘካላሁም ኸይር
አልሃምዱሊላህ
ሱብሀን አላህ
አላሁ አክበር
ላኢላ ሀኢለሏህ ሙሀመድ ረሱለሏህ🎉
100lk እናሰገባው ሀባይብ
አህለን ኡስታዝ ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ🎉🎉🎉❤❤
ጀዛኩሙለሀ ኻይሪን
ሡብሀነላህ ሀቅ ነው ወላህ ማሻ አላህጀዛኩምላህ ህይር አላህ የህዲነ መጨረሻችንን ያሲምርልን ኢላሂ
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱንሏህ ወበረካቱሁ
ትክክክልውላህ. አላህይዘንልን.
አለሀምዱሊለ🎉❤
አሚንንን🎉🎉🎉❤❤❤
አልሀምዱሊላህ አንድ ቀንም አፍሪ አለቀ በእስልምናየ ደስታ ነዉ የሚሰማኝ አላህ መጨርሻችን ያሳምርልን
ወላሂ ትክክል ነህ እኔ በጣም ነዉ ምናደደዉ❤❤❤❤❤❤❤
ሺኩረን
ሺኩረን❤❤❤
አላሁመአሚንንንን
ሱብሀነላህ ኤሄ መልክት ለኔ የተላከነው ሚመስለኝ እኔ ከካፊር ጋር ነው ምሰራው ግን ከሱዋጋ ሳወራ ብዙ ግዜ አላህ አልልም ፈጣሪ ብዬ አወራለው እስዋ ግን ኢሳ ጌታነው ብላ ትጮሀለች ኡፉፉፉ ከነሱጋ መስራት ያለው ተፅኖ አጠገቤ ስቶን ዳዋ ማዳመጥ ይከብደኛል ግን እስዋብ በኤርፎን ነው ምታዳምጠው እደማሎድ ታቃለች ስለአከበረችኝ ላክብራት ብዬነው በእምነቴ ግን አላፍርም ምክር ስጡኝ ውዶቼ
وعليكم اسلام ورحمة الله وبركاته
Hundii kheenyaa warraa amantii isaa akkan hordofuu tahuu qabnaa
Amen 🙏 🙏 🙏
እሻኣላያረብ🎉🎉🎉🎉
አሰላሙአለኩምያጀመአ
ዱአአድርጉልኝ
በድኔጠካራአላህያድርገኝ
ያኢሊሂ
ያረብ በዲናችን አጠንክረን 🤲
ወአለይኩም ሰላምወረህቱላሂ🎉🎉❤
ወለሁ አለም
አላህ ማሀሪ አዛኝ ነው በእስልምናቸን አንፈር ወላሂ እስልምና የአምሮ ረፍት ነው
በዱዋ እንተዋወስ ኢሻላ
እስኪለኔምዱአአርጉልኝስደተኛነኝ
ሱብሃነላህ እኔ ወላሂ በብዙ ካፊሮች ተከብቤ ነው የምኖረው ግን በእስልምናዬ አፍሬ አላውቅም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ዱአ አድርጉልኝ እስኪ ዉዶቼ🥺
Gezakumulah kayeran wendema ❤😂😢😅
❤❤❤❤
😌😌😌😌ያረብብ
ትክክለኛ ሆኖ የአላህን መንገድ የምከተሉት ሰዎች እንዴት ነው የምየምሩት እንዴትስ ነው የምየስቀኑት አላህ ይወፍቀን እንጅ
🕋🕋🕋🕋🕋🤲🤲🤲🤲🤲
አሠላምአሊኩም ወረህመትሏሂ ወበረካቱ እስቲ ደምሩኝ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝☝☝☝☝☝
الكم الله
😢Sah
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👍👍👍👍
🎉🎉🎉
Ene hule altsifim gin zare 12gna negn😂😂😂❤❤❤
ዋአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ እንደት ናችሁ የኡስታዝ
አልሀምዱሊላህ እኔ ሰለምቴ ነኝ ግን በእስልምየ አፍሬ አላቅም ያውም ቤተሰቦቸ በሙሉ ክርቲያን ናቸው አንድቷ አክስቴ ብቻ ናት ሙስሊሟ የአባቴ ቤተሰቦችማ እልም ካለው ገጠር ነው ያሉት ሙስሊም ምን እንደሆነ አያውቁም ሱብሀን አሏህ
አላህ ምነው ባሳወቀኝና እስልምናን ከፍ አድርጌ በተናገርኩኝ ወላሂ እንደት ደስ የሚል ሀይማኖት ነው በእስልምና መኖር አልሀምዱሊላህ ዱአ አድርጉልኝ ቤተሰቦቸን ወደ እስልምና ሀይማኖት እንድያምኑልኝ
በተለይ እናትና አባቴን ጀዛክ አላህ ኸይር የኡስታዝ ሁሌም ነው የምከታተለው የአንተን ትምህርቶች አልሀምዱሊላህ።
ማሽ አላ አላህ በረተሰቦችሽም አላህ ይመልሥልሽ
🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤😘
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
አልሀምዱሊላህሙሥሊምላደረገኝመጨረሻየንምአሳምርልኝአላህዋአደራ
🇪🇹🇸🇦✍️أللهم ياموقلب القلوب ثبت قلوبنا على دينك وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا ن الجزاء يارب العالمين إن شاء الله يوفقنا إِخلاص جمعا يارب العالمين إن شاء الله وما خَلقتُاَلَجِنّ واَلاَنَس إِلاَّلِيعبُوُنِ الزاريات أللهم صل وسلم على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد اللهم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد سبحان الله والحمد لله ولا إله إلا الله والله اكبر ولا حول ولا قوة إلا بالله الحمد لله على نعمة الإسلام سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم واتوب إليه استغفر الله الزي لا إله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه لاإله إلا الله وحده لاشريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير إِسلام سلام إوالله صحيح كلام لاإله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين الله يوفقنا إِخلاص جمعا يارب العالمين إن شاء الله ✅️🕊🕊
ወላሂ እንደ እስሊምና የምየስደስት ነገር ምን አለ
በምኑ እነፍራላን እስሊምና ንፁህ የሆና ፅድት የለ ሀይማኖት ነው ችግሩ ከእስሊምና ሰይሆን ከኛ ገር ነው
❤❤❤❤❤
👍👍👍👍
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤