የአትሌት ሰለሞን ባረጋ ዘጋቢ ፊልም EBS Sport

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 113

  • @ያመነየተጠመቀይድናልያላመ
    @ያመነየተጠመቀይድናልያላመ 5 ปีที่แล้ว +12

    ይሙላለት ይምጣለት ኬር ኬር ይሙላለት ኬር ኬር ያርግለት ኬር ኬር ደስ ሲል አሜን፫ ፈጣሪ በስራችሁ ሁሉ ይርዳችሁ ምኞታችሁ ይሙላላችሁ❤💚🌷

  • @emeitubeemietube8046
    @emeitubeemietube8046 5 ปีที่แล้ว +13

    የኔ አባት ስያሳዝን ምስኪን ልጅ ነው እንኳን ያሰብከው ሞላልክ በርታ ጀግና ነህ

  • @መሲየወሎልጅ
    @መሲየወሎልጅ 5 ปีที่แล้ว +13

    በርታ አትሌቱ ሳይህ እራሱ ጥሩ ስነምግባር እንዳለህ ገብቻለው በርታ እድል ካንተ ጋር ትሁን

  • @ያመነየተጠመቀይድናልያላመ
    @ያመነየተጠመቀይድናልያላመ 5 ปีที่แล้ว +12

    ጎብዝ በርቱልን ፈጣሪ ይርዳችሁ ጀግኖቻችን!!!

  • @amenmaranata3681
    @amenmaranata3681 5 ปีที่แล้ว +15

    የኔ ጎበዝ ትረፍ የገናኸ💪

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 5 ปีที่แล้ว +4

    ኬር ኬር ይሁንልህ. የዓለም. ሪከርድን. ስበር ኬር. ይሁንልህ. ሁሉም ነገር. አሜን በል ጀግናው.

  • @ይሁንለበጎነው-ኸ6ኀ
    @ይሁንለበጎነው-ኸ6ኀ 5 ปีที่แล้ว +1

    በርታል የእኛ ጀግና ገና ልጅ ነህ ያሰብከው ይሳካልህ

  • @ajaethiopialij2049
    @ajaethiopialij2049 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና እ/ር ይጠብቅህ ገና ዎጣት ነህ ቡዚ እጠብቃን

  • @merimaalialhamdulillahalak8027
    @merimaalialhamdulillahalak8027 5 ปีที่แล้ว +1

    ብርቅዬ አትሎቶቻችን በርቱልን!!!!!ኢትዮጵያን ናፋቂ ኢትዮጵያዉያኖች ባንድራዉ ሲነሳ (ሲዉለበለብ)ማየትን ይናፍቃሉ!!!!

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 5 ปีที่แล้ว +5

    ጎበዝ አላህ ይርዳህ የጉራጌ ጀግና ንበርኒ

  • @عايشهنعم
    @عايشهنعم 5 ปีที่แล้ว +5

    ጎበዝ አይዞህ ሁሌም አንደኛ ነህ

  • @kokobealikokobeali999
    @kokobealikokobeali999 5 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ይርዳህ ወንድሜ በርታ♥♥

  • @sabethiopian4657
    @sabethiopian4657 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow Ambesa Ethiopian 🇪🇹always fight back &win.Good on you bro. Keep the good work 👍

  • @meazejackie9579
    @meazejackie9579 5 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ብርቅዬ አትሌቶች ናቸው ።ኢትዮጵያ ስም መጀመሬያ የስጠራው አትሌቶች ናቸው የእኛ ጀግኖች በርቱ ድል ከአትሌትክ

  • @zolfamahammad6269
    @zolfamahammad6269 5 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን ጎበዝ በርታ

  • @milateshomeyalemekenyatewe9406
    @milateshomeyalemekenyatewe9406 5 ปีที่แล้ว +2

    ወድሜ ጌታ ካተጋራ ይሁን በርታ እንወድሀለን

  • @ሠላሜነሽድግልሠላሜነሽድግ
    @ሠላሜነሽድግልሠላሜነሽድግ 5 ปีที่แล้ว +1

    Gobezi ayezoh berita

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ጅግና ሀገሬን አስጠሩአት አትሌቶቻቹን የኔ ጅግና በረታ ይቅናክ እግዚአብሄር ከቀኝ ከግራ ይከተልክ እድሜክን ያርዝመ ጤና ከደስታጋራ ይስጥክ ጅግኖውየጉራጌው ልጅ በርታ

  • @alenema87
    @alenema87 5 ปีที่แล้ว +2

    waw yamral egziabher yitdah hagerachen selam yadergelen

  • @selammamotube7574
    @selammamotube7574 5 ปีที่แล้ว +3

    My god bless you brother good lock

  • @መኖርክያኖረኛል
    @መኖርክያኖረኛል 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀግኖችየ ሁሌም እዳኮራችሁንነው፡፡

  • @yali5048
    @yali5048 5 ปีที่แล้ว +1

    gobeze,bereta,egezabeher,yrdah,emebeta,teredh,wenedeme👍👍👍👍👍👌👌👌

  • @rahmaa9002
    @rahmaa9002 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ የሚል ስራነው አይዞህ በርታ

  • @ethiopia674
    @ethiopia674 5 ปีที่แล้ว +2

    በርታልን ወንድሜ አላህ ሀሳብህን ያሳካልህ

  • @ወሊያፈድሉ
    @ወሊያፈድሉ 5 ปีที่แล้ว +2

    እሰሞ ጎይታ ታኽ ይኽር የኔ ጀግና!!

  • @almazalmaz3323
    @almazalmaz3323 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው ጀግና ወንድማችን

  • @ZubaidaZubi-c5q
    @ZubaidaZubi-c5q ปีที่แล้ว

    ካንተ ብዙነገር እንጠብቃለን አላህይርዳህ ሶልዬ ይናይ ሶሬሳ ❤ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @lamlamhanabachi4387
    @lamlamhanabachi4387 5 ปีที่แล้ว

    ወድሜእግዚአብሄር ይርዳህ በርታ የኛ ጀግና

  • @የማይረሳቀን
    @የማይረሳቀን 5 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና

  • @ያመነየተጠመቀይድናልያላመ
    @ያመነየተጠመቀይድናልያላመ 5 ปีที่แล้ว +7

    እሁንም ድግል ማረያም ትርዳህ

  • @frieyetewahidolij724
    @frieyetewahidolij724 5 ปีที่แล้ว +4

    አሁን ካሉት ወንድ አትሌቶች ቀነኒሳን የሚመስለኝ ሰለሞን ባርጋ ነው በርታ የኔ ጀግና

  • @SaraSara-tl7su
    @SaraSara-tl7su 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኻን ደሥአለህ.ጎበዝበሪታ

  • @ቤዛዊትአለምዬየናቴልጅ
    @ቤዛዊትአለምዬየናቴልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን ጀግናችን

  • @erihanaerihana23
    @erihanaerihana23 5 ปีที่แล้ว

    በርታ እግዛብሄር ይርዳህ

  • @ወሂነትየገጉ
    @ወሂነትየገጉ 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውኢያይ ጀግና በርታኒ ጎበዝ በርታኒ

  • @mekdesfikir8468
    @mekdesfikir8468 5 ปีที่แล้ว

    የኔጎበዝ በርታ ጀግና

  • @አላህሆይቀጥተኛውንመ-ጘ6የ
    @አላህሆይቀጥተኛውንመ-ጘ6የ 5 ปีที่แล้ว +8

    አላህ ታሀ የኽር

  • @niyabmusema9151
    @niyabmusema9151 5 ปีที่แล้ว +1

    Waaaaaaw edmena tena ysth abo

  • @mogesmengistu2689
    @mogesmengistu2689 3 ปีที่แล้ว

    Waw Sol Yagere Lig የጉራጌ አወጨ አወጨ

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል በርታ

  • @sasara4679
    @sasara4679 5 ปีที่แล้ว +1

    Allah yerdak Gegnachn

  • @MM-lk1cj
    @MM-lk1cj 5 ปีที่แล้ว +1

    እኳንሃበሻ ሆኩኝ ዋው በርቱ

  • @ZubaidaZubi-c5q
    @ZubaidaZubi-c5q ปีที่แล้ว

    ኢትዮጲያ በናንተ ጀግናልጆቿ በአለም አንደኛ ወጥተን ሪከርድ እንሰብራለን ኢንሻአላህ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው እንኳንደስአለህ ጅግናወድቆአይወድቅም

  • @areefaamara9312
    @areefaamara9312 5 ปีที่แล้ว

    በርታጀገና

  • @ሰብለነኝ
    @ሰብለነኝ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ በርታ

  • @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
    @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ 5 ปีที่แล้ว +3

    በመንገድህ ሁሉ እማምላክ ከፊት ከኃላ ትሁንልህ ወንድም ቅዱስ ሚካኤል በክንፍ ረድኤት ስር ይጠልልን በሄድክበት ሁሉ አሸነፊ ሁን እንቅፋት አይንካህ

  • @በርቸይሰራ
    @በርቸይሰራ 5 ปีที่แล้ว +1

    ኮራሁ በጉራጌ በርታ ሰለሞን

  • @ታሪኬንቀያሪዉበትማንነቴን
    @ታሪኬንቀያሪዉበትማንነቴን 5 ปีที่แล้ว +1

    እሲ በፈጣሪ ስም እኔን በሩጭ መዝግቡኝ ። ተወዳዳሪ ነበርኩ ለዛዉም አንደኛ

  • @sefinanesro7428
    @sefinanesro7428 5 ปีที่แล้ว +1

    Mashaallahe des yelal

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 5 ปีที่แล้ว +1

    Solomon, I like you .l proud of you too .

  • @ethiothink-travel2214
    @ethiothink-travel2214 5 ปีที่แล้ว +1

    Bravo solomon barega we proud of you...

  • @Ekram-kc9ce
    @Ekram-kc9ce 5 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ሁሌም አንደኛ ነህ የኔ ጌታ

  • @girmatube551
    @girmatube551 5 ปีที่แล้ว +1

    Bravo Solomon, we will see you more than this!

  • @zeddiyyeyemuzeeafkaari711
    @zeddiyyeyemuzeeafkaari711 5 ปีที่แล้ว

    Wow yager lij akorahin

  • @emanesetota1833
    @emanesetota1833 5 ปีที่แล้ว

    Berta yene jegna

  • @discoveryte6861
    @discoveryte6861 5 ปีที่แล้ว +1

    wawu I am very happy
    you have nice challenge
    l see you finished like more than bekele so berega is this time fantastic athletic

  • @hska8354
    @hska8354 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርታ ጀግና ነክ

  • @metisalale1005
    @metisalale1005 5 ปีที่แล้ว

    ጎብዝወደፈትምበረታ

  • @shitoshiiitoo5186
    @shitoshiiitoo5186 5 ปีที่แล้ว

    በርታ. ጎበዝ.

  • @yenguljinegn8054
    @yenguljinegn8054 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ በርታ

  • @tinakebede2778
    @tinakebede2778 5 ปีที่แล้ว

    በርታ ጀግና

  • @ayathayath617
    @ayathayath617 5 ปีที่แล้ว

    ግበዝ በርታ ወድሜ

  • @abdunur8211
    @abdunur8211 5 ปีที่แล้ว

    የቀቡል አካባቢ ጀግኖች ለናንተ አርአያ ነን ለምሳሌ እኔ አብዱሽኩር ኑሪ ሳህሌ ዋርጋ ሚራጅ ገሉ አንዋር ድልገባ ወዘተ

  • @mimishowmimi1730
    @mimishowmimi1730 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርታ

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 5 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ጀግና ሞልቷታል በርታ

  • @nassernassreddine2170
    @nassernassreddine2170 5 ปีที่แล้ว

    wow👍🏻👍🏻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @birukfekadu
    @birukfekadu 3 ปีที่แล้ว

    wow you made it now

  • @mariammariam9430
    @mariammariam9430 5 ปีที่แล้ว +1

    www wow

  • @hayatshinato7278
    @hayatshinato7278 5 ปีที่แล้ว

    Fetari etbekh Berta wedma

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 3 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @abodube7886
    @abodube7886 5 ปีที่แล้ว

    ብሄሩ እየተሳለቀበት መነጠሉ ምንኛ ያማል
    ሀበሻ ለጉራጋና ለሙስሊም ነፃነት ሲሰጥ ፈጣሪ ይረዳታል

  • @sefinanesro7428
    @sefinanesro7428 5 ปีที่แล้ว +1

    Berta

  • @solanecamada4060
    @solanecamada4060 5 ปีที่แล้ว

    gobez bertalin

  • @መሲየወሎልጅ
    @መሲየወሎልጅ 5 ปีที่แล้ว

    አብርሺየ

  • @sasara4679
    @sasara4679 5 ปีที่แล้ว

    Amn kar yeun

  • @ashrekamohamedebrahim892
    @ashrekamohamedebrahim892 5 ปีที่แล้ว +2

    ትረፍ የገናሀ ኮረምቶ

  • @user-bq1eg7gb6f
    @user-bq1eg7gb6f 5 ปีที่แล้ว

    በጉራጌ ደስ አለኝ ጉራጌ ውስጤ ነው

  • @melegolla4167
    @melegolla4167 5 ปีที่แล้ว

    Abo gurage.. ke merakato tenesto eske Toronto.keryehun Amen

  • @abesultan485
    @abesultan485 5 ปีที่แล้ว

    Berta berta👍

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 ปีที่แล้ว

    እኔም ልክ እዳንተው ከደሴ የሮጥኩ ኢማራት ገባሁ ለዚህ ሁሉ ያበቃኝ ጀግናው ደላላየ ነው 😁😁😁

  • @zabeba5936
    @zabeba5936 5 ปีที่แล้ว

    wow jagenau bareta 👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tekleadela5951
      @tekleadela5951 5 ปีที่แล้ว +1

      Wow jegina lij new

    • @zabeba5936
      @zabeba5936 5 ปีที่แล้ว

      takwalah

    • @tekleadela5951
      @tekleadela5951 5 ปีที่แล้ว +2

      በሚገባ አውቀዋለሁ

    • @zabeba5936
      @zabeba5936 5 ปีที่แล้ว

      wow yate hgare leji nau

  • @muridanegnyenatelij9705
    @muridanegnyenatelij9705 5 ปีที่แล้ว +1

    Bebalefew teleko gimashi ayicha atefubugn

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +1

      እሙ ያስሚን ቢንት ዲኖ፣ ምርጧ ሰብስክራይቧን ጀባ በይኝ እስኪ የአራዳ ልጅ ይመችሽ👍

    • @muridanegnyenatelij9705
      @muridanegnyenatelij9705 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ netu bisera Arif neberi

  • @እግዚሐቤርፍቅርነው
    @እግዚሐቤርፍቅርነው 5 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ

    • @hadrasultan2709
      @hadrasultan2709 5 ปีที่แล้ว

      Selemon ene maninm sayngring yagere lege endehonk wiste negronal
      Hontahin ayche
      Menkir Allahi yegzhe
      Eyam dire rewach banhu
      Betimihirt beti gobzi rewach
      Neberku betesboch fikadina
      Aneberum betely abate betam
      Ykutaing neber:yena bahill enqan leset lege lewndim aschgari new yante betesboch
      Betam adeniqachew:
      Allahi tesb afie yekeyhi

    • @እግዚሐቤርፍቅርነው
      @እግዚሐቤርፍቅርነው 5 ปีที่แล้ว

      ሰላም

  • @muzimilnuri2031
    @muzimilnuri2031 5 ปีที่แล้ว +1

    batami dase yilale qatilibate

  • @Alex-ns3rk
    @Alex-ns3rk 5 ปีที่แล้ว

    ዝም ብዬ ሳየው ፍቅር ያዘኝ

  • @tubr7613
    @tubr7613 5 ปีที่แล้ว

    Edman xana emnglkalew

  • @shamimbabies6831
    @shamimbabies6831 3 ปีที่แล้ว

    ☝☝☝☝☝☝☝☝

  • @adissmahedi3941
    @adissmahedi3941 5 ปีที่แล้ว +1

    Berta.des.yelal

  • @TBTubeTb
    @TBTubeTb 5 ปีที่แล้ว

    Enasgenalen

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 5 ปีที่แล้ว

    ጨዋያሳደገውጨዋነውእስኪእዩትስረአቱንቆጆማለትአተነህጎበዝ

  • @እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ
    @እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ 5 ปีที่แล้ว

    እር ሩጫው የታለ አላየሁትም ሩጫ ውስጤ ነው

  • @TBTubeTb
    @TBTubeTb 5 ปีที่แล้ว

    Gibez berta

  • @hayetabamecha8730
    @hayetabamecha8730 5 ปีที่แล้ว

    💝💘❤👍👍👍👍👍👍👈

  • @ወሄነተናየገገናወሄህር
    @ወሄነተናየገገናወሄህር 5 ปีที่แล้ว

    ለምን ፀሀይ ላይ ቃለ መጥይቅ ምታርጉት
    ተራቅ ነቅ መደር ያስራህ

  • @bettyhussen3000
    @bettyhussen3000 5 ปีที่แล้ว

    Mlkam Edele

  • @Zuz725
    @Zuz725 5 ปีที่แล้ว

    ራስህን ጠብቅ

  • @tekleadela5951
    @tekleadela5951 5 ปีที่แล้ว

    Jegina lij new Berta Berta

  • @KidameTube
    @KidameTube 5 ปีที่แล้ว

    ውዶች እስኪ subscribe አድርጉኝ ።አዝናኝ ቻናል አለኝ ።ይመቻችሁ ።whats up እና Telegram ቤተሰብ እንሆናለን ።

  • @Zuz725
    @Zuz725 5 ปีที่แล้ว

    መድሀኒአለም ካንተ ጋ ሁን