የጤፍ እንጀራ 100% ያለ ምጣድ | ye teff enjera aserar | How to make teff enjera | Ethiopian food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 21

  • @mesimaed3403
    @mesimaed3403  หลายเดือนก่อน +2

    Please leave a like comment share and subscribe ❤

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን እንኴን ሰላም መጣሽ በጣም ግሩም. አይኑ የመያምር ቆንጃ የባለማያ እንጀራ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን❤❤

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም መስዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ልስልስ ያለ አይናማ የቀይ ጤፍ እንጀራ ነው ጋግረሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረከ የኔ ባለሞያ አብሽ ለእንጀራው ጥሩ መአዛ ከመስጠቱም ባሻገር ልስላሴ እነዲኖረው ትልቅ አስተዋፆ አለው የተባረከ ይሁን

  • @romanethiopia
    @romanethiopia หลายเดือนก่อน

    ዋው መስዬ ልስላሴው አይኑ ሲያምር እሰይ የኔ ባለሞያ የተባረከ ይሁን👌👍👍

  • @ያሬድዩቱብ
    @ያሬድዩቱብ 28 วันที่ผ่านมา

    እግዝአብሔር አምላክ ይመስገን የኔ ዉዴ እንካን ሰላም መጣሽ በርትኢ ዉዴ ሳብ መልስ😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisabeba669
    @addisabeba669 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህት የእውነት በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እሲቲ ተይኘ የፉርኖውም እያስቸገረኘ ነው 😅 ጌታ ይባርክሽ

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ቆንጆ ልስልስ ያለ የቀይ ጤፍ እንጀራ ነው አይኑ ራሱ ያምራል የኔ ባለሞያ የሰሩ እጆች ይባረኩ ሼር ስላረግሽን❤🙏

  • @woynitube315
    @woynitube315 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለአንቺ ይሁን መሲዬ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው ደስ የሚል የሚያምር እንጀራ አሰራር ነው የጋገርሽው ዋው 💜💜💜🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍

  • @zinatube
    @zinatube หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን መሲዬ አይኑ ሲያምር ቆንጆ ልስልስ ያለ የቀይ ጤፍ እንጀራ ነው ሰርተሽ ያጋራሽን ፈጣሪ እጅሽን ይባርከው የኔባለሙያ ❤❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 หลายเดือนก่อน

    Selam lanche yehun mesye enkuwan selam metshe wow betam yemiyamer enjera new yegagershiw betame new yewdedkut ❤❤

  • @esayas-c5b
    @esayas-c5b หลายเดือนก่อน +2

    Good job mesi
    You are the best

  • @helenealemayehu4466
    @helenealemayehu4466 22 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉

  • @Zgoratube
    @Zgoratube หลายเดือนก่อน

    መሲዬ የኔ ባለሞያ ቃል አጣሁልሽ ጌታን ለእህቶቼም ሼር አረኩት hmm what a Beautiful work❤❤

    • @mesimaed3403
      @mesimaed3403  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ሜሪዬ የኔ መልካም🙏❤️

  • @የፍቅርቤት-23
    @የፍቅርቤት-23 27 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም መሲየ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው የኔ ባለሙያ❤❤🎉 በርች ሲመችሽ ወደቤቴ ብትመጭ ምን ይመስልሻል ማእሬ❤😂

    • @mesimaed3403
      @mesimaed3403  26 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ 🙏❤

  • @Zgor8919
    @Zgor8919 หลายเดือนก่อน

    Thank you Mesiye❤

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 29 วันที่ผ่านมา

    የመጥበሻውንና፣ ክዳኑን፣ከዬት፣ ነው፣የገዛሺው?? Please put the link.

    • @mesimaed3403
      @mesimaed3403  28 วันที่ผ่านมา

      የመጥበሻው ስም ቴፉል ይባላል ክዳኑም አማዞን ታገኘዋለሽ እናት 🙏❤️

    • @Hiwot246
      @Hiwot246 28 วันที่ผ่านมา

      @mesimaed3403 መጥበሻውም፣ amazon ይገኛል?