እነዚህን 6 ደረደጀጃዎች በመከተል የ2017 እቅድዎን ያሳኩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • በዚህ ቪዲዪ 6 ደረደጀጃዎች በመከተል እቅድዎን እንዴት ማሳካት እንደሚችሉ እንመለከታለን
    Books that I recommend:
    The Power of your subconscious mind Audio book: amzn.to/3U0bGFf
    Change your thoughts change your life Audio book: amzn.to/4afBxyP
    The Power of Intention Audio book: amzn.to/3U05Vr7
    The science of getting rich Audio book: amzn.to/4agjA2R
    Think and grow rich Audio book: amzn.to/49orQMW
    Camera gears that i use
    Wireless microphone Saramonic 2021 blink500 pro B1 amzn.to/4cN6Wdz
    Sony a7 III ILCEM3K/B Full frame Mirrorless amzn.to/43TYtB8
    Neewer ring light amzn.to/4aTEwNh
    Only for business inquiries: Email: meliansoulcall@gmail.com

ความคิดเห็น • 16

  • @AzuYishak
    @AzuYishak 10 วันที่ผ่านมา +1

    ድሮ በትምህር ቤት ጊዜያችን ስንማር ትምህርታችንን በጣም በፍቅር እንድንማር ፣ስልችት ያለን ሳብጀክት ቢኖር እንኳን እንድንወደዉ እንድናጠናዉ በደንብ እንድንከታተል የሚያደርጉ ሁላችን ሕይወት ዉስጥ ተፅኖ ያሳደሩ ስማቸዉን ጠርተን የማንጠግባቸዉ ምርጥ ተወዳጅ መምህራኖች ነበሩ ፣፣፣፣፣፣እና ሕይወታችን እንዴት አድርገን ወደ ምንፈልገዉ ዉጤት ለማምጣት ፣ከማንፈልገዉም መጥፎ ዉጤታችን እንዴት አድርገን እንደምንሻሽል።።። ምታደርጊበት መንገድ ልክ እንደ ዱሮ መምሮቻችን ናት ብል አጋዥ አላጣም ከተከታታዮችሽ ፣፣፣፣፣ ከአለባበስሽ ስጀምር አንደኛ ፈገግታሽ የሚያሳሳ ፣፣፣፣፣፣አቀራረብሽ ልክ የቅርብ ጓደኛ ዓይነት ፣፣፣፣፣ምትናፈቂ ደስ ምትይ ፣፣፣፣፣የምትናገሪያቸዉ ግልፅ፣ የሚገቡ፣ ዉጤቱ እዉነት ።።።። በአጠቃላይ ለዉጥን እንደ ዋዛ እያለማመድሽን ያለሽ ምርጥ የሕይወት መምህር ነሽ።።።።።ሚሊና ተባረኪ ።።።መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ።።

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  10 วันที่ผ่านมา +2

      OMG! ጥልቅ ሰለሆነው አሰተያየቱሽ ከልብ አመሰግናለሁ። ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏🏽
      እኔም ሁላችሁም ጓደኞቼ እና ቤተሰቦቼ እንደሆናችሁ ነው የሚሰማኝ

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 7 วันที่ผ่านมา

    ቁንጅናሽ እርጋታሽ አገላለጵሽ የምታነሻቸው ሀሳቦች በጣም ምርጥ ናቸው በርችልን ውድ እህታችን❤❤🙏❤❤

  • @getinettesfatariku873
    @getinettesfatariku873 10 วันที่ผ่านมา

    Thank you, dear. God bless!

  • @Reta-qb9xk
    @Reta-qb9xk 13 วันที่ผ่านมา +1

    የምር ምርጥ ነሽ አመሰግናለው ብዙ
    ተምሬአለው ❤❤

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ እራሴን የማኖር ነኝ ሞባይሌን ቤቴን በሙሉ ተቆጣጥሮአል እንደሰው እንኳን ቀበጥ አይደለሁም ያለኝን ሁሉ ነው የሚያየው አንዴ እንግሊዘኛ አታቅም አንዴ ፊቶ ይላል ከተናደደኩ አንቅልፍ አይወስደኝም ሁለተኛ ሞባይሌን አልከፍትም በቃ ሳለቅስ ስናደድ እንኳን ቤተሰቦቼ እንኳንእንዲያቁ አልፈልግም አሁንስ ምርር ብሎኛል

  • @behrudinbedruahmd
    @behrudinbedruahmd 7 วันที่ผ่านมา

    10q

  • @ayenlemzewedu6969
    @ayenlemzewedu6969 14 วันที่ผ่านมา

    አንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሰሽ የስራ የእድገት ከዚህ የበለጠ የምታፈሪበት አመት ይሁንልሽ❤❤❤❤❤❤

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  14 วันที่ผ่านมา

      Amen! 🙏🏽 You as well

  • @destazeru
    @destazeru 12 วันที่ผ่านมา

    የኔ ጎበዝ በርች ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  12 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ 🙏🏽

  • @nishantesfaye9637
    @nishantesfaye9637 13 วันที่ผ่านมา

    Thank you ,insightful as usual 👌

  • @Johnofficial22
    @Johnofficial22 14 วันที่ผ่านมา

    Thanks❤