ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ቤተሰቦቼ= tossa tubeን ሰብስክራይብ የማስደረግ ዘመቻውን ተቀላቀሉ። ለምታውቁት ሰው ሁሉ እስኪ ሼር አድርጉ 🙏 እወዳችሗለሁ።
ግድ ነው።
ከጎንህ ነን ❤
እኛም እንወድሃለን። የማትቀየረው ምርጡ ሰው።
ብራቦ ጀሙ ❤
ሰላምወድም:የምታቀርባቸውሁሉውደስ:ስለሜለኝ:በጉጉትነው:እምጠብቀው
የኔ ቆንጆ ደስ ሲል ፓስታ ካፉላይ አልተለየም 😂 ሀቢብየ ስታድግ ታየዋለህ ቪዲዮውን የልጅነት ማስታወሻ😂😂
ወንድሜ ይቅርታ የአላህ ሰላምና እዝነት ባንተ ላይ ይሁንና ስጀምር አሰላም ዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካ ትሁ በል እሽ አደራ የእህትነቴን ነው
ሙስሊም ነው እዴ ጋዜጠኛው
መምህር መሰለኝ
@@زينبعمر-ذ6ع ጀማል ሰዒድ ይባላል አልሃምዱሊላህ
ፕሮግራሙ ላንቺ ብቻ አይደለም ለሁሉም ነው
@@Seble67እውነቷን ነው እና ለሁሉም ቢሆን ይህ እኮ ሀይማኖት ነው ትቀልጃለሽ እንዴ
ማሻአላህ ገልሻ ነውዴ ጀም በርታ
ውድ ቤተሰቦቼ እስኪ በቻላችሁት አቅም ቢያንስ ለምታውቋቸው 10 ሰዎች ሰብስክራይብ አስደርጉ🙏 ከታላቅ አክብሮት ጋር ❤
እሽ ወንድማለም በርታ የምር ገጠር ናፍቆኝ ነበር አመሠግናለዉ ምርጥ ስራ ነው ❤❤❤@@Tossatube.
ቆይ ይሄን ቻናል በዘመቻ የማናሳድገው ለምድን ነው? ስንት ተራ ነገር ስናይ እየዋልን።
አዳሜ ለፕራክ ቪደወ ነዉ የሚሮጠዉ እንደዚህ አይነቱን እረስተዋል ያደግንበትን
ይሄ ፕሮግራም እንዳይቋረጥ።
❤በጣም አሪፍ ሳህ ወላ
አንድ ካርቶን ፓስታ ገዝቼ አምሮትህነው የማወጣልህ የኔ አባት ኢንሸአላህ
ውይ ቦታው ሲያምር ❤❤❤
አገሬ😢😢😢❤
@@zainabaetop6398የት ነው ውደ
የአያት ቅምጥል አያቴ እረጅም እድሜ ይወፍቅልኘ በሰላም ለመገናኘት ያብቃን ያረብ
😂😂
የሚያቀዉ ያቀዋል የአያት ቅምጥል መሆን መታደልነዉ👌😂❤
ልጆች ጋር መዋል እኮ ያለው ስሜት ❤
ወይ ልጆችኮ የሳቅ ምንጭ ናቸው የገጠር ልጅ በመሆኔ እድለኛ ነኝ ገጠርዬ በጣም ነው ምወድሽ
ወይኔ ትዝታ የምርጀሙ እግዚአብሔር ያስደስትክ የልጂነቴን ትውስታ እድህ ስለምታሰሸቃኘኝ ❤❤
ልጆች ጋ መዋልኮ ሁሉን ያሥረሣል ጥርሥ አያሥገጥሙም የኔ የዋሆች ❤
ከከከከከከከ ኧረ በሳቅ የኔ ጣፋጪ አላህ ያሳድግህ ሳቁ ደሞ ሲያስቅ ገጠርኮ ልዮ ነው
እንዴት አስደሳች ፕሮግራም ነው!
አይ የልጅ ነገር
አገሩሲያምር አይትዝታ🥺ሰደት የታባቱ❤
አይይይይትዝታ የዋህኮ ነበርን ገጠሬነቴን እወደዋለሁ🌺
ሀገሩ አምሮበታል እኛ በሙቀት አለቅን😢
ልጁ ደሞ ማር ነው😅 አነጋገሩ ውጭ ሚያቀውኮ ነጮችን ነው እኛም በልጅነታችን እደዚህ ነበር
😄😄
ክክክክክክክክክክክባስታ የኔየልጅነት ህልሚ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀአሁንም እወዳለሁ
አይ ልጅነት ፈጣጣ ነገር የኔ አባት 🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰 ወይኔ እኔ ቢሆን ወንዙ ሲወርድ አዙሮኝ ግልብጥ ነው የምለው ልጅ የፓስታ ፍቅር አለበት 🤣🤣🤣
@@Tossatube.ኢሻ አላህ
@@Tossatube.Ensha allah ticher wede berara gora bel
እረ ወይኔ ልጅቱ ምን አርጋው ነው አይ ልጅነቴ ስንቱን አስታወስከኝ ያአያት ልጅ ቀለጤ ነው እነም አያቶቸ ናቸው ያሳደጉኝ. ኡፍ አይ ስዴት አላህ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋ ያገናኘን❤❤❤❤
ቦታው ያምረል ፕርግራሙ ስወደው ዘና ያደርጋሉ😂
መሽ አላህ ሲጣፍጥ አፉ ሱባሀን አላህ ሲስቅ ልጀን ይመስላል እድግ በል
ወይ ጀማል የዛሬው ዘና አረግኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹
ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ ልጆችአላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
የመጀመሪያ ኮመችነኝ ማሻአላህሲየምር ጠክርጀመል
❤❤❤
ዋው ይሄ የሚገርም ነው።
መሻአላህ ሀገሩም ይለያል ልጁም ይለያል ቲቸርዋ ገልሻን አቀዋለሁ ከመቸላ ገልሻ እየተመላለስኩ ተምሬአለሁ የልጁን ልዩ ቦታ አላወኩትም በጣም ያምራል ሚስኪን ባስታ ነው የተቀረፀበት ይወዳል ማለት ነው በነገራችን ላይ የገጠር ልጆች ባስታና መኮረኒ ነው የሚወዱት አመትባእል ሲመጣ ስጋ ሳይሆን የሚያስቡት ባስታና መኮረኒ ነው
የኔን ወንድም መሠለኝ
የኔ ውድ እድግ በል ወይኔ መሰቅ ገደለኝ እኮ የኔ ፖሰታ አፍቃሪ😊😊😍
ማሻ አላህ ጥሩ ነው የልጆች ወግ ላይ አካባቢውንም አስጎብኘን ሀገር ይናፍቃል
❤❤❤❤❤❤❤ ጣፋጭ የሆነ ልጅ ነው የፓሰታ አድናቂ ደሰ ሲል ፈገግታው።
የኔውድወንድም ወይኔ አፉትትጣፍጥወይኔ❤❤❤❤አላህያሳድግህ ማርየሆንክ
የኔ አባት😢 ደሞ ልጀን ይመስላል♥️♥️
የዛሬው ልጂ ደግሞ ይለያል እረ የኔ ተብታባ ነገር 😂😂😂 አላህ ለቁም ነገር ያብቃህ ❤❤. ቦታው ደግሞ ያምራል የት ነው ጋሼ ?
ገልሻ።
@@Tossatube.ገልሻ የት ነው ???
Kedese wta bilo be mekaneselam mesemer
ኧረ የኔ ማርዋ እንደትዳሳቀኝ አላህ ያሳድግህ
ጥያቄ ለ Tossatube ተከታታዮች ባለፈው ሊብ ላይ ስብስክራይብ እናስደርጋለን ብለን ነበር ስቶቻችን ነን ስብስክራይብ ያሰደረግነው ???????
ጠይቂልኝማ። እኔ 9 አስደርጌያለሁ። ቆይማ ለምን በየግሩፑ እየሄድን ይሄን ቻናል አናጥለቀልቀውም
@@bestnews-4227 ጎበዝ. እኔ ደሞ 11 አስደርጊያለሁ ወደፊትም ኢሻ አላህ
ኢትዮጵያ የኔ ዉብ ሀገር በጣም ታምራላችሁ 👑🩵🍫
የኔማረ ልጀን መሠለኝእዲግበል
አይይ ትዝታ ብቻ 😢😢😢 አይ ድሮ ያኔ ያኔ የነበር ፍቅር ከብቶቹ በራሱ ሽታቸው ሲጣፍት እሯ😢😢😢
የኔ ማር እድግ በል❤❤
ሊበረታታ ይገባል።
እምዬ ሀገር ለምለሚቱ ሀገር ሰላምሽ ይመለስ❤😢😊😊
ሰሜ ን ወሎ መቼ ትሄ ዳለህ ብሮ 👏👏👏👏👏
ይህፕሮግራም በተለይ ለእኛ ለስደተኞች የሀገራችን ትዝታነዉ እንዳይቋረጥ
ማነውእንደኔ ይሄን ፕሮግራም በጉጉት የሚጠበቅ
የምዬ ኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጆች የገጠር ልጆች ናቸው ማርያምን የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤❤❤❤
የኔ ማርዋ አፍህ ሲጣፍጥ ❤
የኔማር ልጅ ደግም ሲያምር ያሳድግህ
አትቆይ ቶሎቶሎ ልቀቅልን❤❤❤
ክፉ ሰው እረራ አቤት የልጂ አሚሮ
ወይ ፓስታ 😂😂😂😂😂
የኔ ማርዋ ልጄን መሠለኝ 😢😢 የኔ አባት ወላሂ ሳየው አስለቀሠኝ በስዴት ነውና የምኖርው እናቴጋ ልጂ አለኝ 5 አመት ሆነኝ በጣም ነው የናፍቀኝ 😢
ሳሩሳያምርማሻአላህ
ማሻአላህጀምበርታ
ቡናዬን እጠጣለው ተመቸኝ የኔ ጣፋጭ❤❤😂
የኔ ማር እድግ በልልኝ 😊😊😊😊❤❤❤❤❤ውይ ገጠር ቦታው ሲያምር😢😢❤❤❤❤
ተመስገን የዘንድሮ በልግ በጣም ደስ ይላል
Tossa ,ስለምታቀርብልንፖሮግራም እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አመሠግናለሁ ❤
ከፍቶኝ የምታሥቀኝ ነገር አተቤት ስገባ ወይ የምደሠተው ነገርስ ገጠር በመሆኔ በጣም እኮራለሁ አይወሎየ ነቴ አማራ ገራገሩ ነንእኮወሎወች
እንደኔ ወንድም አይናውጣ ነው😂😂😂
ልጁ ሆዴን አነፈረው ❤❤❤❤❤
ሠውም፣ገራገርነው፣እንደገብሱ
ደጉ ያገሬ ሰው
እረ ወይኔ ሆደ ነፈረ በሳቅ 😂😂😂 ፈታ የሚያደርግ ልጅ ነው የህልሙ ነገርስ 😂😂😂
ኡፍፍፍፍ የኔማር እድግ በል አፌ ቁረጥ ❤❤❤❤
ደስ ይላል በርታ ወንድኤ ደግሞ ጥረትህን አደንቃለሁ
የኔ ማረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ነኝ አንተ የጠፋኽው ማሻ አላህ ሲምር ቦታ በርታ እውይ ሀገረ ትዝታው
ደስ ሲል ማሻ አላህ አየሩ ይቅርታ እና አሰላም አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ብለህ ጀምር ወድሜ በርታ በተረፈ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ብዙ ተሰጦ ያላቸዉን እየፈለግህ አቅርብልን በዘፈን በመሰንቆ እድል ያላገኘ እና የዚነት መሀባዉ ጉዋደኛ አለች ደሴ መነሀሪያ አካቢቢ ስትቻወት ነበር አዝማሪ ቤት ፅሀይ አማረ የዚነትን ስትጫወት የሆድ ንዝረት ታስነሳለች
🙏
የኔ ጣፋጭ ❤❤❤❤❤
ውድ ቤተሰቦቼ እስኪ በቻላችሁት አቅም ቢያንስ ለምታውቋቸው 10 ሰዎች ሰብስክራይብ በማስደረግ ቻናላችንን በጋራ እናሳድግ🙏 ከታላቅ አክብሮት ጋር ❤ አይመለከተኝም የሚል መብቱ የተጠበቀ ነው 😀
አላህያሳዲግ ገጠርውበትአለው ምህርጀማል ተሻለህአላህይማርህ
አስተማሬየ ሞሬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛን ማሻአላህይቀጥልበት ጀም
የኔ ቆንጆ ቀጭን ነኝ አላለም የገጠር ልጆች እኮ ልዬ ነቸው ከጨዋነት እና ከስርአት ጋር አፍቸው ሲጣፍጥ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ❤👏በብዙ ብር ፓስታ መግዛት😂😂😂 አይ ልጅነት
አመሠግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ሼር ያድርጉ።
ሠላም❤❤❤❤ጀማልወንድምአለምበረታአላህይጠብቅ
የኔጣፋጪ አሳቅኝ ባስታ ወዳጅ በጣም ዘና አደረከኝ
ማሻ አሏህ የገጠር ልጆች ወግ በጣም ደሥ ይላል አሏህ ያሣድግሕ
በርታ ብሮ በጣም ነዉ እሚያዝናናኝ ወላሂ በቃአተ ታድለሀል እነሱጋ መዋልህ እዳይቋረጥ ሀቢቢ
ማሻአላህ በርታ ወንድማችን ሀገራችንንእሳየንእድህ
Woynee yhe lji asakegn
በረታ ወንድማችን
ጦሳ ቴዩብ አዝናኝ ቴዩብ
በጣም ❤
ገልሻመሠለኝቦታው
ወይ ፖሥታ እኔን አሥመርሮኛል እሡ መከራዉን በላ የኔ ማር
ወይኔ በሳቅቅቅቅቅቅቅቅ😂😂😂😂😂😂 የኔ ጣፋጭ ደሞ ሲስቅ ደስስስስ ሲል❤
የኔ ፍቅር ልጅ❤❤❤❤❤
ጀምዋ እሰኪ ሳልመኔን አሳየንሰኪ በአላህ ቦታ ቤት ምናምን ከተማዋን አሳየን❤
❤ልጆች እኮ ልባቸው ንፁህ ናቸ❤❤❤❤
በስመአብ ቦታዉ ሲምር ለአንድ ቀንኳ ንፁህ አየር መተንፈስ እደት መታደል ነዉ
ደስይላል🎉🎉🎉🎉🎉
@@Tossatube. ኢሻአላ
ማሻ አላህ በጣም ነዉ ያዝናናኝ አላህ ያሳድግህ እኔ የክምር ድንጋይ ልጅ ነኝ ከድጆ እና ኢሻ አላህ ስመጣ ፓስታ አመጣልሀለሁ በልልኝ
ቦታው ሲያምር ኢትዮጵያ ንፁህ አየር ነዉ ያለዉ ማሻአላህ
ምናለ እናቴ ወንድም ትንሽዬ ወልዳልኝ በነበር ብዬ ተመኘሁ
@@Tossatube. ኢንሻ አላህ
አረእኔእናቴንአትዉልጀነዉየመለዉ አሁን ግን ለራሴልጅእፈልጋለሁ
@@አሚነኝተስፈኛዋ እኔስ 1 ብቻ ነው ያለኝ እደት እደምቀና ብዙ ወንድሞች ባላቸው
😂😂😂😂 ቦታው ግን ለንቆንጭን አለፍ ብሎ ነው አይደለ
አላህ ያሳዲግህ ማሻአላህ
ቦታው ሳምር ልክ እደ ሰፈሬ ትዝ አለኝ የኛቤት ውዳ
😂😂😂😂አይ የልጅ ነገር 😂😃😃😃😃
በጣም 😀😀
😂😂😂ሞትኩ ሤቅ ማሻአላህ ብያለሁ
ማሻ አላህ ደስ ሲል ወላሂ ታናሽ ወንድሜን አስታወሰኝ ኡፍፍፍ ደሞ ንፍቅ ብሎኛል አላህ ያሳድግህ ያረብ ኢንሻ አላህ
_የኔ ማር ፓስታ በጣም ይወዳል ከአፉ አልጠፋ አለኮ የፓስታ ፎንቃ😂_
ሰላም ቤተሰቦቼ= tossa tubeን ሰብስክራይብ የማስደረግ ዘመቻውን ተቀላቀሉ። ለምታውቁት ሰው ሁሉ እስኪ ሼር አድርጉ 🙏 እወዳችሗለሁ።
ግድ ነው።
ከጎንህ ነን ❤
እኛም እንወድሃለን። የማትቀየረው ምርጡ ሰው።
ብራቦ ጀሙ ❤
ሰላምወድም:የምታቀርባቸውሁሉውደስ:ስለሜለኝ:በጉጉትነው:እምጠብቀው
የኔ ቆንጆ ደስ ሲል ፓስታ ካፉላይ አልተለየም 😂 ሀቢብየ ስታድግ ታየዋለህ ቪዲዮውን የልጅነት ማስታወሻ😂😂
ወንድሜ ይቅርታ የአላህ ሰላምና እዝነት ባንተ ላይ ይሁንና ስጀምር አሰላም ዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካ ትሁ በል እሽ አደራ የእህትነቴን ነው
ሙስሊም ነው እዴ ጋዜጠኛው
መምህር መሰለኝ
@@زينبعمر-ذ6ع ጀማል ሰዒድ ይባላል አልሃምዱሊላህ
ፕሮግራሙ ላንቺ ብቻ አይደለም ለሁሉም ነው
@@Seble67እውነቷን ነው እና ለሁሉም ቢሆን ይህ እኮ ሀይማኖት ነው ትቀልጃለሽ እንዴ
ማሻአላህ ገልሻ ነውዴ ጀም በርታ
ውድ ቤተሰቦቼ እስኪ በቻላችሁት አቅም ቢያንስ ለምታውቋቸው 10 ሰዎች ሰብስክራይብ አስደርጉ🙏 ከታላቅ አክብሮት ጋር ❤
እሽ ወንድማለም በርታ የምር ገጠር ናፍቆኝ ነበር አመሠግናለዉ ምርጥ ስራ ነው ❤❤❤@@Tossatube.
ቆይ ይሄን ቻናል በዘመቻ የማናሳድገው ለምድን ነው? ስንት ተራ ነገር ስናይ እየዋልን።
አዳሜ ለፕራክ ቪደወ ነዉ የሚሮጠዉ እንደዚህ አይነቱን እረስተዋል ያደግንበትን
ይሄ ፕሮግራም እንዳይቋረጥ።
❤በጣም አሪፍ ሳህ ወላ
አንድ ካርቶን ፓስታ ገዝቼ አምሮትህነው የማወጣልህ የኔ አባት ኢንሸአላህ
ውይ ቦታው ሲያምር ❤❤❤
ውድ ቤተሰቦቼ እስኪ በቻላችሁት አቅም ቢያንስ ለምታውቋቸው 10 ሰዎች ሰብስክራይብ አስደርጉ🙏 ከታላቅ አክብሮት ጋር ❤
አገሬ😢😢😢❤
@@zainabaetop6398የት ነው ውደ
የአያት ቅምጥል አያቴ እረጅም እድሜ ይወፍቅልኘ በሰላም ለመገናኘት ያብቃን ያረብ
😂😂
የሚያቀዉ ያቀዋል የአያት ቅምጥል መሆን መታደልነዉ👌😂❤
ልጆች ጋር መዋል እኮ ያለው ስሜት ❤
ወይ ልጆችኮ የሳቅ ምንጭ ናቸው የገጠር ልጅ በመሆኔ እድለኛ ነኝ ገጠርዬ በጣም ነው ምወድሽ
ወይኔ ትዝታ የምርጀሙ እግዚአብሔር ያስደስትክ የልጂነቴን ትውስታ እድህ ስለምታሰሸቃኘኝ ❤❤
ልጆች ጋ መዋልኮ ሁሉን ያሥረሣል ጥርሥ አያሥገጥሙም የኔ የዋሆች ❤
ከከከከከከከ ኧረ በሳቅ የኔ ጣፋጪ አላህ ያሳድግህ ሳቁ ደሞ ሲያስቅ ገጠርኮ ልዮ ነው
እንዴት አስደሳች ፕሮግራም ነው!
አይ የልጅ ነገር
አገሩሲያምር አይትዝታ🥺ሰደት የታባቱ❤
አይይይይትዝታ የዋህኮ ነበርን ገጠሬነቴን እወደዋለሁ🌺
ሀገሩ አምሮበታል እኛ በሙቀት አለቅን😢
ልጁ ደሞ ማር ነው😅 አነጋገሩ ውጭ ሚያቀውኮ ነጮችን ነው እኛም በልጅነታችን እደዚህ ነበር
😄😄
ክክክክክክክክክክክባስታ የኔየልጅነት ህልሚ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀአሁንም እወዳለሁ
አይ ልጅነት ፈጣጣ ነገር የኔ አባት 🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰 ወይኔ እኔ ቢሆን ወንዙ ሲወርድ አዙሮኝ ግልብጥ ነው የምለው ልጅ የፓስታ ፍቅር አለበት 🤣🤣🤣
ውድ ቤተሰቦቼ እስኪ በቻላችሁት አቅም ቢያንስ ለምታውቋቸው 10 ሰዎች ሰብስክራይብ አስደርጉ🙏 ከታላቅ አክብሮት ጋር ❤
@@Tossatube.ኢሻ አላህ
@@Tossatube.Ensha allah ticher wede berara gora bel
እረ ወይኔ ልጅቱ ምን አርጋው ነው አይ ልጅነቴ ስንቱን አስታወስከኝ ያአያት ልጅ ቀለጤ ነው እነም አያቶቸ ናቸው ያሳደጉኝ. ኡፍ አይ ስዴት አላህ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋ ያገናኘን❤❤❤❤
ቦታው ያምረል ፕርግራሙ ስወደው ዘና ያደርጋሉ😂
መሽ አላህ ሲጣፍጥ አፉ ሱባሀን አላህ ሲስቅ ልጀን ይመስላል እድግ በል
ወይ ጀማል የዛሬው ዘና አረግኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹
ውድ ቤተሰቦቼ እስኪ በቻላችሁት አቅም ቢያንስ ለምታውቋቸው 10 ሰዎች ሰብስክራይብ አስደርጉ🙏 ከታላቅ አክብሮት ጋር ❤
ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ ልጆች
አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
ውድ ቤተሰቦቼ እስኪ በቻላችሁት አቅም ቢያንስ ለምታውቋቸው 10 ሰዎች ሰብስክራይብ አስደርጉ🙏 ከታላቅ አክብሮት ጋር ❤
የመጀመሪያ ኮመችነኝ ማሻአላህሲየምር ጠክርጀመል
ውድ ቤተሰቦቼ እስኪ በቻላችሁት አቅም ቢያንስ ለምታውቋቸው 10 ሰዎች ሰብስክራይብ አስደርጉ🙏 ከታላቅ አክብሮት ጋር ❤
❤❤❤
ዋው ይሄ የሚገርም ነው።
መሻአላህ ሀገሩም ይለያል ልጁም ይለያል ቲቸርዋ ገልሻን አቀዋለሁ ከመቸላ ገልሻ እየተመላለስኩ ተምሬአለሁ የልጁን ልዩ ቦታ አላወኩትም በጣም ያምራል ሚስኪን ባስታ ነው የተቀረፀበት ይወዳል ማለት ነው በነገራችን ላይ የገጠር ልጆች ባስታና መኮረኒ ነው የሚወዱት አመትባእል ሲመጣ ስጋ ሳይሆን የሚያስቡት ባስታና መኮረኒ ነው
የኔን ወንድም መሠለኝ
የኔ ውድ እድግ በል ወይኔ መሰቅ ገደለኝ እኮ የኔ ፖሰታ አፍቃሪ😊😊😍
ውድ ቤተሰቦቼ እስኪ በቻላችሁት አቅም ቢያንስ ለምታውቋቸው 10 ሰዎች ሰብስክራይብ አስደርጉ🙏 ከታላቅ አክብሮት ጋር ❤
ማሻ አላህ ጥሩ ነው የልጆች ወግ ላይ አካባቢውንም አስጎብኘን ሀገር ይናፍቃል
❤❤❤❤❤❤❤ ጣፋጭ የሆነ ልጅ ነው የፓሰታ አድናቂ ደሰ ሲል ፈገግታው።
የኔውድወንድም ወይኔ አፉትትጣፍጥወይኔ❤❤❤❤አላህያሳድግህ ማርየሆንክ
የኔ አባት😢 ደሞ ልጀን ይመስላል♥️♥️
የዛሬው ልጂ ደግሞ ይለያል እረ የኔ ተብታባ ነገር 😂😂😂 አላህ ለቁም ነገር ያብቃህ ❤❤.
ቦታው ደግሞ ያምራል የት ነው ጋሼ ?
ገልሻ።
@@Tossatube.ገልሻ የት ነው ???
Kedese wta bilo be mekaneselam mesemer
ኧረ የኔ ማርዋ እንደትዳሳቀኝ አላህ ያሳድግህ
ውድ ቤተሰቦቼ እስኪ በቻላችሁት አቅም ቢያንስ ለምታውቋቸው 10 ሰዎች ሰብስክራይብ አስደርጉ🙏 ከታላቅ አክብሮት ጋር ❤
ጥያቄ ለ Tossatube ተከታታዮች ባለፈው ሊብ ላይ ስብስክራይብ እናስደርጋለን ብለን ነበር ስቶቻችን ነን ስብስክራይብ ያሰደረግነው ???????
ጠይቂልኝማ። እኔ 9 አስደርጌያለሁ። ቆይማ ለምን በየግሩፑ እየሄድን ይሄን ቻናል አናጥለቀልቀውም
@@bestnews-4227 ጎበዝ. እኔ ደሞ 11 አስደርጊያለሁ ወደፊትም ኢሻ አላህ
ኢትዮጵያ የኔ ዉብ ሀገር በጣም ታምራላችሁ 👑🩵🍫
የኔማረ ልጀን መሠለኝእዲግበል
አይይ ትዝታ ብቻ 😢😢😢 አይ ድሮ ያኔ ያኔ የነበር ፍቅር ከብቶቹ በራሱ ሽታቸው ሲጣፍት እሯ😢😢😢
የኔ ማር እድግ በል❤❤
ሊበረታታ ይገባል።
እምዬ ሀገር ለምለሚቱ ሀገር ሰላምሽ ይመለስ❤😢😊😊
ሰሜ ን ወሎ መቼ ትሄ ዳለህ ብሮ 👏👏👏👏👏
ይህፕሮግራም በተለይ ለእኛ ለስደተኞች የሀገራችን ትዝታነዉ እንዳይቋረጥ
ማነውእንደኔ ይሄን ፕሮግራም በጉጉት የሚጠበቅ
የምዬ ኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጆች የገጠር ልጆች ናቸው ማርያምን የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤❤❤❤
የኔ ማርዋ አፍህ ሲጣፍጥ ❤
የኔማር ልጅ ደግም ሲያምር ያሳድግህ
አትቆይ ቶሎቶሎ ልቀቅልን❤❤❤
ክፉ ሰው እረራ አቤት የልጂ አሚሮ
ወይ ፓስታ 😂😂😂😂😂
ውድ ቤተሰቦቼ እስኪ በቻላችሁት አቅም ቢያንስ ለምታውቋቸው 10 ሰዎች ሰብስክራይብ አስደርጉ🙏 ከታላቅ አክብሮት ጋር ❤
የኔ ማርዋ ልጄን መሠለኝ 😢😢 የኔ አባት ወላሂ ሳየው አስለቀሠኝ በስዴት ነውና የምኖርው እናቴጋ ልጂ አለኝ 5 አመት ሆነኝ በጣም ነው የናፍቀኝ 😢
ሳሩሳያምር
ማሻአላህ
ውድ ቤተሰቦቼ እስኪ በቻላችሁት አቅም ቢያንስ ለምታውቋቸው 10 ሰዎች ሰብስክራይብ አስደርጉ🙏 ከታላቅ አክብሮት ጋር ❤
ማሻአላህጀምበርታ
ውድ ቤተሰቦቼ እስኪ በቻላችሁት አቅም ቢያንስ ለምታውቋቸው 10 ሰዎች ሰብስክራይብ አስደርጉ🙏 ከታላቅ አክብሮት ጋር ❤
ቡናዬን እጠጣለው ተመቸኝ የኔ ጣፋጭ❤❤😂
የኔ ማር እድግ በልልኝ 😊😊😊😊❤❤❤❤❤
ውይ ገጠር ቦታው ሲያምር😢😢❤❤❤❤
ተመስገን የዘንድሮ በልግ በጣም ደስ ይላል
Tossa ,ስለምታቀርብልንፖሮግራም እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አመሠግናለሁ ❤
ከፍቶኝ የምታሥቀኝ ነገር አተቤት ስገባ ወይ የምደሠተው ነገርስ ገጠር በመሆኔ በጣም እኮራለሁ አይወሎየ ነቴ አማራ ገራገሩ ነንእኮወሎወች
እንደኔ ወንድም አይናውጣ ነው😂😂😂
ውድ ቤተሰቦቼ እስኪ በቻላችሁት አቅም ቢያንስ ለምታውቋቸው 10 ሰዎች ሰብስክራይብ አስደርጉ🙏 ከታላቅ አክብሮት ጋር ❤
ውድ ቤተሰቦቼ እስኪ በቻላችሁት አቅም ቢያንስ ለምታውቋቸው 10 ሰዎች ሰብስክራይብ አስደርጉ🙏 ከታላቅ አክብሮት ጋር ❤
ልጁ ሆዴን አነፈረው ❤❤❤❤❤
ሠውም፣ገራገርነው፣እንደገብሱ
ውድ ቤተሰቦቼ እስኪ በቻላችሁት አቅም ቢያንስ ለምታውቋቸው 10 ሰዎች ሰብስክራይብ አስደርጉ🙏 ከታላቅ አክብሮት ጋር ❤
ደጉ ያገሬ ሰው
እረ ወይኔ ሆደ ነፈረ በሳቅ 😂😂😂 ፈታ የሚያደርግ ልጅ ነው የህልሙ ነገርስ 😂😂😂
ውድ ቤተሰቦቼ እስኪ በቻላችሁት አቅም ቢያንስ ለምታውቋቸው 10 ሰዎች ሰብስክራይብ አስደርጉ🙏 ከታላቅ አክብሮት ጋር ❤
ኡፍፍፍፍ የኔማር እድግ በል አፌ ቁረጥ ❤❤❤❤
ደስ ይላል በርታ ወንድኤ ደግሞ ጥረትህን አደንቃለሁ
የኔ ማረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ነኝ አንተ የጠፋኽው ማሻ አላህ ሲምር ቦታ በርታ እውይ ሀገረ ትዝታው
ደስ ሲል ማሻ አላህ አየሩ ይቅርታ እና አሰላም አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ብለህ ጀምር ወድሜ በርታ በተረፈ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ብዙ ተሰጦ ያላቸዉን እየፈለግህ አቅርብልን በዘፈን በመሰንቆ እድል ያላገኘ እና የዚነት መሀባዉ ጉዋደኛ አለች ደሴ መነሀሪያ አካቢቢ ስትቻወት ነበር አዝማሪ ቤት ፅሀይ አማረ የዚነትን ስትጫወት የሆድ ንዝረት ታስነሳለች
🙏
የኔ ጣፋጭ ❤❤❤❤❤
ውድ ቤተሰቦቼ እስኪ በቻላችሁት አቅም ቢያንስ ለምታውቋቸው 10 ሰዎች ሰብስክራይብ በማስደረግ ቻናላችንን በጋራ እናሳድግ🙏 ከታላቅ አክብሮት ጋር ❤ አይመለከተኝም የሚል መብቱ የተጠበቀ ነው 😀
አላህያሳዲግ ገጠርውበትአለው ምህርጀማል ተሻለህአላህይማርህ
አስተማሬየ ሞሬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛን ማሻአላህይቀጥልበት ጀም
የኔ ቆንጆ ቀጭን ነኝ አላለም የገጠር ልጆች እኮ ልዬ ነቸው ከጨዋነት እና ከስርአት ጋር አፍቸው ሲጣፍጥ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ❤👏
በብዙ ብር ፓስታ መግዛት😂😂😂 አይ ልጅነት